ኃይለኛ እንዳንተ የለም Haylegna endante yelem - Pastor Agegnehu Yideg Entoto Mekaneyesus (1985 EC)

Haylegna endante yelem
አዝ፦ ኃይለኛ ፡ እንዳንተ ፡ የለም
ንገሥ ፡ ዘለዓለም
ማህተሙን ፡ ኧረ ፡ ማን ፡ ፈታ
ከፍ ፡ በል ፡ ጌታ
ከባርነት ፡ አገር ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ ያመጣኸን
ቀንበርን ፡ ሰባብረህ ፡ አርነት ፡ ያወጣኸን
በጨለማ ፡ ያለ ፡ ህዝብ ፡ ታላቅ ፡ ብርሃን ፡ አየ
ከሰቆቃ ፡ ኑሮ ፡ ከሰይጣን ፡ ተለየ
አዝ
እግዚአብሔር ፡ ኃያል ፡ ነህ ፡ ማንንም ፡ አትንቅም
የሚጤሰውን ፡ ጧፍ ፡ አጥፍተህ ፡ አታውቅም
ለደካማው ፡ ኃይልን ፡ ለጭንጋፉ ፡ ሞገስ
አንተ ፡ ግን ፡ ጌታ ፡ ነህ ፡ ለዘለዓለም ፡ ንገሥ
አዝ
በሰማይ ፡ በምድር ፡ ከምድር ፡ በታች ፡ ሁሉ
ማኅተሙን ፡ ሊፈቱ ፡ አንዳቸውም ፡ አልቻሉ
የነገሥታት ፡ ንጉሥ ፡ የጌቶቹ ፡ ጌታ
አንተ ፡ ግን ፡ ችለሃል ፡ ማኅተሙን ፡ ልትፈታ
አዝ
ሞተሃል ፡ ተብሎ ፡ እኛም ፡ ተስፋ ፡ ቆርጠን
በራችንን ፡ ዘግተን ፡ አዝነን ፡ ተቀምጠን
አንተ ፡ ግን ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ታሪክ ፡ ለውጠሃል
ሞትና ፡ መውጊያውን ፡ ለዘለዓለም ፡ ሰብረሃል
አዝ
ትዕቢተኛውን ፡ ፈርዖን ፡ ሊያጠፋን ፡ ሲነሳ
ዙሪያችንን ፡ ሲዞር ፡ ሊውጠን ፡ እንደ ፡ አንበሳ
ቀድመህ ፡ ደረስክና ፡ አፉን ፡ ለጐምክልን
ምን ፡ እንበላ ፡ ሌላ ፡ ለእኛስ ፡ ዘለዓለም ፡ ንገሥልን
አዝ

Пікірлер: 36

  • @TesfawongelTariku
    @TesfawongelTariku2 ай бұрын

    ምን አይነት የተበረከ ዘመን ነው አጌ ዘረማንዘርህ ሁሉ ለጌታ እየዘመረ ይኑር

  • @temesgenteklemariam9134
    @temesgenteklemariam91343 ай бұрын

    This is one of the best songs I ever heard! God bless Brother Agegenehu and his family!

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Жыл бұрын

    እግዚኣብሔር የሚቀበለው አምልኮ

  • @zelalemregassa7894
    @zelalemregassa7894 Жыл бұрын

    I got this heart warming gospel song after long years 😭😭😭! Our brother paster Agegnew yideg, may the indless blessings of our heavenly father be upon you!

  • @biniyamkalayu2670
    @biniyamkalayu26707 күн бұрын

    ጌታ ሆይ በቃህ በለኝ

  • @user-ly1jt3ye6m
    @user-ly1jt3ye6m2 ай бұрын

    min aynet yetabaraka zeman now I wish to came back ameen haleluya❤❤

  • @user-ht6eo8uc9g
    @user-ht6eo8uc9gАй бұрын

    Yezare 31 amet ene beteweledkubet amet #GETA_EGZIABHER_YBARKH Agegnew

  • @TedoAlemu-te4vz
    @TedoAlemu-te4vz2 ай бұрын

    Amen

  • @AsratAmare-oz7xb
    @AsratAmare-oz7xb2 ай бұрын

    ምን ዓይነት መንፈስ ነው ያለው?! ክብር ለኢየሱስ ይሁን!

  • @biruktegal4822
    @biruktegal4822 Жыл бұрын

    Uuu geta hoy ❤❤

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 Жыл бұрын

    Thank you! i know this song in my youngest age! full of holy spirit.

  • @dudu-cz4cm
    @dudu-cz4cm2 ай бұрын

    Amennn❤❤❤❤❤❤❤

  • @michaelhailemariam7597
    @michaelhailemariam7597 Жыл бұрын

    Still hot, fresh, strong & inspired Agu - may YAHWEH bless your life and ministry.

  • @sarazeleke34
    @sarazeleke34 Жыл бұрын

    Amen amen amen 👐👐👐👐👐👐👐😭eyesuse edat yelem keber zelalem haleluya lelelelelelelelelelelel😭🙇🙇🙇

  • @dejenetefera8009
    @dejenetefera8009 Жыл бұрын

    😭😭😭 amen GOD BLESS YOU !

  • @tsegazeaba.6400
    @tsegazeaba.6400Ай бұрын

    😭

  • @naomijesus2917
    @naomijesus2917 Жыл бұрын

    😭😭😭💘❤❤praises to be God almighty

  • @nazrawigetu86
    @nazrawigetu86 Жыл бұрын

    Wow, Amen! Amen! God bless you!! ❤️❤️

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Жыл бұрын

    ❤አሜንንንንንንንሰ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayedana5285
    @tesfayedana5285 Жыл бұрын

    I'm blessed thank you Jesus is amazing song god bless you man of God

  • @adaneasnakemamo6598
    @adaneasnakemamo6598 Жыл бұрын

    God bless!!!

  • @dwwttwwd1534
    @dwwttwwd1534 Жыл бұрын

    አሜን

  • @ethiotechs6503
    @ethiotechs6503 Жыл бұрын

    ሀሌሉያ ጌታ ይክበርበት

  • @eyerusalemjerry6411
    @eyerusalemjerry6411 Жыл бұрын

    Amen God bless you

  • @tarakagnbediru838
    @tarakagnbediru838 Жыл бұрын

    Woow Amazing donges

  • @abelabdeta2449
    @abelabdeta2449 Жыл бұрын

    This channel needs more subscriber please let us share.

  • @biruktesfaye2967
    @biruktesfaye2967 Жыл бұрын

    What a blessing😭😭😭😭

  • @adinanabdo9330
    @adinanabdo9330 Жыл бұрын

    Geta amlaki yibarki

  • @tsegawbelete2255
    @tsegawbelete2255 Жыл бұрын

    😭😭❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @saraabdella1244
    @saraabdella1244 Жыл бұрын

    Amennnnnnnnnnn 😭😭😭😭😭🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼😭😭😭🥹🥹🥹🙏🏼

  • @birukbasliel8747
    @birukbasliel8747 Жыл бұрын

    who can tell us about the minister on the stage, is he Man of God kes Bellina Sarka?

  • @anegussiean

    @anegussiean

    15 күн бұрын

    His name is Seifu Kebede who God raised with power, miracles, and word of knowledge. He reside in Denver, Colorado USA. The church has benefits by the grace and gifts of the Holy Spirit upon him. May God always bless him, keep him and remember him!!

  • @zelalemregassa7894
    @zelalemregassa7894 Жыл бұрын

    I got this heart warming gospel song after long years 😭😭😭! Our brother paster Agegnew yideg, may the indless blessings of our heavenly father be upon you!

  • @ethiotechs6503
    @ethiotechs6503 Жыл бұрын

    ሀሌሉያ ጌታ ይክበርበት

  • @amanuelzinare6058
    @amanuelzinare6058 Жыл бұрын

    Amen

  • @zelalemregassa7894
    @zelalemregassa7894 Жыл бұрын

    I got this heart warming gospel song after long years 😭😭😭! Our brother paster Agegnew yideg, may the indless blessings of our heavenly father be upon you!

Келесі