ኀዘናችሁ ወደ ደስታ ይለወጣል የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፮፥፳ በመምህር ዘላለም ወንድሙ #viral @wongelezelalemmedia

#ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም#መምህር #ትንሳኤ
ኀዘንክሙ ፍሥሐ ይከውነክሙ
ኀዘናችሁ ወደ ደስታ ይለወጣል
የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፮፥፳
#ትንሳኤ
#መምህር ዘላለም ወንድሙ
#orthodox
#eotc
#ethiopia
#ንስሐ
#ዘላለም ወንድሙ
#ወንጌለ
#ስብከት
#viralvideo
#viralvideos

Пікірлер: 45

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t2 ай бұрын

    የማይጠገቡ አባት የኛ እንቁ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አማኑኤል በቸርነቱ ይርዳን አሜን ፫

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @SmilingArchery-jj8jy
    @SmilingArchery-jj8jy2 ай бұрын

    አሜን እንዳዘን ን አያስቀ ረን የኢትዮ ጲ ያንመ Jም ትንሳኤ ያሳ የን ዛሬ ፀ ዓዳ መስለህ ል ትንሳኤ ውንበሚገልፅ

  • @almenalmen2660
    @almenalmen26602 ай бұрын

    የህይወትን ቃል ያሰማልን ስታስተምር ብታድር የማትጠገበው መምህራችን ያለምንም ነገር ንፁሁን ዘር በልባችን የምትዘራ የቤተክርስቲያናችን የእኛም ተስፋ ነኽ ጤናህን ይስጥህ

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤የአገልግሎት ዘመን ይባረክ❤❤❤

  • @tirhasyamana1146
    @tirhasyamana11462 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-ho1pk6gt2z
    @user-ho1pk6gt2z2 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @SmilingArchery-jj8jy
    @SmilingArchery-jj8jy2 ай бұрын

    ሀዘናችሁ ወደ ደስታ ይለወጣ ል. እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም ዓደረሰህ በእመቤቴ በልደትዬ ቀን ዛሬ ሁለት ትልልቅ በዓል ላይ በድጋሚ እንኳን አደረሰልኝ እመ ምህረት ልደትዬ ልደቷ ቀን ሶ በክመ ምህረት ልደትዬ ከደጇ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት በእድሜ በፀጋ መቼም በሚያበቅ ወይ ሰፊ ስጦ ታው

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 ай бұрын

    "እንደገና አፍህን ሳቅ ይሞላዋል ከንፈራችሁንም እልልታ ይሞላዋል" አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @asnakechnegatu7119
    @asnakechnegatu71192 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij2 ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 ай бұрын

    "ለሰው የማይቻለው ለእግዚአብሔር ግን ይቻላል"

  • @tenugebru6315
    @tenugebru63152 ай бұрын

    አሜን

  • @addiszebre5049
    @addiszebre50492 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤

  • @genetaredo7255
    @genetaredo72552 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህራችን እንወድሃለን

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob99912 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዘላለም እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ❤ አንድነታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ❤🇪🇷❤🇪🇹❤

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo6292 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 ай бұрын

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የጌታችንን የመድሐኒታችንን የእየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስራውን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏"ሐዘናችሁ በደስታ ይለወጣል" "እንደገና አያችኃለሁ እንዳለው አየን" ሰላም ለእናንተ ይሁን ብሎ ችንካሩን አሳያቸው" "ሞትን ለዘላለም ያወጣል ጌታ እግዚአብሔርም ከፊት ሁሉ እንባን ያብሳል የሕዝቡንም ስድብ ከምድር ሁሉ ላይ ያስወግዳል" "ሐጢያት የሚዘራ ሐጢያትን ያጭዳል" ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ ትምሕርት ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @user-fz1hj1ci8l

    @user-fz1hj1ci8l

    2 ай бұрын

    አሜን።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 ай бұрын

    "ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም"

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q2 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛም የሰማነው በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @meseretz7640
    @meseretz76402 ай бұрын

    አምላከ ዳዊት አምላከ አብራሃም የተዘበራረቀውን የተደበላለቀውን መንፈስ የመሰለብኚን ነገር አሰዎግደህ አሳየኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @gigichernet80
    @gigichernet802 ай бұрын

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima7102 ай бұрын

    Memiher.kale.hiywot.yasemalen.amen

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu47852 ай бұрын

    AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze64022 ай бұрын

    ክርስቶስ ተንስአ ሙታን ወሀብይ ሀል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አጋዞ ለአዳም ሰላም እንዜሰ ኮነ ፍስሀ ወሰላም አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የህይወትን ቃል ያሰማልን አዎ ከሙታን ተነስቶዋ እልልልልልልልል አሜን

  • @engidaworkwube2497
    @engidaworkwube24972 ай бұрын

    ቃለህይወትን ፡ ያሰማልን ፡

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 ай бұрын

    "ደቀ መዛሙርቱም ክርስቶስን ባዩት ጊዜ ደስ አላቸው"

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare67122 ай бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን!❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 ай бұрын

    "እንደገና አያችኸለሁ አላቸው"

  • @liuleshire
    @liuleshire2 ай бұрын

    ቃለ ሒወት ያሠማልን መምህር ።

  • @genettewelde6372
    @genettewelde63722 ай бұрын

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር!

  • @zenebechwoldegiorgis128
    @zenebechwoldegiorgis1282 ай бұрын

    እድሜ ይሰጥልንቃለ ሐይት ያሰማልን

  • @user-oy3gw4zp7r
    @user-oy3gw4zp7r2 ай бұрын

    ❤❤❤kae.hiwote.yasemalen.bedeme.betsega.yetebkeh.wendeme❤❤❤

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l2 ай бұрын

    ወገኖቼ የት ነዉ ያለነዉ?ዘፈን የዉሸት ወሬ ቢሆን በሚሊዮኖች ይታያል ለነብሳችን የሚሆንን ነገር ላይየለንም።አባቶች ብዙ እየደከሙ ነዉ ሼር ላይክ እያደረግን እናበረታታ።

  • @MartaBiru
    @MartaBiru2 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏