what manner of man| ይሄ ማነው? | ሊያዩት የሚገባ መልክት በነብይ ጥላሁን| |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2022

#ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለን

Пікірлер: 188

  • @prophethenokgirmajpstvworl8083
    @prophethenokgirmajpstvworl80832 жыл бұрын

    #የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ👇 gofund.me/b00feec5 gofund.me/1e8aef46

  • @yeshi932

    @yeshi932

    Жыл бұрын

    A

  • @natyzike5726

    @natyzike5726

    Жыл бұрын

    አንፈልግም ከቻልክ ጩኅትህን ቀንስልን እንደዚህ የተረጋጋ የሚገባ ሰባኪ አቅርብ

  • @khayriesaad9672

    @khayriesaad9672

    Жыл бұрын

    @@natyzike5726 🤣🤣

  • @mafimille7939

    @mafimille7939

    Жыл бұрын

    ከቻልክ ጌታ እየሱስን ብቻ እንደሱ ሰበክ ወንጌል ይሄ ነው ሰብከትህ ኢየሱስ ብቻ ከሆነ ሳትለምን ይሰጥሃል ::

  • @tigistshawel7793

    @tigistshawel7793

    Жыл бұрын

    በህይወቴ ዘመን እንደ ሄኖክ ግርማ መጥፎ ሰው አላየሁም ካናዳ መቶ ያደረገው አይረሳም እር የንስሀ ጊዜ ይስጠው

  • @kiflehaile4176
    @kiflehaile41762 жыл бұрын

    ምን አይነት የተባረከ ሰው ነው ተባረክ አቦ ጌታ ይጨማምርልህ የቃሉ መሰረት በጠፋ ጊዜ የቃሉ ሰባኪና አስተማሪ ሆኖ በቅሬታ መልክ ብቅ ማለት ባርኮት ነው ከስራ ደክሞኝ መጥቼ ያለድካም ሰማሁህ አደመጥኩህ ስብከቱን አቁሜ ማስታወሻዬን እየፃፍኩ ተባረኩብህ ማለቁንም ሳላቅ አለቀ ይብዛልህ

  • @tesfaytesfay6834

    @tesfaytesfay6834

    Жыл бұрын

    Ethiop 🇪🇹🌜

  • @liya5015

    @liya5015

    Жыл бұрын

    Yes beteleye ezihe bete chirstian hule sele birr ena midir becha misebekebete bota.

  • @tesfaytesfay6834

    @tesfaytesfay6834

    Жыл бұрын

    Ethiopia. 🌌🌌🇪🇹🌌🌌🌌.

  • @tesfaytesfay6834

    @tesfaytesfay6834

    Жыл бұрын

    @@liya5015 🌅☀️

  • @Asther567

    @Asther567

    Жыл бұрын

    yibzalih beyesus sem

  • @ayenalembelayneh2369
    @ayenalembelayneh2369 Жыл бұрын

    አንት ድንቅ ሰው ተባረኪልኝ የአባት ጀግና 4ጊዜ ነው የሰማውት 🍇🍇🍇🍇

  • @desslgnmengeshaa1385
    @desslgnmengeshaa13857 ай бұрын

    ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኤሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012Ай бұрын

    Amen Amen Amen gata tilekenaw kibre Hulu lasu yhune🙏🙏

  • @christismysavior5036
    @christismysavior503611 ай бұрын

    ጥሌ በብዙ በረከት ተባረክልኝ እንወዳለን

  • @aselefch
    @aselefchАй бұрын

    Amen amen amen ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yirgedugebrehiwot2048
    @yirgedugebrehiwot20482 жыл бұрын

    Wow ወንድሜ ጥልሽ እግዚአብሔር ስላንተ እንዲሁም ባንተ ስላለው ቅዱስ መንፈሱ ብሩክ ይሁን ሩቅ ሆነን እንኩዋን በስብከትህ ህልዉናዉን እንጠግባለን የምንናፍቀውን ጌታ እናየዋለንና hallelujah

  • @tesfaytesfay6834

    @tesfaytesfay6834

    Жыл бұрын

    Ethiop. 🇪🇹😡

  • @ltetetube2860
    @ltetetube2860 Жыл бұрын

    ድንቅ ትምህርት ላለማሰማት በመሃል ልሳን ምስሏቸው ፡ጋኔን ሚያስጮሃችሁ ሰዎች ግን ተዉ ኣትጭሁብን ሃለው ሆሆሆሆ።

  • @jesuswillcome
    @jesuswillcome6 ай бұрын

    i am very happy to born in these prophet era to believe in Jesus Christ i the word of God like milk.

  • @user-pr2cn4pb5n
    @user-pr2cn4pb5n2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ዛሬም ይሰራል ኤልሻዳይ ነዉ የእኛ ጌታ 🙏🙏🙏🤩🤩🤩

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x2 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስው ክርስቶስን ብቻ ስለምታስተምር በጣም ሃሴት አደርጋለሁ ተባረክ

  • @Yaroofikru
    @Yaroofikru7 ай бұрын

    ቃልህን እወደዋለሁ ❤❤

  • @amanuelbeyene7915
    @amanuelbeyene7915 Жыл бұрын

    ሃሌ ሉያ እሻገረለው አሜንን ተባረክ ጥልዬ

  • @adanuadugna8251
    @adanuadugna8251 Жыл бұрын

    Amen 🙌 Amen 🙌

  • @sisaygetnet4614
    @sisaygetnet4614 Жыл бұрын

    አሜን ብቻ በቂ ነው ፋጨቱን ተውቱ ባካቹ

  • @rahelzeleke958

    @rahelzeleke958

    5 ай бұрын

    😂የነሱ የደህንነት ትምህርት ለብርና ለክብር ለተአምር ማፏጨት ነው። ተአምር እኮ ላልዳኑት ነው። ላመንነው የቃሉ እድገትና የሚበዛ ሂወት ነው የሚያሰፈልገን።

  • @amenyehun7053
    @amenyehun705311 ай бұрын

    Amen

  • @amarechjayebo2932
    @amarechjayebo293211 ай бұрын

    Amenamenamen❤❤❤❤❤❤

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn7 ай бұрын

    Amen Amwn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @prophethenokgetu2581
    @prophethenokgetu25812 жыл бұрын

    የእውነት ለመናገር ድንቅ ሰው ነህ በጣም እወድሃለሁ ጥልዬ ተባረክልኝ ኤንዬ ተባረክልኝ በብዙ። ድንቅ መልዕክት ነው አሜን

  • @fikrsewdseekogtayebrkseden4450
    @fikrsewdseekogtayebrkseden4450 Жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ

  • @meseretmeseret6266
    @meseretmeseret6266 Жыл бұрын

    አሜንንንንንንንንንንንንን🔥🔥🤲🤲📖📖 አሜንንንንንንንንንንንንንን ወወወወወወወወወወወወወወወወ የምደቅ መልክት ኖው ጸጋ ይብዛልክ ውድ ወንድማችን ነብይ ጥላሁን ቴባርክ አግልግሎት እየሰፋ እየጨመሬ ይህት በየሱስም አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ይሁንልክ🔥🤲🔥🤲🔥📖💙💜❤️

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Жыл бұрын

    አሜን እልእልልልልል more gearis man of God thank you jesus received

  • @bogalewondimu5527
    @bogalewondimu5527 Жыл бұрын

    እነዚህ ዋን ማን መድሮኮች ጋር ባትሔድ ጥሩ ነበር ወንድማችን ጥሌ ፡በቃ ደስ አይልም ልክ plc ናቸው ፡

  • @messyhale9040
    @messyhale904010 ай бұрын

    ተ❤❤❤❤ባረክክክ

  • @tezetawa
    @tezetawa2 жыл бұрын

    Wowwwww!!! What a blessing!!! What a revelation!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥your passion ቅዱስ ቃሉን ስታስተምር!!!!!ነቢይ ጥላሁን ጌታ ፀጋውን በብዙ በብዙ ይጨምርልህ!!! ዘመንህ ይባረክ!!

  • @kirubelyeyesus7115
    @kirubelyeyesus7115 Жыл бұрын

    ❤አቤት እየሱስ❤

  • @bullbull3149
    @bullbull3149 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏እግዚአብሔር ይባረክ ታባረክ ባብዞ ታባረክ 👏

  • @user-gi8nn3db5v
    @user-gi8nn3db5v5 ай бұрын

    Min ayinet yetadelik sew nek taberki

  • @engidaseifu35
    @engidaseifu359 ай бұрын

    ትመቸኛለህ!!!!!!!!

  • @RahulRoy-qx2ye
    @RahulRoy-qx2ye10 ай бұрын

    Ameeeeeeeeeeeeee

  • @laylaa5744
    @laylaa57442 жыл бұрын

    Amen tebareki get abizito abizito yibarikik tebareki babizu tsaga tebareki laget hulum yichalali 📖👈📖🥛♥️✅📖🤲🤲🍇🍇✅🙏👍✅

  • @tesfaytesfay6834

    @tesfaytesfay6834

    Жыл бұрын

    Ethiop. ☦️

  • @firehwotbekeleasnake2366
    @firehwotbekeleasnake23665 ай бұрын

    Nebi Tile Eyesusin bedenmb endinwodewu taderigenale anten yeseteni yubarek😊😊❤❤❤❤

  • @joshuamesfinofficial6697
    @joshuamesfinofficial6697 Жыл бұрын

    wow🥰የሚገርም መረዳት የሚገርም ትምህርት ብቻ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @tesfaytesfay6834

    @tesfaytesfay6834

    Жыл бұрын

    Ethiopia 🇪🇹⭐.

  • @Beemenet
    @Beemenet Жыл бұрын

    ክክክክ ያ ከመሃል ዘሎ አሜን ያለው ስውዬ ተመችቶኛል እቺ ትንሽዬ ባህር ናት ፈርስና ፈርስኛውን የወጠቹ የሚገርም ነው የጌታን ማዳን ሊደብቁ በሞከሩ ቁጥር እየባስ ይሄዳል ቃሉን በማስተዋል መስማት ይሁነን ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @aynalemyealmi2967
    @aynalemyealmi2967 Жыл бұрын

    መሻገር ይሁንልን

  • @elizabethhadgu7186
    @elizabethhadgu7186 Жыл бұрын

    ብሩክ ነህ የጌታ በሪያ ጥልዬ አሁንም አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tesfaytesfay6834

    @tesfaytesfay6834

    Жыл бұрын

    Ethiop. 🇪🇹💗💗

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu77202 жыл бұрын

    JESUS IS THE KING OF KING 🤴

  • @geresahle4847
    @geresahle4847 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሰው አለው !!!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PROPHET TILAHUN GIRMA::

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d Жыл бұрын

    ምንም ሳይጮህ በተረጋጋ መንፈስ ያማረ ቃሉን አጣፍጦ ነው ያቀረበልን

  • @messyhale9040
    @messyhale904010 ай бұрын

    Ameeenn❤❤❤

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 Жыл бұрын

    Ameeeen tebrkye

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Жыл бұрын

    ufffffff nefs eko new❤❤❤❤❤❤

  • @helengech5566
    @helengech5566 Жыл бұрын

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @belly1838
    @belly1838 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @easternemera3955
    @easternemera3955 Жыл бұрын

    Amen. Yemigarim sibikatu nawu. Tile tebaraki!!!

  • @Asther567
    @Asther567 Жыл бұрын

    Ameeeeeen

  • @dryalpha7112
    @dryalpha7112 Жыл бұрын

    አሜንን🙏

  • @fatheefathe5708
    @fatheefathe5708 Жыл бұрын

    ነብይ ጥላሁን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @jntbrok8611
    @jntbrok8611 Жыл бұрын

    ምንም አልልም አይወሰድብህ ዘሠንህ እንዳገለገልኮክ እንደጣፈትክ ዘመንህ ይፈጸም

  • @mihertbeyene7642
    @mihertbeyene76425 ай бұрын

    ወይኔ ስት አይነት ሰው አለ አንተ ልዬ አስተማሪ ነህ የእውቀት ጥግ ኑርልን

  • @addiasefa2204
    @addiasefa22045 ай бұрын

    🙏 🙏 🙏

  • @fayzaasaf8881
    @fayzaasaf8881 Жыл бұрын

    AMMEN AMMEN AMMEN AMMEN AMMEN AMMEN

  • @yodithabte6984
    @yodithabte69842 ай бұрын

    Ohhhh Tile Geta yibarkeh Endet eko endemedenekebeh endet argo Geta endeserah beyesusem

  • @johndebela2801
    @johndebela28012 жыл бұрын

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ አሁንም አሁንም የጥበብ ጌታ በሕይወትህ ይገለጥ አሜን በሆነው ጌታ

  • @mamealseef430

    @mamealseef430

    2 жыл бұрын

    Good bless you tebarek bbiz Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @tesfaytesfay6834

    @tesfaytesfay6834

    Жыл бұрын

    @@mamealseef430👍🇪🇹

  • @annaalemu7736
    @annaalemu7736 Жыл бұрын

    ስለዚህ አገልጋይ እግዚአብሄርን እባርከዋለሁ!!! ነብይጥላሁን ጌታ ይባርክህ!!!

  • @agelaeth7892
    @agelaeth7892 Жыл бұрын

    Beheyewta koche beya afane kefecha yesemawete sew yemelewe atawe edwe E\Z yebareke ❤❤❤❤❤

  • @user-ny5hc7vx3i
    @user-ny5hc7vx3i Жыл бұрын

    ሳይጮህ በተረጋጋ ድምፅ በሚጣፍጥ አንደበት አቤት የማስረዳት ፀጋ ጌታ ይጨምርልህ!!!

  • @user-pr2cn4pb5n
    @user-pr2cn4pb5n2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪልኝ🙏🙏🤩🤩

  • @elizabethnigussie2007
    @elizabethnigussie2007 Жыл бұрын

    ከጌታ ጋር ስትሔዱ እንኳን ልትቀሩ አትዘገዩም አሜን አሜን አሜን

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Жыл бұрын

    በብዙ ተባርክልኝ አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @zainbzainbkh5791
    @zainbzainbkh5791 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ከዝህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist151112 жыл бұрын

    ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛልን አሜን። እየሱስ ክርስቶስ እውነት ነው። ተፈፀመ። ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤ “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36

  • @tesfugirma8826
    @tesfugirma8826 Жыл бұрын

    Zamnki yibarki geta iyesus absto yibarki 💖💖💖💖💖💖💖💖🙏

  • @monaleyo
    @monaleyo Жыл бұрын

    አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ።።።።።።።።

  • @officialteshomegetachew5939
    @officialteshomegetachew5939 Жыл бұрын

    ሃሌሉያ ጥሉዬ ይጨምርብህ ተባረክ!❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ty2dc7le6s
    @user-ty2dc7le6s Жыл бұрын

    አሜንንን መሻገር ይሆንልኛ 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ እሰይ አረሰረስከን ስላንተ ጌታ ይባረክ የዚ ዘመን ሐዋርያ ነህ በውነት prophet ጥሌ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @messyhale9040
    @messyhale904010 ай бұрын

    ሃሌሉያ❤❤❤❤ አሜን አሜን ❤❤❤

  • @toutifrouto7710
    @toutifrouto7710 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን💝💝

  • @samiraadm2285
    @samiraadm22852 жыл бұрын

    Amennnnnn Amennnnn beysusu sem

  • @kid7188
    @kid7188 Жыл бұрын

    Profte Thele geta eyesus yebarekh yemegerm megelete

  • @nadewmajor6593
    @nadewmajor6593 Жыл бұрын

    አሜን::

  • @yenayenu3590
    @yenayenu3590 Жыл бұрын

    ♥️♥️🥰🙏🙏ዘመን ይባረክ ምን እላለሁ

  • @masimasi1715
    @masimasi17152 жыл бұрын

    አሜን

  • @Beemenet
    @Beemenet Жыл бұрын

    አሜንንንን

  • @tesfaytesfay6834

    @tesfaytesfay6834

    Жыл бұрын

    Ethiopia 🇪🇹☦️. Be

  • @comcell4306
    @comcell43062 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Жыл бұрын

    ክብር ለእርሱ ይሁን ድንቅ ቃል ነው የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ

  • @zelealemtsegaye1979
    @zelealemtsegaye19792 жыл бұрын

    Yes aynorm

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm Жыл бұрын

    🥰✝️✝️✝️🙏💕💕

  • @fantuose1111
    @fantuose1111 Жыл бұрын

    አሜን አሜን 📖📖📖📖📖📖🙏

  • @ketemawondimu6926
    @ketemawondimu6926 Жыл бұрын

    ገብቶሃል !!!በርታ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @bonahussain4455
    @bonahussain44552 жыл бұрын

    Ehe sewe kebade sewe nw !! Bedebe geta asetemerognle !!

  • @MaraNata769Tube
    @MaraNata769Tube Жыл бұрын

    Wowwww Wowwww የሚገርም የቃል መገለጥ አሜንንንን ተባረክ በኢየሱስም

  • @rahwahailemariam8039
    @rahwahailemariam8039 Жыл бұрын

    Wowww Gbr legeta Yesus yhun!!!!!!

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 Жыл бұрын

    eshageralew

  • @muluayele8381
    @muluayele8381 Жыл бұрын

    Wow! ጌታ ይባርክህ

  • @burkiabrhamabrham1862
    @burkiabrhamabrham1862 Жыл бұрын

    Amen amen amen tibareki geta eysuse zemnike yibareki 😇❤🙏

  • @zekariashailu3583
    @zekariashailu3583 Жыл бұрын

    ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

  • @henokmaru4392
    @henokmaru4392 Жыл бұрын

    tebarek

  • @malutamiru6246
    @malutamiru6246 Жыл бұрын

    Amennn

  • @mestawettubetube7132
    @mestawettubetube7132 Жыл бұрын

    Thank you memihir💛

  • @JoeThomas-vm6mf
    @JoeThomas-vm6mf9 ай бұрын

    God bless you bra

  • @user-pr2cn4pb5n
    @user-pr2cn4pb5n2 жыл бұрын

    እሻገራለሁ በጌታ ስም አሜን በመንገድ አልቀረም

  • @tensumamush9918
    @tensumamush99182 жыл бұрын

    Amennn Amennn Amennn haleluyaaa eshageralehu beyesus sim kibr legeta yihun neby tile tebarek hulu beagelgilotoh eyesusin silemitasayen tebarek ewinet alitegibm.agelglotihn kezih belay begeta tafit tebarek anite ena neby zeni eyesusin bedenb eyasitewawekachihun new geta yisrabachihu ewedachihuwalehu

  • @alazaralazar
    @alazaralazar2 жыл бұрын

    I like when this guy preaches! God bless you all

  • @tsigefikiru3828
    @tsigefikiru3828 Жыл бұрын

    Siyawera nefsa hasati aderegechi wow Geta hoy slekali temesgn Tla tebareki enwedkalel

  • @martamata8232
    @martamata8232 Жыл бұрын

    Eysuse denke nw amen amen 🙏🙏

  • @redietemito2950
    @redietemito29502 жыл бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @nesanetdebebe4090
    @nesanetdebebe4090 Жыл бұрын

    በሕይዋት ኑሬ በመደማጤ ጌታ ይማስገን

Келесі