ሐዋርያው ቶማስ ምትኩ ስህተቱን አመነ!

Ойын-сауық

#Tommy #Thomas_mitiku #interview #mikurab_show #talkshow

Пікірлер: 235

  • @jebessag.1540
    @jebessag.1540 Жыл бұрын

    ሐዋርያው ቶሚ, አንተ ብሩክ ነህ አሁንም ቅባቱንና የኃይል አሰራሩ እስካሁን ድረስ በንተ ላይ ብዙ አያለሁ። የቃል እና የኃይል አገልግሎትን ሚዛናዊ አድርገህ የምትሄድበት አቅጣጫ ይመቸኛል። ቀጥልበት እወደሃለው። 🙏❤️🙏❤️🙏🔥🙏🔥🙏🔥🙏🔥🙏❤️🙏

  • @biniselam
    @biniselam Жыл бұрын

    ቶሚ ለኔ በዘመኔ መዋዠቅ ያላየሁበት አገልጋይ ነው።

  • @joseph6374
    @joseph6374 Жыл бұрын

    ብዙ ቅይጥ ነገሮችን የሚያጠራ ውይይት እና አስደማሚ የመጽሐፍ ቅዱስ መርህ የታየበት በመሆኑ ተባርኪያለሁ ተባረኩልኝ።

  • @salemmelka3698
    @salemmelka3698 Жыл бұрын

    የጌታ ባሪያ ሐዋርያው ቶማስ ምትኩ በአንተ ፀጋ ብዙ ሕዝብ ተጠቅሟል እንዲሁም ብዙ አገልጋይ መሪዎች ተነስተዋ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ለዘለዓለሙ አሜን ።

  • @victoriaj.5144
    @victoriaj.5144 Жыл бұрын

    Apostle Thomas , ❤️❤️❤️😍😍😍በአንተ አልፎ ጌታ በምድራችን የሰራውን በረካታ መንፈሳዊ ሥራዎችን አይቻለሁ ፣ አገልጋይነት የሚያስናፍቅ የጌታ ክንድ በአንተ ውስጥ ሆኖ አይቻለሁ።❤️❤️❤️🙏🙏🙏 በውይይቱም እጅግ ተምሬበታለሁ።

  • @eyormar7265
    @eyormar7265 Жыл бұрын

    ደግሜ ሰማሁት የሕይወት ልምድ ትምህርት ቤት ነው, ሐዋርያው ቶም። እጅግ ደስ የሚል ውይይት ነው። Tebarek Mukrab Media

  • @hayimdavid1330
    @hayimdavid1330 Жыл бұрын

    በአገልግሎቱም ሆነ በሕይወቱ ያልቀዘቀዘ ሁልጌዜ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል 🔥🔥🔥🔥🔥የተቀጣጠለ በኃይል አገልግሎትም እስካሁን የቀጠለ እና በቃልም አገልግሎቱም በክብር ያለ ሚዛኑን ጠብቆ የሚሄድ የእግዚአብሔር ሰው!!!!!!!!!!!! እንወድሃለን። Praise the Lord forever and ever for His grace working upon you.

  • @yelibsew4981
    @yelibsew4981 Жыл бұрын

    Apostle Tommy Dink Sew Tebarek

  • @thevoicecryinginthewildrne2116
    @thevoicecryinginthewildrne2116 Жыл бұрын

    ግሩም ነው መቼም ፤ ፓስተር ቶማስ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ። የእንደገና አምለክ ስላበዛልህ ቸርነት እና ምህረት ስሙ የተባረከ ይሁን። ከዚህ በኋላ " ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ" እንደተባለው ይህን ምስክርነት የሚሰማ ልብ ያለው ቢኖር ልብ ይበል።

  • @LoveLife-zg8ob
    @LoveLife-zg8ob Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል አስስተማሪ ፕሮግራም ነበር ሐዋርያው, በጌታ ብሩክ ነህ፡፡

  • @faithwalks1180
    @faithwalks1180 Жыл бұрын

    Yetebarek sew yetebareke Kal ena hiwot yakafelal Sew yalewin new yemistew Tebarek Apostle Tom

  • @user-qf3qn6tn1o
    @user-qf3qn6tn1o Жыл бұрын

    Tebarek Tebarek Tebarek Apostle Tommy

  • @tommelake554
    @tommelake554 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አባቴ ይባርክህ ያብዛህ ሐዋርያው ቶም

  • @lifepriority4217
    @lifepriority4217 Жыл бұрын

    ሁልጊዜ በትምህርትህ በሕይወትህ እና በመንፈስ የኃይል አገርግሎትህ እንዲሁም በቃለመጠይቆችህ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ። ሐዋርያው ቶማስ ምትኩ በአንተ ላይ ስላለው ፀጋ ለእግዚአብሔር ለዘለዓለሙ ክብር ምስጋና ይሁን ። ሙክራብ ሾው በርቱ ምርጥ አገልግሎት እየጣችሁ ነው ።

  • @fitsumnigusse912
    @fitsumnigusse912 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም የሚደንቅ ውይይት .. በእግዚአብሔር ቃል ልክ እና ከመልካም የህይወት እና የአገልግሎት ምስክርነት ጋር :: ምኩራብ ሚድያ አዘጋጅ እና አቅራቢ አገልጋይ አክሊለ ተባረክልን እንወድሃለን :: ሐዋርያው ቶም ... በምድራችን የመድረክ እና የህይወት ወጥነት የምናይብህ : በመፅሐፍ ቅዱስ አስተማሪነት : በሐይል እና የመንፈስ ቅዱስ አገልግሎት ለብዙዎቻችን ምሳሌያችን ነህ እንወድሃለን !! መጪው ዓመት በብዙ ፍሬ የተሞላ ይሁንልህ ::

  • @raulyana7230
    @raulyana7230 Жыл бұрын

    Apostle Tommy, You are the living testimony . Tebarek Mukrab Media

  • @mulukaypaghian4157
    @mulukaypaghian4157 Жыл бұрын

    በጣም ነው ወድሜን የምወደው ትክክል መፅሐፍ ቅዱስ መሰረታዊ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ 😇🙏

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 Жыл бұрын

    Des yemil program néw ❤️🙏

  • @phinahask.7918
    @phinahask.7918 Жыл бұрын

    ሰው ሰው ሲሆን እግዚአብሔርም እግዚአብሔር ሲሆን ደስ ይላል። ተባርከሃል

  • @yohanesabate1219

    @yohanesabate1219

    Жыл бұрын

    ምን ማለት ይሆን?🤔

  • @user-pv6ee8ri8n
    @user-pv6ee8ri8n Жыл бұрын

    We need this kind of Gospel Minister in our Nation. You are really genuine and experienced in life and ministry. Biblically equipped! 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @KiddyKassa
    @KiddyKassa Жыл бұрын

    My favorite pastorye 🥰🙏🏻🙏🏻 bless you

  • @rightliving2075
    @rightliving2075 Жыл бұрын

    Blessings more and more Apostle 🙏❤️🙏❤️❤️❤️❤️🙏❤️🙏🦅🦅🦅🦅👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yelibsew4981
    @yelibsew4981 Жыл бұрын

    Wowww Amazing discussion with beloved Apostle. Thank you 🙏

  • @abrhamteferi2692
    @abrhamteferi2692 Жыл бұрын

    እጅግ አስተማሪ ቃለመጠይቅና መልስ

  • @alfaomega5348
    @alfaomega5348 Жыл бұрын

    Apostle Tom, My favorite Gospel Minister. We love you always ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg Жыл бұрын

    ቶሚ በብዙ ተባርከንብሃል በጣም ነው የምንወድህ❤️❤️🙏🙏

  • @zematefera4750
    @zematefera4750 Жыл бұрын

    Des Yemil Tiyake ena Melse Nebir Bizu Temrealhu

  • @marty1045
    @marty1045 Жыл бұрын

    Tommy you are a wonderful blessing ግሩም ነው🙏

  • @eyormar7265
    @eyormar7265 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Praise the Lord forever and ever.

  • @abyottaye2103
    @abyottaye2103 Жыл бұрын

    አንደ ሐዋርያው ቶም ያለ እግዚአብሔር ለምድራችን ስለ ሰጠን ስሙ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ለብዙዎች መነሳት ምክንያት ሲሆን እንዲሁም ለብዙዎች ምሳሌ ነው ✅

  • @newtonj.5428
    @newtonj.5428 Жыл бұрын

    Apostle Tommy, Man of faith , Power and love. I have learned a lot of things ( God’s Word , practical power ministry etc ) from your ministry the past 28 years. You are a great blessing for this generation.

  • @elagym5723
    @elagym5723 Жыл бұрын

    አሁን ባለው ዘመናችን የሚታዮት ጥፋቶች አንዶና ዋንኛው ጌታን ከማክበር ይልቅ የብርና የተቃራኒ እጾታ ክብርና ፍቅር በዝቶ ይታያል ይህንን ደግሞ ፊት ለፊት ሰዎቹን በመናገር ብቻ ነው ማስተካከል የሚቻለው ጸሎት ከዚያ በኋላ ነው ።

  • @user-il8fu1nf2k
    @user-il8fu1nf2k Жыл бұрын

    ሐዋርያው ቶሚ ከ20 ዓመት በላይ በአገልግሎትህ ተጠቃሚ ነኝ። የቃሉን እና የመንፈስን ኃይል አመጣጥነህ የምትሄደው አገልግሎት ይመቸኛል። በዚህም እጅግ ተጠቃሚነኝ። ተባረክልኝ ይብዛልህ

  • @olantufa2439
    @olantufa2439 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ትምህርታዊ ውይይት ነው ጌታ ይመስገን በእውነት ቃላት የለኝም ተባረክልንንንንንንንንንንንን Mekurab Media, Thank you 🙏

  • @wubitteddy4189
    @wubitteddy4189 Жыл бұрын

    ሐዋርያው ቶም, በአገልግሎትህ ብዙ የተጠቀምን ነን። ከአካላዊ ገዳይ በሽታ በኃይል አገልግሎትህ የዛሬ 5 ዓመት በጌታ ተፈውሻለሁ እንዲሁም የነገርከኝም ትንቢት ተፈፅሞልኛል። ክብር ለጌታ ይሁን። አሁንም ጌታ ለምድሪቱ ሁሉ ለበዛ በረከት ያርግህ።

  • @yesshalom4509
    @yesshalom4509 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሐዋርያው ቶማስ ምትኩ በአንተ ላይ ስላለው ፀጋ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ምስጋና ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @serawitargaw2157
    @serawitargaw2157 Жыл бұрын

    ሐዋርያው ቶሚ ብዙ በአንተ አገልግሎት ተጠቃሚ ስሆን ጌታ በትንቢት ፍፃሜ ከአካላዊ ፈውስ በተለይም በቃሉ አገልግሎት አቁሞኛል። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንንንንንንን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @barkottewelde7086
    @barkottewelde7086 Жыл бұрын

    የተባረክ እና የታመንክ ሰው, ብዙ በአንተ አገልግሎት ከ27 ዓመት በላይ ተጠቃሚ ነኝ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። ተባረክልን በብዙ ዕድሜ እና ጤና!

  • @bettamesele2307
    @bettamesele2307 Жыл бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!!!!!!! በብዙ ተባርከሃል ሑዋርያው ቶም።

  • @hallelujahdinku7584
    @hallelujahdinku7584 Жыл бұрын

    Hallelujah Amen Amen Amen Thank you Apostle Tommy

  • @user-gp4wd5nv9j
    @user-gp4wd5nv9j Жыл бұрын

    በአገልግሎትህ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ተምሬአለሁ አድጌአለሁ ። የዛሬ ሦስት ዓመት አካባቢ በአገልግልትህ ከአካላዊ በሽታ ተፈውሻለሁ የተነገረኝም ትንቢት ተፈፅሞልኛል። ክብር ለጌታ ይሁን። ሐዋርያው ቶሚ የተባረክ ነህ።

  • @weyniy2290
    @weyniy2290 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሐዋርያው ቶማስ ምትኩ ከልጅነት እስከ እስከአሁን በአንተ በሁሉም ስጦታዎችህ ተገልግያለሁ ። ክብር ለእግዚአብሔር ለዘለዓለሙ አሜን ይሁን ።

  • @SOLUTIONWITHPBERNI
    @SOLUTIONWITHPBERNI Жыл бұрын

    ሐዋርያው ቶም በረጅም ዘመን የአገልግሎት ቆይታ በሚያስቀና አና አስደናቂ የህይወት ምስክርነት በሚገርሙ ድንቅ ትምህርቶች እና የኃይል አገልግሎት እስካሁን በፅናት ያገለገልህ ካንተ ብዙ የተማርን አባትና ምሳሌያችን ነህ! 'ክርስቶስ' 'ወንጌል' 'ቤተክርስቲያን' - የኖርክለት ያስተማርከው ለትውልድ ያስቀረኸው ትልቅ የክርስትና አሻራ ነው!!! ያንተን አንዱ አረፍተ ነገር መስማት ባንዴ ብዙ መፅሐፍ እንደማንበብ ነው! ይገርማል! በጣም እንወድሃለን!!! በጣም እናከብርሃለን!!!! ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን እንዳንተ ያሉ አባቶች ይክረሙላት! ይበርክቱላት! ኑርልን! Long Live Apostle Tom!!! ምኩራብ ሚዲያ መልካም አድርጋችኋል-ተባረኩ!!!!

  • @VZere
    @VZere Жыл бұрын

    ውይይታችሁ ከምድር አውጥቶ በሰማይ ሕይወት የሚያኖር የወንጌል እውነት ነው። ሁለታችሁም ተባረኩ። ተባረክልልልልልኝኝኝኝኝ ሐዋርያው!!!

  • @jebessag.1540
    @jebessag.1540 Жыл бұрын

    Wowww eager to see the next part, Apostle Thomas, God’s blessings be upon you and your family abundantly. Tommy is my Gospel hero! ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️🙏🙏

  • @zufanabay9260
    @zufanabay9260 Жыл бұрын

    ይህ ትውልድ እንዲህ አይነት የወፍንጌል ትምህርት አይመቸውም ። የእርሱን ፍላጎት የሚነግረዉን ነው የሚፈልገው። ሐዋርያው ቶሚ እናት ቀጥል በዚሁ መንገድ ። ከዛሬ 30 ዓመት ጀምሮ በአገልግሎትህ ተጠቃማ ነኝ። ተባርክሃል።

  • @ababubalawee6640
    @ababubalawee6640 Жыл бұрын

    ቶሜ ህይዉቴን በጌታ ላይና በመንፈስ መመራት ልምምድን ያየሁበት የሜገርም መገለጥ የፈውስ አገልግሎት የቃል አገልግሎት የተለያዩ አይነት ልሳኖች ልሳኖችን በጉባኤ መሃል የመተርጎም አገልግሎት ያ ዘመን ያ አገልግሎት በምድራችን በአይናችን ያየንበት ዘመን አሁንም የምንናፍቀው አገልግሎት ነው ።መቼም የአንተን አገልግሎት አልረሳውም ያ ዘመን እውነተኛ ዘመንንን ።

  • @victoryvoice9583
    @victoryvoice9583 Жыл бұрын

    ሐዋርያው ቶም, እንወድሀለን በጌታዬ ኢየሱስ በአንተ አገልግሎት በኩል ከአካላዊ የሞት በሽታ ተፈውሼ እድሜ ተጨምሮልኝ አለሁ ♥♥♥ ክብር ለጌታ ይሁን!!!!!!!!!! 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️😍😍😍🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @merkbuzebene8498
    @merkbuzebene8498 Жыл бұрын

    የአገልግሎት ክብር፣ ሕይወት እና ጌታን ማክበር (ማስቀደም) ከበፊት ጀምሮ አይብሃለሁ። ከ27 ዓመት በላይ በአገልግሎትህ ተጠቃሚ ነኝ። እንወድሃለን እንፀልይልሃለን

  • @wasyihuneyob7548
    @wasyihuneyob7548 Жыл бұрын

    ሐዋርያው ቶም, የተባረክ እና የተወደድህ ሰው ይህ ትውልድ ብዙ ከአንተ ቢማር እላለሁ። 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🔥🔥🔥

  • @lidetadugna3903
    @lidetadugna3903 Жыл бұрын

    ሐዋርያው ቶሚ ብዙ በአንተ አገልግሎት ከልጅነቴ ጀምሮ ተጠቃሚ እና ተከይ ነኝ። 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏

  • @sehalew.8748
    @sehalew.8748 Жыл бұрын

    የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ፀጋ ይብዛላችሁ !!!! ታላቅ፡የእግዚያብሄር፡ሰዉ፡ ሐዋርያው ቶም ተባረክ ቡብዙ

  • @ridayhabte735
    @ridayhabte735 Жыл бұрын

    በሕይወትህም ሆነ በአገልግሎትህ ብዙ ተምሬአለሁ። ለጌታ ክብር ይሁን።

  • @adugnap9156
    @adugnap9156 Жыл бұрын

    ድንቅ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ውይይት ነው። ሐዋርያው ቶም ፀጋው ይብዛልህ። አክሊል ተባርኩሃል።

  • @yilmareda6490
    @yilmareda6490 Жыл бұрын

    ዋው ዋው ድንቅ አስተማሪ ውይይት ነው። ተባረኩልኝ። በርቱ እንደዚህ አይነቱን ነው የምንፈልገው። 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️❤️❤️🙏

  • @user-im3np1wv6c
    @user-im3np1wv6c Жыл бұрын

    ሦስቱም ተከታታዮች ድንቅ ትምህርት ሰጪዎች ናቸው ለሚያስተውል ሁሉ። ሐዋርያው ቶሚ ወደ ሚድያ በብዛት ና ብዙ እውቀት እና ልምድ አለህና።

  • @desualem4037
    @desualem4037 Жыл бұрын

    በአገልግሎትህ እና በሕይወትህ ከ25 አመት በፉት ጀምሮ ብዙ ተጠቃሚ ነኝ። ጌታ አንደአንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @tirufatj.1103
    @tirufatj.1103 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ብሩክ ብሩክ ብሩክ ብሩክ ነህ ወደፊትም ቢሆን በብዛት ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወንድሜ አገልጋይ ቶሚ

  • @kefyalewmergia7683
    @kefyalewmergia7683 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ውይይት ነበር ጌታ ስለሰጠን ቃል እና የሕይወት ልምድ ጌታ ይመስገን ከልቤ ባረኳችሁ ተወዳጆች ናችሁ። ሐዋርያው ቶም በብዙ ተባረክልኝ።

  • @yanetnaod320
    @yanetnaod320 Жыл бұрын

    ሐዋርያው ቶም, የተባረክ እና የተወደድህ ሰው!!!!!!! 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🔥🔥🔥

  • @user-zr4cg2gw6o
    @user-zr4cg2gw6o Жыл бұрын

    ጥቂቶች ያልተረዱህ የወንጌል አርበኛ። እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይብዛልህ።

  • @belovedones8619
    @belovedones8619 Жыл бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይጩምርልህ። ተምሬበታለሁ።

  • @elsabetpahulis5046
    @elsabetpahulis5046 Жыл бұрын

    አሜን!!! ዘመናችሁ ይባረክልኝ!!!! ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልኝ!!!❤❤❤❤

  • @voiceoffaith3533
    @voiceoffaith3533 Жыл бұрын

    ድንቅ ሐሳብ እና ውይይት ነው። በብዙ ተባርካችኃል። ሐዋርያው ቶም ብዙ በአንተ አገልግሎት አድጌአለሁ።

  • @yosephgirma5316
    @yosephgirma5316 Жыл бұрын

    እኔ ስለቶሚ ምን እንደምል አላውቅም እሱ ለምድሪቶዋ ገጊታ የተሰጠን ድንቅ አገልጋይ ነው እራሱን የማይቆልል ሁሌ ከሱይልቅ አምላኩ ሲከብርለት የሚወድ ጋጋታ የማይወድ ምልበላቹ እንደሌላው አገልጋይ ቅንጦት ማይፈልግ ከራሱ ይልቅ ለጌታ ቅድሚያ የሚሰጥ ስለሕዝብ መዳን የሚያስጨንቀው በቃ ምንልበላቹ ስለሱ አውርቼ አልጨርስም እሱ አንደኛ አገልጋይ ነው ፈጣሪ እድሜ ና ጤና በረከት ይስጥልኝ ፈጣሪ ያሰብከውን ህልም ያሳካልክ እዉነት በጣም የምወድክ

  • @user-ui4py7pz4p
    @user-ui4py7pz4p Жыл бұрын

    የተወደድህ የጌታ ባርያ ሐዋርያው ቶም ተባርከንብሃል

  • @semelakew
    @semelakew Жыл бұрын

    Apostle Tom be blessed more and more! Glory to Glory በኃይልና በቅባት መቀጠል ነውውው 🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @sarawolde5618
    @sarawolde5618 Жыл бұрын

    ሐዋርያው ቶም, ሁልጊዜም እንወድሃለን ተባርካችኃል።

  • @agaabdi6781
    @agaabdi6781 Жыл бұрын

    አሜንንንንንንንንንንን ሐዋርያው ቶም, ተባርከሃል። Tebarek Mukrab Media!

  • @mayayirda2133
    @mayayirda2133 Жыл бұрын

    I have learned a lot from your discussion. Tebareku Tbareku. Amazing and wonderful!

  • @tantomuka7323
    @tantomuka7323 Жыл бұрын

    Thank you Mekurab Media for inviting this beloved man of God Apostle Tom

  • @yanetnaod320
    @yanetnaod320 Жыл бұрын

    A Man of love and faith , Apostle Tommy . We have blessed by your ministerial service always.

  • @michaeltamiru8901
    @michaeltamiru8901 Жыл бұрын

    ,ብሩክ ብሩክ ብሩክ ነህ ወደፊትም ቢሆን ለምድሪቱ እውነተኛ የወንጌል መልዕክተኛ የሆንከው ሐዋርያው ቶማስ ምትኩ እንወድሃለን

  • @user-qf3qn6tn1o
    @user-qf3qn6tn1o Жыл бұрын

    Wowww Wonderful discussion. Blessings more for both.

  • @ritayed.9883
    @ritayed.9883 Жыл бұрын

    የተወደድህ ሰው ቶሚ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @kurateyohanes2684
    @kurateyohanes2684 Жыл бұрын

    እንዲህ ነው መፅሐፍ ቅዱሳዊ መንፈሳዊ ውይይት ። ተባረኩልኝ ተባረኩልኝ

  • @rayamesfin9947
    @rayamesfin9947 Жыл бұрын

    ድንቅ ጥያቄዎች እና ድንቅ ምላሽ ። መዝሙር 65 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ለዘመኑ በጎነትህን ታጐናጽፈዋለህ፤ ሠረገላህም በረከትን ተሞልቶ ይፈስሳል። ¹² የምድረ በዳው ሣር እጅግ ለመለመ፤ ኰረብቶችም ደስታን ተጐናጸፉ። ¹³ ሜዳዎች መንጋ በመንጋ ሆኑ፤ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤ እልል ይላሉ፤ ይዘምራሉም። A Happy New year Apostle Tom & Mekurab Show.

  • @titorise1223
    @titorise1223 Жыл бұрын

    ልብ ላለው ድንቅ ውይይታዊ ትምህርት ነው። ተባርካችኃል።

  • @winnersway8848
    @winnersway8848 Жыл бұрын

    Beloved Apostle Tommy! Excellent discussion with well experienced and knowledgeable man of God!!!!

  • @agaabdi6781
    @agaabdi6781 Жыл бұрын

    አሜንንንንንንንንንንን ሐዋርያው ቶም, ተባርከሃል።

  • @eyertaye7589
    @eyertaye7589 Жыл бұрын

    የተበረክ እና የተወደድህ የጌታ ባሪያ ሐዋርያው ቶም 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌👍👍

  • @yeshitsehaye9839
    @yeshitsehaye9839 Жыл бұрын

    wowww Apostle Thomas, I love your Biblical understanding. May God bleass you abundantly.

  • @libachewamanu2771
    @libachewamanu2771 Жыл бұрын

    Apostle Tommy, You are a great blessing for us. Glory to the Highest God!

  • @kuyetaj.
    @kuyetaj. Жыл бұрын

    Apostle Tom, You are the father of many people and ministers. We have appreciated and learned a lot from these consecutive well experienced and knowledgeable discussions .

  • @sewitmedihin4343
    @sewitmedihin4343 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ።

  • @tarikuwal.302
    @tarikuwal.302 Жыл бұрын

    ሁልጊዜም ትውልድ ሊሰማህ ይፈልጋል ስለሆነም በብዛት ወደ ሚድያው ብቅ በል።

  • @berudaniel6132
    @berudaniel6132 Жыл бұрын

    Be blessed more and more. We love you Apostle Tom! You are impacted My life and ministry the past 20 years. Will learn more the coming years in God’s will from your Biblical knowledge and ministry experience .

  • @abyottaye2103
    @abyottaye2103 Жыл бұрын

    ሁሌም የምባረክብህ ቶሚ እንወድሃለን

  • @baharuzegeye3811
    @baharuzegeye3811 Жыл бұрын

    ይህን የመሳሰሉ የበሰሉ አገልጋዮች ባሉበት ውስጥ ብቻ የሚደመጥበት ዘመን

  • @getayawkalgirum7454
    @getayawkalgirum7454 Жыл бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር ለዘለዓለሙ አሜን ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tazabelay112
    @tazabelay112 Жыл бұрын

    Apostle Tom Thank you for sharing your understanding of Biblical truth and experience!

  • @senayitayele9835
    @senayitayele9835 Жыл бұрын

    በጣም ነው የምንወድህ ሁላችንም። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @millionyididiya9721
    @millionyididiya9721 Жыл бұрын

    Hawariyaw Tomas, Mesaleyachin neh be Hiwot ena be aglglot tsinat Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek

  • @zebenehaile1832
    @zebenehaile1832 Жыл бұрын

    Apostle Tommy We love and respect you. Excellent timely message.

  • @kefyalewmergia7683
    @kefyalewmergia7683 Жыл бұрын

    ልብ ላለው ላዳመጠው 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teshagery
    @teshagery Жыл бұрын

    A Mighty Gospel Warrior Apostle Thomas.

  • @ethiopiamebiratu8780
    @ethiopiamebiratu8780 Жыл бұрын

    Well done Apostle Tommy Mekurab Media Tebarek

  • @mergiaj.4961
    @mergiaj.4961 Жыл бұрын

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ሐዋርያው ቶሚ ተባርከሃል።

  • @fasiledesj7775
    @fasiledesj7775 Жыл бұрын

    Apostle Tomas Be blessed more and more for sharing your knowledge and ministerial experience with us.

  • @aregeabate2864
    @aregeabate2864 Жыл бұрын

    ሐዋርያው ቶማስ, የሚደንቅ ብስለት እና እውቀት እንዲሁም ልምድ ያለው ሰው ነው ።

Келесі