" ወየው ፒኮክ! 🤣🤣 " /ማን ያሸንፋል ?/ ከትንሳዔ ጋር SE2 EP17

Ойын-сауық

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 62

  • @marthatenu3507
    @marthatenu3507 Жыл бұрын

    ጨዋታው በአብሌክስ ያምራል ይመለስ👊👊👊

  • @kedus2010

    @kedus2010

    Жыл бұрын

    betam

  • @MISGNAGHIRMAY09

    @MISGNAGHIRMAY09

    Жыл бұрын

    Ante yealex mastawekiya yemitatawkw genzeb tekefo ende. 😂😂

  • @etheth8142
    @etheth8142 Жыл бұрын

    ኤጭ ኩሜንቶች ምነው ዝም ብትሉ ይህም ሆነ ያነ ጥሮ አረገው ነው የሰሮት ደግሞ በሰው እጀራ አንግባ ዝም ማለት ይቻላን😢😢😢😢

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Жыл бұрын

    ለእውነት ከሆነ ሁለቱም ምርጥ ቢሆኑም አብሌክስ በጣም እያዝናና ያጫውታል ይበልጥ ማለት ነው

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Жыл бұрын

    ያሲን ቃሲምን ለማየት ነው የገባሁት የምር የኔ ቆንጆ ውበት ግርማ ሞገስ ❤❤❤❤

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Жыл бұрын

    አልክስ የት ነው እጭ 😢እደ መጀማረኛው ድምቅ አይልም 😢 ይመለስ የምትሉ👍

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Жыл бұрын

    እርጎ ሲባል ለሚለው ወላሂ ዝንብ እያልኩ ነበር ብዙ ጊዜ እናቴ ሳናድዳት አንች የርጎ ዝብ ጥልቅ ጥልቅ አበይ ትለኝ ነበር 😅😅😅😅

  • @tgsis979
    @tgsis979 Жыл бұрын

    Tensu the best person for this program keep going tensu we love u

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Жыл бұрын

    ትንሳኤ ትችላለህ 😍😍😍

  • @maregmessi4696
    @maregmessi4696 Жыл бұрын

    አረ የ አብሌክስ ያለ ይሄ ጫወታ በሱ ነው ደስስስስስስስ የሚለው

  • @AsmaA-uf9kn
    @AsmaA-uf9kn Жыл бұрын

    አብሌክስ ይመለስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eshetutefera5894
    @eshetutefera5894 Жыл бұрын

    One of the significant weaknesses of EBS is its systematic dismissal of highly competent individuals from certain programs. A prime example of this issue is the case of Hanna Yohannes, who was undeniably the perfect fit for the "Enechewawet" Program, but was inexplicably let go for trivial reasons. Now, with the "Man Yashenefal" program, it is evident that Ablex is the most suitable person for the role, and it is imperative to bring him back to the stage. To enhance the overall quality of your programming, it is crucial to pay close attention to the opinions and feedback of your audience. As a dedicated viewer of EBS programs for the past 11 years, I believe my perspective deserves respect and consideration. Additionally, it is essential to retain top-notch program presenters like Artist Nesanet Werkenehe, who consistently delivers outstanding performances for his program. By nurturing and supporting such talents, you can ensure the continued success and popularity of your network. Remember, in the competitive landscape of broadcasting, the key to achieving excellence lies in recognizing and embracing the strengths of your team members and valuing the valuable input of your audience.

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 Жыл бұрын

    ለመጀመርያ ግዜ ሳየው 🙏 ብራቮ ebs 😍❤️

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera753210 ай бұрын

    ዋዉ ትሱ እንኳን በሰላም መጣህ ወድማችን ጉበዚ

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750 Жыл бұрын

    ይሄን ጨዋታ የሚያደምቀው በአብሌክስ ነው

  • @ZdZd-dj3yk
    @ZdZd-dj3yk Жыл бұрын

    አብሌክስ ያዝናናል

  • @hd-fc4ej
    @hd-fc4ej10 ай бұрын

    Ech ebs abezachut ahunis😏 hannah abarerachu zim alin ahun chewatawn miyasa mirewn ablexn yemeleslin mitlu ablex ablex ✋✋✋✋

  • @user-jq8pm2rw5j
    @user-jq8pm2rw5j8 ай бұрын

    የቀረቡት ሰወች ብወዳቸውም ትንሳኤ ብዙም

  • @melatyemane723
    @melatyemane723 Жыл бұрын

    no offence tensu but alex was so much fun to watch kindly pls bring him back

  • @sidjemal1215
    @sidjemal1215 Жыл бұрын

    አር አብሌክስ ይምጠ

  • @sadaha7863
    @sadaha7863 Жыл бұрын

    ባንተ ያምራል ምድረ ኮልኮሌ ይመጡና ማየትም ያስጠላል

  • @yoniman5994
    @yoniman5994 Жыл бұрын

    አብሌክስ አብሌክስ አብሌክስ አብሌክስ ሰው አይበርክትለት የተባለ ጣቢያ Ebs 🤣

  • @user-ro7xu9jo4s
    @user-ro7xu9jo4s Жыл бұрын

    ይመቻቹ ፍታ አርጋቹኝ በተሌ የሞተ እርግብ ለማስረዳት የተጠቀመው ነገር 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Жыл бұрын

    ትንሳኤ አንተ ምራው ❤❤❤❤

  • @tgsis979
    @tgsis979 Жыл бұрын

    Tensu echi dance timchgnalch 😂😂😂😂😂

  • @user-kp2kj9ph4m
    @user-kp2kj9ph4m Жыл бұрын

    ሰላም ጉሩፕ መልካም እድል!!!❤❤❤❤

  • @josejimenez2753
    @josejimenez2753 Жыл бұрын

    ያብሌክስ ይችላል የመለስ

  • @solomoneshetu9297
    @solomoneshetu9297 Жыл бұрын

    ሰፈር መጠየቁ ለምን አስፈለገ ያዲስ አበባ ልጆች አይደላችሁም ውጡ ልትሉ ነው ወይስ ምን አስባችሁ ነው አይ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አንድነታችንን መች ይሆን የምትፈልስል ሁሌ ከድጡ ወደ ማጡ ምን አይነት ከብቶች እደሚመሩን ያስታውቃል ።

  • @user-vf5ii3gl8f
    @user-vf5ii3gl8f Жыл бұрын

    አረ አብሌክስ አብሌክስ

  • @sharpclover2911
    @sharpclover2911 Жыл бұрын

    ትሱ በጉደለ አረጉክ በቃ ( እስኮርት) አረጉሽ እንደጎማ

  • @aschalewkiross
    @aschalewkiross Жыл бұрын

    ablx ablex lezih programm ablex best naw1!!!

  • @loveethiopia159
    @loveethiopia159 Жыл бұрын

    እስክትለምዱትነው ትንሱንም የለመድነው ሲሄድ ቅሬታ አይጠፋም

  • @user-wu1hz3ck1o
    @user-wu1hz3ck1o Жыл бұрын

    አረ አብሌክስ ይመለስ

  • @melesechwassie7993
    @melesechwassie7993 Жыл бұрын

    ቀይ sir አለቃየን ይመስላል ከድምፅ እስከ መልክ ፈገግታ ድረስ ቁርጥ አለቀየን

  • @hibaadem3435
    @hibaadem3435 Жыл бұрын

    ግን ታዋቂሰወችንብቻነውእደ እሚቀርቡት

  • @emawayish5238
    @emawayish5238 Жыл бұрын

    Ye chawetawun dimket melisuln

  • @genetbirhanu5120
    @genetbirhanu51209 ай бұрын

    Iwnet new ko new borch alachew😂😂😂😂😂

  • @mekdesdek6474
    @mekdesdek6474 Жыл бұрын

    እረ አብሌክስን መልሱት

  • @Waka619
    @Waka619 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂የሀበሻ ወንዶች ቦርጭ

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw21039 ай бұрын

    ሰላም ኢቢየሶች ማን ያሸንፋል አብሌክስን ዪዛቹት ኑ 😢😮😅

  • @mulugetahabte9309
    @mulugetahabte9309 Жыл бұрын

    በማይሆን ሰው ፕሮግራሙ ከሚመራ ብታስቀሩት ይሻላል ።

  • @user-gb3vj8vl6d
    @user-gb3vj8vl6d Жыл бұрын

    Welcome 💺

  • @seidebrahim-km5mn
    @seidebrahim-km5mn Жыл бұрын

    አብሌክስ መልሡት ካልሆነ ዲስላይክ

  • @addisneka4034
    @addisneka403411 ай бұрын

    የፈረስ ተቃራኒ መኪና ነው።😅

  • @henokwendemu3726
    @henokwendemu3726 Жыл бұрын

    ትክክለኛውን ሰው አግኝታል ፕሮግራሙ

  • @johnsonkelta6820
    @johnsonkelta6820 Жыл бұрын

    tinsu

  • @djwakandalafromix9860
    @djwakandalafromix9860 Жыл бұрын

    Ere ye dagim zefen riesun ngerun

  • @ahmedmataanmataan438
    @ahmedmataanmataan438 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @asishotube5687
    @asishotube5687 Жыл бұрын

    ere benatachu ablex min hono new yetefaw.chewataw besu yamral ,ablexachin yimeles!!!! ERE ABLEX NAFEKEN EKO !!! ERE EBS ABLEXIN MELSULIN

  • @nebiatgirma-qs1ju
    @nebiatgirma-qs1ju Жыл бұрын

    አብሌክስ ከሌለ ይህ ፕሮግራም አያምርም 😢

  • @user-sf1vy3zs4j
    @user-sf1vy3zs4j Жыл бұрын

    tensu ante bemehone des belogal berta

  • @makkabashir9080
    @makkabashir9080 Жыл бұрын

    የሀበሻ ወንድ ቦርጫም ነን አላለም🤣🤣🤣

  • @armayeanteneh8562
    @armayeanteneh8562 Жыл бұрын

    Betam tasafraleh maneh akrabiw endet endet Arada kidus giorgis bete kirstianin chemiro yemigegnibetin sefer be majirat mechi sefer timesilewaleh aybalim ante chirash le tv lemayet enji lemakireb athonim ere ebs yetemare akrabi amtu

  • @user-hp9bw4nx2z
    @user-hp9bw4nx2z Жыл бұрын

    እረ የዓብሌክስ ያለህ

  • @tigi273
    @tigi273 Жыл бұрын

    ትንሹ አልሄደብህም

  • @Zahra-qh6md
    @Zahra-qh6md Жыл бұрын

    ራበር አልተመቸኝም

  • @user-gc5hw6bq4s
    @user-gc5hw6bq4s Жыл бұрын

    አረ አሌን አጡልን እዴ

  • @abelove
    @abelove Жыл бұрын

    ablex yimeles

  • @user-vb4mv9xq7h
    @user-vb4mv9xq7h Жыл бұрын

    ኸረ አብሌክስን መልሱት???😭😭😭

  • @ermibrasco1732
    @ermibrasco1732 Жыл бұрын

    እንዳመጣ አብሌክስ ይመጣ እሱ ከሌለ አስፋዉ መሸሻ ይመጥልን ዘገከን አንተ

Келесі