ወይ ነዶ

Музыка

ወይ ነዶ
🎧🎸Check Out New Ethiopian Music, Orthodox Tewahdo Mezmur, and Entertainment Videos
✔️Subscribe here: kzread.info_c...
✔️Facebook : / alem-ber-media-5359633...
✔️Google+: plus.google.com/1060118852634...
✔️web: AlemberEthiopia.com

Пікірлер: 841

  • @user-cx1hr2hp3k
    @user-cx1hr2hp3k6 жыл бұрын

    ውይ መብርየ። ስእወድህ። እያመንኩት ክዳኝ። ውይ ነዶ ምን ቀረሽ አትበለኝ ቆርጠህ ሌላካገባህ ለምን ልቤአተን ይለኛል። እይ

  • @jemessjemss4055

    @jemessjemss4055

    6 жыл бұрын

    ከዳተኛዉ፡በዛ፡አሁንስ

  • @jemessjemss4055

    @jemessjemss4055

    6 жыл бұрын

    አበበች ጌታየ ኧአዉ፡የሚታመን፡ተፋ

  • @user-cx1hr2hp3k

    @user-cx1hr2hp3k

    6 жыл бұрын

    Gemal Mehamed እውነት። ነው ክምር ለልጂነት ባሌ በታም ነበር እምንዋደድ ግን እድሜ ለስደት ለያየን። ስልደውልለት 4 አመት ቆየው። ያው ስአውዲ ጠለብ እምስሩ ልትረድኝ ትችላቹ። ስልክ አይስጡኝም ነበር አስሮች። በሶት ወር ብር ስልክ ነበር እምደውል ክዛ እንደምንም ብየ ጠፍው። ክዛደውልኩለት እሱግን ሌላ እግብቴ ሁለት ልጆች ወልዶል። ሥስማ ብታም አዘንኩ ሌላ ማግባት ፍለኩ ግን እደሱ እማፍቅርው አጠው

  • @sindumulie7630

    @sindumulie7630

    6 жыл бұрын

    አበበች ጌታየ አይዞሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ላንች ያለው ይሥጥሽ የወደዱትን ማጣት የቁም ሞት ነው

  • @salamsalamyirga5356

    @salamsalamyirga5356

    6 жыл бұрын

    ስወድህ ብርየየየ

  • @Birke-g3e
    @Birke-g3e10 күн бұрын

    መብርዬ ሙዚቃህን እውደዋለሁ በጣም አሪፍ ነው ።❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍🙏🙏🇪🇹🇪🇹 ግን ሀጢያት ነው አሉ መሰዳደብ ግን ፅድቅ ነው ይላል እግዚአብሄር ማሞገስ መሞገስ ሀጢያት አይደለም ማሰደብ ብቻ ነው ሀጢያት ።

  • @Birke-g3e
    @Birke-g3e3 күн бұрын

    መብርዬ የኔ አባት ብትሆን ደስ ይለኝ ነበር ሙዚቃሕን ስሰማ ማልቀስ ነው ስራዬ ወይ ነዶ እውነትሕን ነው አቦ 😭😭😭😭😭😭😭መቼም መብርዬ ያንተን ሙዚቃ ከፍቶ እንዴኔ የሚያለቅስ የልምም በትዝታ ውድድድድድድድድ ነው የማረግሕ 🇪🇹💪👍

  • @EnatEnat-w5w

    @EnatEnat-w5w

    Күн бұрын

    ጨውጽዥኅኅን

  • @enattube8391
    @enattube83912 жыл бұрын

    መብሬ ያገሬ ልጅ የደራው ማኛ በርታ ወይ ነዶ በዚህ ሙዚቃ 2002 ላይ የ9ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ሚኒ ሚዲያ እየከፈትን ጨፈርንበት ውይ ትዝታ የማይረሣ ማንም የማይወሥደው ሊሠረቅ ሊሸጥ የማይችል ቀሪ ሀብት ነው

  • @CkariinReermagaal

    @CkariinReermagaal

    10 ай бұрын

    Yes❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @user-fp8xs6pk6e

    @user-fp8xs6pk6e

    8 ай бұрын

    እኔም 9 ሀይስኩል ነበርኩ

  • @user-gu5tb8nn9m

    @user-gu5tb8nn9m

    2 ай бұрын

    Ene.demo.8.neberhu.ayeyyyy.tezetaa😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @-sead

    @-sead

    Ай бұрын

    እኔደሞ2,ክፈልነኝ ወላ😢😢😢😢😢

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d2 жыл бұрын

    ""ሰውማ መቼ ጠፋ አንዳፍታ ወዳጂ በቃሉ ዘላቂ አልተገኘምጂ👌"እውነት ብለሀል

  • @maryammaryam6891
    @maryammaryam68915 жыл бұрын

    ውይይይይይይ የኔ ውድ ወንድሜ አንተን አስታወሰኝ ወንድሜ ሲያገባ ይህ ሙዚቃ አድስ ነበር እና በዚህ ሙዚቃ እየጨፈርን ዳርነው አሁን የሁለት ልጆች አባት ሆነልኝ እና ሙዚቃን ስሰማ ወንድሜ ትዝ ይለኛል Sዬ ወንድምዬ ባለህበት ቦታ ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @user-nn3ep2qt2t

    @user-nn3ep2qt2t

    3 жыл бұрын

    كنتن

  • @user-hz8ou8hx5g

    @user-hz8ou8hx5g

    2 жыл бұрын

    😤

  • @user-hz8ou8hx5g

    @user-hz8ou8hx5g

    2 жыл бұрын

    @@user-nn3ep2qt2t አይፈቀራ

  • @SelamAychew-jl5xn
    @SelamAychew-jl5xn10 ай бұрын

    በዚህ ሙዚቃ ስንት ትዠታ አለብኝ ኑርልኝ ወንድሜ

  • @user-dk3yv8cx4v

    @user-dk3yv8cx4v

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @alemalem253
    @alemalem2536 жыл бұрын

    ፍቅር የሆንክ ልጅ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ማብርየ

  • @fjfkfvxjfuruv6580

    @fjfkfvxjfuruv6580

    5 жыл бұрын

    ዋውውው ወይነዶ

  • @user-ix1sd6nk9z
    @user-ix1sd6nk9z2 жыл бұрын

    መብሬ ሁሉም ሙዚቃህ ይመቼኛል 💘

  • @user-tv8hp6xb5d
    @user-tv8hp6xb5d Жыл бұрын

    I love you Ethiopian people, your brother from Sudan 😢

  • @user-kt2kw9cf5l
    @user-kt2kw9cf5lАй бұрын

    የትዝታ መንፈሴን ይቀሰቅሳዋል ፣ከሙዚቃው ኢንዱስትሪ ያገናኘኝ በእውነት ክብርልኝ ማብሪዬ የምውድህ።

  • @Damakesimedia7595
    @Damakesimedia759510 ай бұрын

    መብሬ የማከብርህና የምወድህ ወንድሜ ነህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ።ዘፈንክን ስሰማ በጣም እረበሻለሁ ።ይህንን ዘፈን ለየኔነሽ ታዬ ጨፌዶንሳ ላለሽው ጀባ በሉልኝ አጋጣሚ የምታውቋት አረጋ ነኝ ከዋሽንግተን ዲሲ።

  • @meri-bx3os

    @meri-bx3os

    7 күн бұрын

    እኔ እዳልሆን

  • @user-hd7qh5tb7e
    @user-hd7qh5tb7e10 ай бұрын

    ወይ ግዜ ምናለበት ትናንት ዛሬ ብሆንልኝ ጭንቀትና ሃሳብ ናፍቆት የለለው❤❤❤

  • @EKU-yi9pb7ev4n
    @EKU-yi9pb7ev4n7 ай бұрын

    አይ ማብሬ ብቻ አላህ እዲሜና ጤና ይስጥህ ይህ ሙዚቃህ ልቤን አቁስሎት ነው ያለፈው

  • @user-fk9wo1pw5s
    @user-fk9wo1pw5s3 жыл бұрын

    ውይ ጉድ ከቶ ሥንቱነው በሠው ልቡ የቆሠለው አይዟችሁ ውዶቸ ሠው የድርሻውን አያጣም

  • @guifhj1900

    @guifhj1900

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @ouseman
    @ouseman5 жыл бұрын

    ብዙ ሰው ያፈቀረውን ሲያስታውስ እኔ ግን ለቤተሰቦቸ የምጨፍረው ታወሰኝ ልጅነቴ

  • @iloveyoubaba1322

    @iloveyoubaba1322

    5 жыл бұрын

    እኔም በማብሬ ጊዜ ልጂ ነበርኩ እቤተሠብ ጋር ነው ትዝታየ

  • @reemnaif9548

    @reemnaif9548

    4 жыл бұрын

    😍😍😍😍

  • @user-br3yo8ui5i

    @user-br3yo8ui5i

    4 жыл бұрын

    ውይይይ

  • @saheedkhan2831
    @saheedkhan28314 жыл бұрын

    መብሬ ውስጤ ነህ ቀጥልበት

  • @hdhdhdhdhdhhd2909
    @hdhdhdhdhdhhd29096 жыл бұрын

    ለሱ ይብላኝ እጂ ቃሉ ለፈረሰው............... ስወድህ ወይ ነዶ

  • @Aboldaily

    @Aboldaily

    6 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @user-fy1un9oi6c

    @user-fy1un9oi6c

    5 жыл бұрын

    Hdhdhd Hdhdhhd። ካመቶችእደውምችትይበላችኮመትሥሠጡመችትትላላችሁሠላማችሁብዝይበልየልጅነቴዘፈንየዛሬንአያርገውናመቸይሆንያሠብነውተሣክቶሀገራችንእንግባ

  • @yekobezeleke6502
    @yekobezeleke6502 Жыл бұрын

    አምስተኛ ክፍል አያለው ቤታችን እና ትምርት ቤቱ አድ ስሐት መገድ ይስዳል ደሞ አቀበት ቆልቁለት ነበር እና መብሬን እየፈኩኝ ስወጣ ስወርድ ምንም አይታወቀኝም የኔ ትዝታ ኡፍፍፍፍፍ

  • @FatmeAlhanri-fv5gk

    @FatmeAlhanri-fv5gk

    Ай бұрын

    😂😂😂አቤት ውሸት በዛ ሥአት ስልክ አለደ ቴፕ ይዘሽ እየሔድሽ ነው

  • @SeadaMohammed-vf6gd

    @SeadaMohammed-vf6gd

    2 күн бұрын

    ​@FatmeAl😂😂😂😂😂🎉🎉🎉hanri-fv5gk

  • @user-hw7yg4cj1h
    @user-hw7yg4cj1h5 жыл бұрын

    ይድረስ ለምወድህና ለማከብርህ ብቻየን ጥለኸኝ ለሄድከው ለውዱ ወንድሜ ሁሌም ከሀይምሮየ ለማጠፋው እባክህ ተመለስ እኔም ሀገር ልግባ ልቤ አንተን ብሎ ስደት ከገባ 3 አመት ሞላኝ ስናፍቅህ ልኑር

  • @ehiiopiahagere5783

    @ehiiopiahagere5783

    2 жыл бұрын

    አይይይይይይይይ እህቴ አይዞሽ

  • @CkariinReermagaal

    @CkariinReermagaal

    10 ай бұрын

    ❤❤❤❤😂😂😂 Ayzosh

  • @tnueralene1173
    @tnueralene11736 жыл бұрын

    አይ መብሬ ስንቱን አሳለፈ ነው አመት ባአል ሰመጣ ማታ ማታ ልጆች ተስብስበን መዝፈን ነበር ስራችን ሁሉም ልጅ ግጥሙን ለቅም አርጎ ያውቀው ነበር አይ ጊዜ ሰው ልጅ እንደሆነ ቢኖር ምን ነበር..😢😢😭

  • @user-pe8lj4tl9s
    @user-pe8lj4tl9s11 ай бұрын

    መብሬ ሁሉም ሙዚቃህ ትረጉም አለቸው አሁን ላይ በጊዜው ጋር ስተያይ ❤❤❤❤

  • @genetbefk986

    @genetbefk986

    6 ай бұрын

    Good song

  • @emurihana6011
    @emurihana60114 жыл бұрын

    ተው የድሮው ባሌ በመብሬ ሙዚቃ በጫጉላ ብዙ ትዝታ አለን እኔ ስደት ላይ ተከራተትኩ ተው እንታረቅ በሂወት ካለህ በማብሬ በሁሉም ሙዚቃ ይሁንብህ አይ በተለይ የገጠር ልጆች ላይ ብዙ ትዝታ አለው

  • @user-yz7vy7ln5u

    @user-yz7vy7ln5u

    4 жыл бұрын

    በጣም ውዴ

  • @HanaHana-vk1bl
    @HanaHana-vk1bl8 ай бұрын

    የክፍለ ሀገር ልጂ ሆኖ ይሄን መዚቃ ያልሰማ ማንም የለም የልጂነት ጓደኛዬ ብዙ ግዜ ይሰማው ነበር ያው ተለያዬን በቤተሰብ ምክንያት ብዙ ካሳለፍን በዃላ ግን ምንም ትዝታ የለብኝም የወደፊት አላማ ስላለኝ

  • @HgUt-ml6xp

    @HgUt-ml6xp

    5 ай бұрын

    ተመቸ ሺኝ

  • @user-gx9xu3xu2n
    @user-gx9xu3xu2n4 ай бұрын

    አይ ጊዜ ሁሉም እደቀልድ አለፈ በ2004የ10ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ አንዱን አይነ አፍር አፍቅሬ ከዚ ሙዚቃ ጋር አብጄ ነበረ አይ ጊዜ ያቺም ቀን አለፈች አሁን ላይ ሁለታችንም የራሳችንን ህይወት ይዘን እየመራን ነው ትዝታዬን ቀሰቀስከው

  • @user-hz2oh8ok2k
    @user-hz2oh8ok2k2 жыл бұрын

    ዋውውውው አይይይይ ትዝታ መብሬ የኔ ጀግና😍😍😍😍😍😍😍😭😭😭😭😭😭

  • @user-im2su5kj3z
    @user-im2su5kj3z6 жыл бұрын

    ይህ ሙዚቃ እኔ አስብዳኝ ነበር ፀበል ሂጂ ዳነሁ። ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን። 😭😭😭😭

  • @user-qf4jp1op6z

    @user-qf4jp1op6z

    6 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እርኛዬ ነው ወይኔ እህቴ እኳን ዳሺ

  • @user-cx1hr2hp3k

    @user-cx1hr2hp3k

    6 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እርኛዬ ነው እንኳን ዳንሽ

  • @user-jg6jw1vw6y

    @user-jg6jw1vw6y

    6 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እርኛዬ ነው በስማብ እንኳንዳሽ፡እህቴ፡ሙዚቃአታዳምጡ፡በሽታነው፡ሁሌም፡ቢሆን፡መዝሙር፡አዳምጡ

  • @user-im2su5kj3z

    @user-im2su5kj3z

    6 жыл бұрын

    አው አንድም መንግስተ ስማያት መግቢያ መዘመር ይሻላል ። አለም አሳሳች ናትና። አለም አላፊ ናት። መንግስት ግን አይታለፍም !!!

  • @user-qz5nb9xp8j

    @user-qz5nb9xp8j

    6 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እርኛዬ ነው

  • @wowwow242
    @wowwow2422 жыл бұрын

    የመብሬ ሙዚቃ ውስጤ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish90874 жыл бұрын

    አይ መብሬ እፍፍፍፍፍፍፍ ወይነዶ እውነትህ ነው ወይ ትዝታ

  • @erade6736
    @erade67366 жыл бұрын

    መብሬ የውሰጤን ነው እኮ የምትለው የትጉዳ ሠው ብቻ ነው ትረጉሙ የሜገባው

  • @tebaayalew305
    @tebaayalew3053 жыл бұрын

    ወይኔ ማብሬ በጣም ነው የሚያምረው ድምፅህህህህ 👍👍

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys20106 жыл бұрын

    እፍፍፍፍ መብሬ ያተን ሙዚቃ ስሰማ ልጅነቴን ጉደኞቺን ሁሉም ነው የምታስታውሰኛ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ.

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube Жыл бұрын

    ስላም ጤና ይስጥልን ውዴ የሀገሬልጁች በያላችሁበት ባህርዳራቻ ስላማችሁ ይብዛልኛ ሀገራችንንምስላሙን ይመልስለን

  • @user-yc3dr7zs1s
    @user-yc3dr7zs1s5 жыл бұрын

    መብሬ ምርጥ ሰው ሁሉ ዜማዎችህ ይመቹኛል

  • @user-pl2ot7ls1n
    @user-pl2ot7ls1n Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላደረስህኝ በስንቱ በደልሁኝ

  • @mohamedhabash6351
    @mohamedhabash63512 жыл бұрын

    መብርየኑር ምርጥሰው አይዞህል 👍👍👍👍👍

  • @alfoah7431
    @alfoah74316 жыл бұрын

    እኔማ ከእንግድህ ምኑን ልመነው ያገኘሁት ሁሉ ከዳተኛ ነው

  • @mmmmm7318

    @mmmmm7318

    6 жыл бұрын

    ሀኒ ፍቅር Alfoah እኔም😢😢

  • @arlynquibe8586

    @arlynquibe8586

    5 жыл бұрын

    Fyujfhii

  • @user-mc3yp6go6t

    @user-mc3yp6go6t

    5 жыл бұрын

    ሀኒ በአሁን ሠአት ሰውን ማመን ቀብሮ መግባት ነው ሰው በቃሉ አይገኝም

  • @hayathh1699

    @hayathh1699

    4 жыл бұрын

    @@user-mc3yp6go6t ትክክል

  • @fkerkonjooo5729

    @fkerkonjooo5729

    2 жыл бұрын

    😢😢😢😢🤔

  • @eexxx3276
    @eexxx32764 жыл бұрын

    ወይኔ ይህንን ሙዚቃ በጣሜ ነዉ የምወደዉ

  • @user-eq2tw8zs7c
    @user-eq2tw8zs7c6 жыл бұрын

    ወይ ነዶ መብርዬ የት ጠፍተህ ነበር 😍🙋 አይይይይይይ እኛን ደሞ ስደት አንዶ ሊደፋን ነውውውውውውውውውውው

  • @user-dm1kh2uc3f

    @user-dm1kh2uc3f

    5 жыл бұрын

    አይዞሽ

  • @user-tx7eu5tv8k
    @user-tx7eu5tv8k4 жыл бұрын

    ትምርት ቤት ስሀፀድ ነበር የምሰማው ኡፍፍፍፍፍ ጓደኚቼጋ አየ ትዝታ

  • @tagengethiopia4711
    @tagengethiopia47116 жыл бұрын

    ይሄ፡ሙዚቃ ስወደዉ፡አመሠግናለሁ ኡፍፍፍፍ

  • @user-rh4be4ec7v

    @user-rh4be4ec7v

    2 жыл бұрын

    እኔም

  • @user-er9pl7rk4t
    @user-er9pl7rk4t9 ай бұрын

    ወላመብወዪነዶ ያልከዉትክክልነዉ መብርየ💚💛❤

  • @wudiemershamarti5571
    @wudiemershamarti55716 жыл бұрын

    መብርየ ስወድህ ምርጥ ሰው

  • @user-io2qb8cf4v
    @user-io2qb8cf4v6 жыл бұрын

    መገደኛዉ ልቤ መገደኛ ወዶ ተከራቶ ቀር ወይ ነዶ መብሬየ ሰወድህ እኮ ከልቤ ነው የኔ ጣፋች ያገሬ ልጅ ዉድድድድድድ ዉድድድድድድ

  • @enanugebeye6333
    @enanugebeye63335 жыл бұрын

    ይህ ልጅ የት ህድ ናው ግን እንደዝህ የጥፍው ለማንኛው ባለብ ሰላም ይሁንልን

  • @ibrahemhusain6034

    @ibrahemhusain6034

    5 жыл бұрын

    ሀይ

  • @hayathussentube8777
    @hayathussentube87774 жыл бұрын

    ትዝታየ የታነጥኩብህ ሁሉ ነገሬ መብርየ ሰወድህ እኮ ዋው ገልቢ ያረቢ ተው ትዝታ አለብኝ ቀሰቀሰከኝ አይ ጋራ ከልሎሻል አልመጣሸም አሉ በትክክል ጋራ ከሉሎኛል 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @user-dd3tg2mt1s
    @user-dd3tg2mt1s4 жыл бұрын

    ልጅ ሁኜ ነበር ይምሰማው በትልቅዬ ቴፕ

  • @user-ii8ry8dq3q

    @user-ii8ry8dq3q

    3 жыл бұрын

    ወይ ነዶ አይይይይ ትዝታ ብቻ

  • @hggh2528
    @hggh25286 жыл бұрын

    መብሬ ውስጤ ነው ስወድልህ. !

  • @user-in7yv6ws7z

    @user-in7yv6ws7z

    9 ай бұрын

    Teyiji

  • @ss-dz6hh
    @ss-dz6hh6 жыл бұрын

    መብርየ ዋዉዉዉዉ ዉስጤነዉ

  • @mohamedjebril236
    @mohamedjebril2365 жыл бұрын

    ወይ መብሬ በጣም ነው የምሆደው አገር ቤት ጨፈርነበት

  • @user-hr3ub9dh2d
    @user-hr3ub9dh2d4 жыл бұрын

    በጣም የምውደው ዘፋ ኝ ነው

  • @user-hf9ds1sn9b
    @user-hf9ds1sn9b6 жыл бұрын

    አይ መብርየ ስወደው ትዝታየ ኡፍፍፍፍ

  • @astrkbd6437
    @astrkbd64376 жыл бұрын

    ውይ መብርዬ እዴት እዴምወድህ

  • @lbinteslml3904
    @lbinteslml39045 жыл бұрын

    ወይ ትዝታ ኡፋፋፋፋፋፋፋፋ

  • @user-hh1bk8cp2w
    @user-hh1bk8cp2w6 ай бұрын

    Mebra yagera liji swedh eko❤❤❤

  • @HawwaHawa-tu3py
    @HawwaHawa-tu3py2 ай бұрын

    አይይይይይይይ ተወኝ እሰኪ ልኑርበት መብሬ

  • @user-dr2kv3ez2c
    @user-dr2kv3ez2c5 жыл бұрын

    ውይ መብሬ ስወድህ ይህ ሙዝቃ ትዝታ አለብኝ ከሰፈሬልጆች ጋር የዛሬን አያደርገውና ለዛሬ 8አመት እካባቢ

  • @ahmedmaher5190

    @ahmedmaher5190

    4 жыл бұрын

    ነይልኝ

  • @user-mz9ho6mx4m
    @user-mz9ho6mx4m5 жыл бұрын

    ወይ ሀገር ቤት አስታዉስበታለሁ ይን ሙዚቃ

  • @MULATDESSIE
    @MULATDESSIE5 ай бұрын

    መብርየ ትውስታየ አዲስ አበባ ሁለት ጊዜ አግኝቸሀለሁኝ

  • @fromgojjam2253
    @fromgojjam22536 жыл бұрын

    Mebrie Fiker adenakih negne. l love you so much and l like it all your songs. God bless you Mebereye.

  • @user-re7wj7gj6z
    @user-re7wj7gj6z4 жыл бұрын

    ወይነዶ ምንዋጋአለው ያረብ አገልጋይ ሆኝ ቀረሁ ወይነዶ

  • @user-eq7jq8yh6j

    @user-eq7jq8yh6j

    4 жыл бұрын

    Ayezosh hulachenm sedetghoch nen yalfal Hulum

  • @AmanAman-vh9ot

    @AmanAman-vh9ot

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ በርቺ

  • @abdiiguddi7708
    @abdiiguddi77083 жыл бұрын

    Mabree mangiste bayyeen jalladha❤

  • @user-sq2ox7wy7i
    @user-sq2ox7wy7i5 жыл бұрын

    ወይ ማብሬ 2004 ትዝታ አለብኝ ወይኔ, እረ ወይነዶ

  • @najan8397
    @najan83975 жыл бұрын

    የግዚው ስውምል መች ቁመ በቃሎ አይይ ስውድህ.......... መብራየ

  • @saeda-mj8vx
    @saeda-mj8vx Жыл бұрын

    ወይይይ፣መብርየ፣በትዝታገደልከኝ😮

  • @user-ki7yw6rd8p
    @user-ki7yw6rd8p5 жыл бұрын

    ዋውው መብሬ ሥወድህ ወይ ነዶ

  • @belayneshmasresha2411
    @belayneshmasresha24115 жыл бұрын

    Wawwww Yemebre Adinaki Negni Belayineshi Weloyewa

  • @user-rw9zy4od2k
    @user-rw9zy4od2k4 жыл бұрын

    መብሬ. ያገራችንን ዘፈን እንፈልጋለን ሽጌ አትመጭም ወይ ቅርብ አይደለሽም ወይ የሚለውን ዝፈንልን

  • @muhammedhusan3519
    @muhammedhusan35192 жыл бұрын

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 🌻🌻️ 🌻🌻 መሬ ምርጥ ሰው እንወደሀለን🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @alfoah7431
    @alfoah74316 жыл бұрын

    ወይ ነዶ ወይ ነዶ መገደኛው ልቤ መገደኛ ወዶ ተካራቶ ቀረ ያለኩያው ወዶ

  • @eirifirkf7470
    @eirifirkf74702 жыл бұрын

    ዋውውውው መብርየ ውነትነው

  • @WediReda-nf7nr
    @WediReda-nf7nr2 ай бұрын

    መመመብሬ ❤❤❤❤

  • @user-dr1zk2un2p
    @user-dr1zk2un2p5 жыл бұрын

    የዛሬን አያድርገው እና የሰርጊን ቀን በዚች ነበር ያሳለፍኩት ውይ ትዝታ

  • @kingcell4474
    @kingcell44744 жыл бұрын

    አለኝ ያልኩት ኩሉ ከዳተኛ ነዉ መብርየ።ስወድክ

  • @user-eh2rl5sl4b
    @user-eh2rl5sl4b3 ай бұрын

    ወይነዶወይዶ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @erukyahussien6571
    @erukyahussien65712 жыл бұрын

    ውይይይይይይመብሬበትዝታልገለኝነው በቀን ስንት ግዜ ያንተንሙዙቃ ሳልሰማአላድርም

  • @lsbsks4104
    @lsbsks41045 жыл бұрын

    አይይይይይይይይይይይይይ ትዝታዬን ቀሠቀሠዉ አገር ቤት ሥንጨፍር አይይይይይ ልጅነት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Ali-hh9iu
    @Ali-hh9iu6 жыл бұрын

    የት ነው ግን ያለው ይህ ልጂ ባለበት ሰላም ይሁን

  • @user-sr1eo8sh8w
    @user-sr1eo8sh8w6 жыл бұрын

    ማብሪየ ስወድህ እኮ ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @zhra8890
    @zhra88906 жыл бұрын

    ወይ ነዶ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እራስ ምታት ነው

  • @dgfddvcc6904

    @dgfddvcc6904

    5 жыл бұрын

    Sex

  • @helenshewaye9288
    @helenshewaye92886 жыл бұрын

    ውይ መብረዬልዩ ነህ በጣም የምወደው የማይሰለቺ ሑሊም የማዳምጠው

  • @user-sp3ul1ec8l
    @user-sp3ul1ec8l6 жыл бұрын

    መብሬጎበዝነህነገርግንእኛ።በነፃ አለቃቅስንሞትን።እንኳንእናቴሞታእንዲያውምአልቅስአልቅስይለኛል።።።።

  • @ansbdbbdbndndbbdbdb7341
    @ansbdbbdbndndbbdbdb73416 жыл бұрын

    አየ ጊዜ አንደጊዜ ካለፈ አይመለስ አለፈ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ትዝታየ

  • @mesihiwot6316

    @mesihiwot6316

    6 жыл бұрын

    እኔ ብዙም ዘፈን አልወድም ግን መብሬ የአንተ ዘፈን በጣም በጣም ነው የሚወደው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ!!!♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @few4873
    @few48736 жыл бұрын

    ውይ ጊዜ አይመለስ ቢመለስ ምነበር

  • @user-dr6fb6zm2x
    @user-dr6fb6zm2x6 жыл бұрын

    ዋይ ነዶ መንገደኛው ልቤ መንገደኛ ወዶ ያለኩያው ወዶ እኔማ ከንግዲህ ምኑን ልመነው አለኝ ያልሁት ከዳተኛ ዋይ ነዶ

  • @fatenmolly5613
    @fatenmolly56132 жыл бұрын

    Eyamanshe aye mabera ❤️❤️❤️

  • @GfGf-fo2qf
    @GfGf-fo2qfАй бұрын

    ወይኔ በመድሃኒኣለም 😢 ዘንድሮ እእእ እኔ ትግራወቲ ነኝ የኔ ማር ማብሬ ከውስጤ ነው ምውድህ ያንተን ዘፈን ሳዳምጥ ነው ያደኩት😓😓 ኣይይይ ግዘ ፈጣሪ ሆይ ወይ ሹፈን ወይ ሹተን ☝️⛪⛪⛪⛪ እእእእእእ😮

  • @uaeuae6539
    @uaeuae65396 жыл бұрын

    መብሬዉስጤነ😍😍😍💋💋💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @aminasaed4170

    @aminasaed4170

    2 жыл бұрын

    አፍፍፍፍ

  • @zenebechsiome6444
    @zenebechsiome64445 жыл бұрын

    ወይኔ መብርየ የሀገር ልጅ ስውድህ

  • @sined3358
    @sined33586 жыл бұрын

    በዚህ ዘፈን ትዝታ አለብኝ ብቻ ሁሉም ነገር ሲያልፍ እደተረት ይወራል እያመንኩት ከዳኝ ይድፍውና ቱ

  • @user-ss4et7tb4s

    @user-ss4et7tb4s

    6 жыл бұрын

    እያመኑ መከዳት ሁኖል። ልቤተሰበር መልሼ ሰው እንዳላምን ምን ይሻለኛል

  • @endrisyimer2091

    @endrisyimer2091

    4 жыл бұрын

    እኔም

  • @ss-dz6hh
    @ss-dz6hh6 жыл бұрын

    ዋዉ መብርየ ስወደዉ

  • @user-ex8bu5dj1y
    @user-ex8bu5dj1y3 ай бұрын

    እረየኔ ይባስስስስስስስ 😢😊

  • @user-rh4wg9cs3b
    @user-rh4wg9cs3b6 жыл бұрын

    የዛሬን አያረገው ና ተ/ ት ቤት ስንሄድ ፣አረም ስናረም ይሄው ነበረ መዋያችን

  • @user-dm1kh2uc3f

    @user-dm1kh2uc3f

    5 жыл бұрын

    አለፈሁሉም።

  • @user-rq2cb7gr3h

    @user-rq2cb7gr3h

    5 жыл бұрын

    እውይይይ እኔም አርም ስናርም በቃ ማንጎራጎር ነበር ስራችን አይይይ ያንን ከጊዜ እዴት ልመልሰው ብዙ ትዝታዎች ደስተኝም ነበርኩ እድሜ ልስደት እሄው አልሁ ሁሌም እደከፍኝ

  • @user-pt1el6zu8w

    @user-pt1el6zu8w

    5 жыл бұрын

    ትዝታየ መብሬ አሁንስ አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍ

  • @eurydhgdjhry4886

    @eurydhgdjhry4886

    4 жыл бұрын

    ቁስሌን ነካችውብኝ ውይ

  • @xjf5894

    @xjf5894

    4 жыл бұрын

    @@eurydhgdjhry4886 እንግዳሳፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @achayenigatu9360
    @achayenigatu93605 жыл бұрын

    Way nedo enem guwadengayen ankeratetkut 😒kale gin machem ayifersim 👌💖💝💞

  • @yeshe6413
    @yeshe64139 ай бұрын

    እኔ በጣም ነው የምወደው ❤❤❤❤

  • @user-ke6cr6mx6y
    @user-ke6cr6mx6y6 жыл бұрын

    betam betam wedded naw ymadergaw mebre 👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷konjoo ymcihe k SAUDI ARABIA Jeddah Jamal Ahmed

  • @neimaedrse5746
    @neimaedrse57464 жыл бұрын

    ውይ ትዝታ አባቴ አላህ ይረሀመውና በጣም ይወደዋል በትካዜ ሰመጥኩ ምናል አባቴ ከጎኔ ቢሆን ኖሮ ስደትን ባልተመኘሁ ነበር

  • @user-ec8ny2ui2i

    @user-ec8ny2ui2i

    4 жыл бұрын

    ያድድድህህህህ

  • @asiyaaseyaayesha9969
    @asiyaaseyaayesha99696 жыл бұрын

    ውይ ፍቅር♠♥♠♥

  • @user-oc5zp4iz9x
    @user-oc5zp4iz9x6 жыл бұрын

    አለዲ መብሬ በህይወት በጣም ጠፍቷል ብየ ነዉ ትዝታ አለብኝ በዚህ ዘፈን ስወደው

  • @beiaynsehkegneabateamename8149

    @beiaynsehkegneabateamename8149

    6 жыл бұрын

    Belaynesh kegneabate amenamenmeber mengestybetamallseong bertherbefotllbetamnow yemowdouleive seongme gender negeUEA

  • @SeadaMohammed-vf6gd
    @SeadaMohammed-vf6gd3 ай бұрын

    አይማብሬእድሜናጤናይሰጥህ❤❤❤❤❤❤

Келесі