ወንዱ ሙሉ ፊልም Wendu Ethiopian film 2019

Фильм және анимация

Пікірлер: 1 000

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d11 ай бұрын

    እንደዚ አይነት ጀግንነት የሞላበት ወንድነት የሚታይበት ፊልም ስወድ 😮❤

  • @user-nr5jd1om7j
    @user-nr5jd1om7j2 жыл бұрын

    ይህ ፊልም በጣም አንደኛ ከርዕሱ ጋራ የሚሄድ ፊልም ነው ዳሪክተር ደራሲ አንደኛ ይህን እያያችሁ ሌላፊልም ይስሩ ዋው 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @bilenbulbula6082
    @bilenbulbula60824 ай бұрын

    አቤት ተንሰፍስፊ ከfb የተቀነጨበ አይቼ ነው የመጣዉት ተመቸኝ አቦ😮😮 አቤት ሲያስፈራ አንደኛ የእዉነት እስኪመስለኝ የፈራዉት

  • @user-ns9vv1gd1d

    @user-ns9vv1gd1d

    4 ай бұрын

    ለስንተኛ ጊዜ ሳየው እኔም

  • @SsanaS-me5ed

    @SsanaS-me5ed

    4 ай бұрын

    እኔም ከfb ነው የመጣሁት

  • @user-mu8nb3iq2m

    @user-mu8nb3iq2m

    4 ай бұрын

    በጣም ነው እሚያስፈራው 5 ኪሎ ቀንሻለሁ ተፍራቴ የተነሳ

  • @Betyhabesha

    @Betyhabesha

    4 ай бұрын

    leke edene😂

  • @user-si5tf3db6d

    @user-si5tf3db6d

    3 ай бұрын

    በጣም

  • @user-rp1ys9ye7x
    @user-rp1ys9ye7x4 жыл бұрын

    እኔ ባለትዳር ነኝ ግን ልጁ ወንዳወንድነቱ በጣም ደስ ይላል ማድነቅ ይቻላል አይደል በተረፈ ፍልሙ ገራም ነው👏

  • @atsede3733

    @atsede3733

    Жыл бұрын

    ማድነቅና ትዳር ምን አገናኘው😂😂😂

  • @user-fn2if2se8c

    @user-fn2if2se8c

    3 ай бұрын

    አትዋሺ ባለትዳር አይደለሺም

  • @user-hk5vv2fw7w
    @user-hk5vv2fw7w4 жыл бұрын

    በስማም እደዝህ ያለ ፍልም ኢትዮጵያ ላይ አይቸ አላቅም ዋው ነው ሲጠና😭

  • @mominaahmed5515
    @mominaahmed55154 жыл бұрын

    ታኩር የኔ ወንዳወንድ በጣም ሲያምር ልጁም ትወናውም ያምራል ቀጥሉበት

  • @mdet164

    @mdet164

    4 ай бұрын

    ሁትሽ 16ያወጡትፍልም እርእሱ ምድነው የሚለው

  • @susutube8039
    @susutube80392 жыл бұрын

    ወይኔ ግን ስንት ግዜ ደጋግሜ አየሁት በተለይ ታኩርንና ልጅቷን ለማየት ስል ወይኔ ታኩር ጀግና ለማንም የማይበረከክ ቆራጥ አቦ ተባረክ

  • @user-hg8je4vk9m
    @user-hg8je4vk9m2 жыл бұрын

    ጎሽ እንዲህ ስለ ፊልሙ ስትኮምቱ ደስ ትላላችሁ። እኔ ፊልም ከማየቴ በፊት ኮመንት አንብቤ ነው ምጀምረው እና አብዛኛውን ግዜ ስለ ፊልሙ አይኮመትም ነበር ዛሬ ግን ደስ ይላል ይልመድባችሁ ስለ ፊልሙ መኮመት❤

  • @hanan858
    @hanan8582 жыл бұрын

    የሚገርም ነው ግን ከ 18 አመት በታች ብትሉበት አሪፍ ነው የገጠር ልጆች ይሄንን እያዩ ጥሩ አይመጣም ለማንኛውም ደስ ይላል መላላስ የለበት ማለቃቀስ የለበት ወንድነት ብቻ ሌላም ደጋግማቹ ስሩልን 👌👌👌♥♥♥

  • @atsede3733

    @atsede3733

    Жыл бұрын

    ገጠር እኮ ቲቪ የለም😂😂😂

  • @Blen12389

    @Blen12389

    4 ай бұрын

    ስልክ አላቸው​@@atsede3733

  • @user-wy8ge6wr5y
    @user-wy8ge6wr5y4 жыл бұрын

    የአመቱ ምርጥ አክሽን ፊልም ዋው መሸለም አለባቸው ሁሉም ምርጥ አርገው ሰርተውታን

  • @user-xb7er2bw7l
    @user-xb7er2bw7l4 жыл бұрын

    ዋዋዋዉ በጣም ደስስስስ የሚል ፊልም እንደዚህ ጓጉቼ ያየሁት ፊልም የለም ቀጥሉበት አንድ እሳይታችሁ እልም አትመበሉ

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r4 жыл бұрын

    የናዝሬት እና የደብርዘይት ልጆች ወንዳወንድ ናችሁ ይመቻችሁ ✌️😍💚💛❤️

  • @hawigamechu182

    @hawigamechu182

    6 ай бұрын

    Ewnet new 🤝❤

  • @user-qz4ni4ei4m

    @user-qz4ni4ei4m

    4 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Markon-hu8ou

    @Markon-hu8ou

    2 ай бұрын

    አውነት ነውbro❤

  • @DianaTsegayTeshome
    @DianaTsegayTeshomeАй бұрын

    I like this movie from Eritrea 🇪🇷

  • @beezabet7533
    @beezabet75332 жыл бұрын

    ወይኔ የልጅነት ቷንኮሌን ሁሉ አስታወሰኝ ደስ ሲሊ ፊልሙ ምርጥ ፊልም ነው ልጆቹ ሰርተውታል በጣም ጎበዝ ናቸው

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash64714 жыл бұрын

    በጣም ኣሪፍ እና ወጣ ያለ ፊልም ነዉ!!! ይመቻቹ ምርጦችየ ትንሹ👉 ታኩር ግን በጣም ገራሚ ኣክተር ነህ በርታልን👌👌

  • @tsehayzeleke8476

    @tsehayzeleke8476

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው ።

  • @merimhabeshawa2585
    @merimhabeshawa25854 жыл бұрын

    በጣም ሀሪፍ ፊልም እደት ያረካል ታጉር 😂 ሀገራችንም እደህንድ ልቶን ነው ካራክተራችሁን ወድጀዋሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @gjxifi7f8fiff97
    @gjxifi7f8fiff974 жыл бұрын

    ወውው ምርጥ የኢትዮጵያ ፊልም ግን የስፈረል እኔ ደም ነገር ፈረለው ግን ፊልሙ በጣም አርፍ ነበረ በርቱ ወውው

  • @kalemagna498
    @kalemagna4984 жыл бұрын

    ወንድነት ማለት ፀብና ጥላቸሃ ሳይሆን መልካምነት ነው

  • @imandhd7835
    @imandhd78354 жыл бұрын

    ይኼን ፊልም ካየሁት በጣም ቆየሁ 2007አካባቢ ግን ሁሌም ባየዉ ደሥይለኛል ቁርጥ ታኩርን የሚመሥል ወንድም ነበረኝ ጀግና ከወንድም ወንድ የወጣዉ መልካቸዉ ቅንድባቸዉሣይቀር አንድ አይነት ግን ምን ይደረጋል ሞት የሚባል እዳ እያየሁት ወሠደብኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-zh4eb1kq5r

    @user-zh4eb1kq5r

    4 жыл бұрын

    የወንድምሽን ነፍስ ይማረው 🙏

  • @imandhd7835

    @imandhd7835

    4 жыл бұрын

    @@user-zh4eb1kq5r አሜን አመሠግናለሁ

  • @user-cz1nu7xp8o
    @user-cz1nu7xp8o4 жыл бұрын

    ታኩር ቃላት አጠረኝ አንተ የውነት ወንድ ነህ ሁለተኛ ኮሜት ማረጌ ነው ግን አልበቃኝም ደግሞ ለከራክተር /ለገፀ ባህሪ ሳይሆን ከዛም ከከራክተር ስትወጣ እንደዛው ጀግና ሁን በፀብ ሣይሆን በፍቅር

  • @MerryLove-oz2dl
    @MerryLove-oz2dl4 жыл бұрын

    ወይኔ ወዱዬ (ታኩ) እንዴት እንደትመቸሀኝ አክሽኑን በብቃት ነው የተወጣሀው ምርጥ ልጅ እንዳንተ ወንዳወንድ ጀግና ያስደስተኛል ዋው ነክ ቆንጆ ነገር

  • @tfyjbyjhu2130

    @tfyjbyjhu2130

    2 жыл бұрын

    የኔወዲ

  • @tesfutefera4643
    @tesfutefera46432 жыл бұрын

    its amazing film. በእውነት የአመቱ ምርጥ ፊልም ነው በጣም ነው የሚያስገርመው። ደራሲው ምንግዜም አንደኛ ነህህ

  • @tesfutefera4643

    @tesfutefera4643

    2 жыл бұрын

    Takure ትለያለህ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv2 жыл бұрын

    ታኩር ወይንም አዲስ መላኩ ምርጥ ትወና ምርጥ ድሁፍ ይመችህ ምርጥ ፊልም የሚገርም አክሽን 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @Mesi89
    @Mesi894 жыл бұрын

    ይህ ነው ትክክለኛ ፊልም በጣም ደስ ይላል እውነትም ታጉ ትልቅ ትምህርት የሚስጥ

  • @user-xg5gx8ck4t
    @user-xg5gx8ck4t4 жыл бұрын

    I am eritrean i love you amaric film

  • @Yelman-nt4qc

    @Yelman-nt4qc

    10 ай бұрын

    Iyldui

  • @riima5804
    @riima58042 жыл бұрын

    አባቴ ፊልም ይልሀል ይሄነው ከአማርኛ ፊልም ቆጆ ይሄን አየሁ ዋው👌🏿👌🏿👌🏿👌🏿👌🏿👌🏿👌🏿👌🏿👌🏿👌🏿👌🏿

  • @magicglass4533
    @magicglass45334 жыл бұрын

    ተርጉመው ምንድነው ሚለው 😁😁😁 💚💛❤ ያስጠላል ምን እንማር ከዚ ኤጭ ያው ፍቅር ፍቅር የሚያጨውታችሁ ይሻላል 💚💛❤ እረ እጀራው አታገላቱት ምፅ እኔ ልገላታ እጀርዬ

  • @roziredinuri3383

    @roziredinuri3383

    4 жыл бұрын

    komntochin amgne jemre endet endasakekegn

  • @mhiretayalew220
    @mhiretayalew2204 жыл бұрын

    አሪፍ ፊልም ነው ብቸኛው የኢትዮጵያ አክሽን ፊልም ነው ።ሴቶቹ ግን ምን ነክቷቸሁ ነዉ ህይወት ሲኖርባትና ስትታይ አንድ አይደለችም።ታኮ ታኮር ብላችሁ ልትሞቱ ነዉ።

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 Жыл бұрын

    ታኩር ❤ዋው ውንዳወንድነቱ ያስጎመጃል ቆንጂዬ ና ኩሩ ነው ትወናውው በጣም አሪፍ ነው ሳላደንቅ አላልፍም ❤

  • @uae4987
    @uae49874 жыл бұрын

    ዋውውው በጣምነውደስየሚለው ፊልምማለትእደዚህነው 👍👍👍

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak45594 жыл бұрын

    Betam Arife filim naw ye wandu Adinakiwoch ijii awatu👍👈

  • @user-lc3hy7nt1n
    @user-lc3hy7nt1n17 күн бұрын

    ውይ፡ ታኩር፡ ታሪክ ማነው፡ እንደዚያለፊልም እሚወድግን እሚያለቅስ 😢

  • @user-yk7no8xy8h
    @user-yk7no8xy8h4 жыл бұрын

    2 ጊዜ አየሁት የልጅነት ጊዜዬን ቁልጭ አርጎ ያሳያል ያደጉ ጊዜ ቡረቃ እምቢ ባይነት በ20ሳንቲም የህንድ ፊልም ጉልቤነት ምናምን በለው

  • @user-iy7nr7yx1q
    @user-iy7nr7yx1q4 жыл бұрын

    ዋው ናዝሬቶች አክሽን ፊልም ይልሀል ስፓርታከስን ነውኮ የሰራችሁት ዋው ነው

  • @fafiyasin7259

    @fafiyasin7259

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክክ የ ሂንዲ ነዉ ዉዴ

  • @lelaalemabrham5703

    @lelaalemabrham5703

    4 жыл бұрын

    Hahaha

  • @yeabtube437
    @yeabtube4374 жыл бұрын

    Omg እንዲህ አይነት ወንድ ውስጤ ነው ወንድነት ማለት ይሄ ነው ጀግና ወንድ ግን ከፍቅረኛው ጋር ቢገናኙ ደስ ይለይ ነበር። ታኩር በጣም አድናቂህ ነኝ።

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q2 жыл бұрын

    ፊልም ብሎ ዝም ነው እደ ህንድ ፊልም ያስፈራራል ቀጥሉበት ከኢትዮ ፊልም አንደኛ ።

  • @user-kn3wo2mm9q
    @user-kn3wo2mm9q2 жыл бұрын

    ፊልሙ ናዝሬት ስለተሰራ ደስብሎኛል ለዛውም 10 ቀበሌ የሰፈሬ ልጆች በጣም ምርጥ ፊልም ነው በርቱ

  • @makdasayele8820
    @makdasayele88202 жыл бұрын

    ኢትዮን 🇪🇹🥺የሚወድ በላይክ አሳዩኝ

  • @romangebremden

    @romangebremden

    Жыл бұрын

    Hi

  • @Yelman-nt4qc

    @Yelman-nt4qc

    10 ай бұрын

    ሰው ባላጠፈዉ ሲነካመጨረሸዉ እደዚነዉ ግን እደጠበኩት አይደለም ታኩርጀግናሰዉ ነው የሚሰረዉ ሁሉይመቸኛል

  • @beyaabe

    @beyaabe

    8 ай бұрын

    በጣምነዉ የምጠላት

  • @jabez.m1048

    @jabez.m1048

    8 ай бұрын

    ​@@beyaabefese

  • @jabez.m1048

    @jabez.m1048

    8 ай бұрын

    I love our country ethiopia!!!❤❤❤

  • @user-uy5wi5xi7q
    @user-uy5wi5xi7q4 жыл бұрын

    ኮሜንቶች ሺ አመት ኑሩልኝ ከፊልሙ ግን ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው ስላችሁ

  • @salmesalme2456

    @salmesalme2456

    4 жыл бұрын

    Enam

  • @birtucanmenbr9733

    @birtucanmenbr9733

    4 жыл бұрын

    ፊልሙማ ደባሪ ነው በኮሜንት ዘና እንበል እንጂ

  • @kidisolo5007

    @kidisolo5007

    4 жыл бұрын

    Enes uff sewed

  • @GvGv-jb6od

    @GvGv-jb6od

    22 күн бұрын

    ​@@birtucanmenbr9733ሳህ😂

  • @Setotaye2024
    @Setotaye20244 жыл бұрын

    አባትም ሆነ እናቶች አጎትም ሆነ አክስት ልጆቻችሁን በፍቅር አሳድጉ ፍቅር ስጡ ዱላ ሳይሆን በዱላ የሚለወጥ የለም ነገሩን ያብሰዋል እንጂ በግዜአዊ ንዴት ግን የሰውን ሂወት አናጥፍ ጸጸቱ ለገዳይ ነውና የሚተርፈው ብቀላም ይቁም ትርፉም ሀዘን ብቻ ነው

  • @xkrvhgsjexc4272

    @xkrvhgsjexc4272

    4 жыл бұрын

    ላባቱ ያለው ግን አስለቀሰኝ

  • @tubes2141
    @tubes21412 жыл бұрын

    ወንዱ የሚለው ፊልም በጣም አንደኛ ሲሆን አጨራረሱ ደሞ ያስጠላል ምን አልባት ማምለጥ እንደነበረበት ተፅፏል

  • @xxtxtentacionmyking4453
    @xxtxtentacionmyking44534 жыл бұрын

    ወይኔ ይሄ ፍልም ልጆቹ ልጅነቴ ኣስታወሱኝ 😂😂 ዎውውው ነው ድራማው ቻኩር😡😡💪💪 ኣድናቂህ ነኝ😘

  • @mafinazuadama9012
    @mafinazuadama90124 жыл бұрын

    በጣም ምርጥና ምርጥ ፊልም ነው በርቱ እና ሌላም ነገር እንጠብቃለን ተመችቶኛል

  • @user-uv3tn6zs7i
    @user-uv3tn6zs7i Жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ፊልም ነው እንደዚ ዓይነት ፊልም ሃገራችን ውስጥ ያለ ኣይመስለኝም ነበር 👍👍

  • @Tube-hy6yu
    @Tube-hy6yu4 жыл бұрын

    ታኩር ተመቸኝ ጀግና ወንድ ሠወድ በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ቀጥሉ በት

  • @sadajamal9026
    @sadajamal90264 жыл бұрын

    ዋው ወላሂ የሚገርም ፊልም እሺ እሺ እኔ የኢትዮጵያ ፊልም ለመጀመሪያ ጊዜ እንደዚ ጉጉት ብዬ ሳይ ዋው አንደኛ

  • @user-ct3ub5xs1h

    @user-ct3ub5xs1h

    4 жыл бұрын

    እፊልም ላይ አላህን ምን አመጣው

  • @sarabekel7599
    @sarabekel75994 жыл бұрын

    በጣም የምረል ጉበዙቸ አደስ ትዋነየኑቸ በረቶ

  • @husnakedir9407
    @husnakedir94074 жыл бұрын

    ታኩር የውነት አድናቂህ ነኝ. ይሄን ፊልም ጨርሼ አየው ቀጥልበት

  • @user-us4tz1oz7b
    @user-us4tz1oz7b4 жыл бұрын

    እንኳን እሄን አይተው ሀገራችን ወደ ሆርር ተቀይርዋል አኡዙ ቢላህ

  • @samsungj4core868

    @samsungj4core868

    4 жыл бұрын

    ወላሂ እዉነት ብለሻል እህቴ አላህ የሀገራችንን ነገረ ያሳምረልን

  • @user-mz9eh2uh1z

    @user-mz9eh2uh1z

    4 жыл бұрын

    ያውምየቢላልዘር

  • @user-zt7jd3zo4t

    @user-zt7jd3zo4t

    Жыл бұрын

    እዉነትሽን ነው

  • @GvGv-jb6od

    @GvGv-jb6od

    22 күн бұрын

    እውነት😂ብለሻልእህቴ😂😂😂😂

  • @hfugggfhgg8597
    @hfugggfhgg85972 жыл бұрын

    ቱኩሩ በጣም ደስ የሚብላል ፍሊሚ ሳራቹ ወድሜ ቃጥላሉ🥰🥰🥰🥰

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d4 жыл бұрын

    ልጁ ግን የሆነ ነገሩ ደስስስ ይላል ኮስታራ አፍቃሪ ፍቅር ሰጥቶ ፍቅር መቀበል የሚችል ወንድ እናት ትወልዳለች ታዳ ምን ያደርጋል በፊልም በልብ ወለድና በተረትነው እንጂ በሀቂቃውማ የወንድ ወይዘሮወች ናቸው በዘመናችን ወንድ መባል በጣምምም የሚበዛባቸው

  • @taibataiba3175

    @taibataiba3175

    4 жыл бұрын

    ውነትነው

  • @user-sy4pl7fp6s
    @user-sy4pl7fp6s4 жыл бұрын

    ኮሜንተሮች እንግዲ እናተን አምኜ ጀመርኩት አስተያየታቹ ደስ ይላል ኮመንት ሳላነብ ስለማላይ ነው😍😍😍

  • @user-ky8sy5km4d

    @user-ky8sy5km4d

    4 жыл бұрын

    የኔልዮ. ደሞ ለኮሜትበኔበኩል. አለሑሽ

  • @user-xg7vv7bz9x

    @user-xg7vv7bz9x

    4 жыл бұрын

    እንዲየዬቶቢያ ፖሊሶች

  • @mekdiesk5867

    @mekdiesk5867

    4 жыл бұрын

    Hhhh enam

  • @zainabamohammedyusuf908

    @zainabamohammedyusuf908

    4 жыл бұрын

    ሶደሬዎች በኮሜንት በኩል አልሁላችሁ እዳፈሩ እሺ እናተ ብቻአዳዲሡን ልቀቁት

  • @MelekmuWebamlek-lm6fr

    @MelekmuWebamlek-lm6fr

    2 ай бұрын

    እኔም ኮሚንት ሳላነብ ፊልም አልጀምርም ግን ያስፍራል😢😢

  • @ermi594
    @ermi5944 жыл бұрын

    እዴ ታኩር እዴት ነው የ ሀርቲክን አቋም ነው የያዘው ልበል ወይኔ የሌለ ነው በጣም ተመችታችሁኛል ለማንኛውም ቀጥሉበት 😍😍😍💓💓💓💓❤❤❤

  • @gfyhfu5458
    @gfyhfu54584 жыл бұрын

    ዋው በጣም መሳጭ ነው ታኩር ስወድህ ምርጦቹ ይመቻችሁ ወደድኩላችሁ በጣም ተተውኖበታል ፓሊሶቹ ጀዝባ ናቸው

  • @lemlembirassa3618
    @lemlembirassa36184 жыл бұрын

    Betam des yelali bertu👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌

  • @fcfc4691
    @fcfc46914 жыл бұрын

    ዛሪ 22ኛ ነኝ ገባ ገባ በሉ ውድ ያገሪ ልጆች ነገ ወደ ቅድሰት አገሪ እገባለሁ እግዜአብሄር በሰላም ያሰገባሺ በሉኝ

  • @user-ky8sy5km4d

    @user-ky8sy5km4d

    4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በሠላም. ያሥገባሽ ማር

  • @majeedelromeh3293

    @majeedelromeh3293

    4 жыл бұрын

    yene konjo selam gibi marye

  • @lucykhalil3342

    @lucykhalil3342

    4 жыл бұрын

    Please ke yet New ke beriut neshi Mar

  • @user-wr6nw9tq1l

    @user-wr6nw9tq1l

    4 жыл бұрын

    ጫጣሽን ሰዘጋጂ ፊልሙን ሊላ ግዚታያለሽ

  • @kuwaitphone6786

    @kuwaitphone6786

    4 жыл бұрын

    Selam gebi weda

  • @mesimesiamen5147
    @mesimesiamen51474 жыл бұрын

    🙈🙈🙈🙈 በጣም የምያሰፈራ ፊልም ነው

  • @mesimesiamen5147

    @mesimesiamen5147

    4 жыл бұрын

    በርቱ ለማንኛውም

  • @user-jt1ic8su4d

    @user-jt1ic8su4d

    2 жыл бұрын

    እኔም ፈራሁ😔😔😳🙈🙈🙊

  • @galtigeraybb867
    @galtigeraybb8674 жыл бұрын

    takor konjo Lij nehi eshi wawww wand Lij endazeh sel new endanet aynet bal baging endeit dass baling yene konjo 😍😍😍

  • @mhiretayalew220

    @mhiretayalew220

    4 жыл бұрын

    እረ በስማም በይ እንዴ ጨዉ ሟምቶ ማለቅ ነዉ ምን ሆኖ ይሆን እኔስ ከሱ በፊት ነዉ የምሞተዉ

  • @jabez.m1048
    @jabez.m10488 ай бұрын

    Yehe film lejenetane newe yasetawesegne yemitewenute lejoche ena meri tewaniyaniyanochu, ena eyesus begize kedebedebe balefe wedekefa negere wesxe salegeba wede betu wede ekefu wede guyawe salemerexewe merexogne asegebagne. Thanks to God and glory to God as well praise God!!!!!!! Enaaa arife film new yemechachu!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xf2ty1fc9c
    @user-xf2ty1fc9c4 жыл бұрын

    የሚገርም ፉልም አጀማመሩም አ ጨራረሱበም እትዬፒያ ለዘላለም ትኑር

  • @fekrefekre6792
    @fekrefekre67924 жыл бұрын

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው እደ አዲስነታቸው አይደለም በርቱ ጎበዞች

  • @ethioethio476
    @ethioethio4764 жыл бұрын

    ጉበዞች እንደአዲስነታችው ከቆዩት አርቲስቶች ለየት ያለ ነገር ፊልምን ፊልም አስብላችዋል በርቱ ታጉር ግን ትለያለክ🥰🥰❤👈

  • @lubabalub
    @lubabalub8 ай бұрын

    😢😢😢😢 ወይኔሳስፈራራ

  • @semeneshbirhanu9015
    @semeneshbirhanu90154 ай бұрын

    ዋው ጀግና ወንድ ደስ ይለኛል በርቱ ያገሬ ልጆች❤❤❤

  • @user-pb7rz5xn2x
    @user-pb7rz5xn2x4 жыл бұрын

    ዋውውውውውውው በጣም ኣሪፍ ፍልም ነው ወንዱ💋💋💋💓💓💓💓💓

  • @bamelakezebene5152
    @bamelakezebene51524 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እኔ በጣም ተመችቶኛል👏👏👏

  • @zainabamohammedyusuf908

    @zainabamohammedyusuf908

    4 жыл бұрын

    የኢቶጲያ ፖሊሶች ሠውን የምታሳምኑት በፍቅር ወይስ በብትር

  • @akliluweldetsion659
    @akliluweldetsion6592 жыл бұрын

    Betam betam harif filmh now . I am very happy. Good blessed you

  • @wanshetangda2267
    @wanshetangda22674 жыл бұрын

    በጣም አከራካሪ ነው እናመሰግናለን

  • @Setotaye2024
    @Setotaye20244 жыл бұрын

    ሶደሬዎች ግዴለም በዩቱብ ጠብቀን እናያለን ትግስት ወርቅ ነው

  • @ADONAY_DIVORA143

    @ADONAY_DIVORA143

    4 жыл бұрын

    ክክክክ እኮ

  • @estifgutaboss9381

    @estifgutaboss9381

    4 жыл бұрын

    Dude we can hack for 1 year subscription hahaha hahahhha I am hacker I can show you how it's work

  • @djdj6573

    @djdj6573

    4 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @Setotaye2024

    @Setotaye2024

    4 жыл бұрын

    Ethio Gym hey bro እረ እስቲ ሹክ በለኝ😊ፊልም እወዳለሁ

  • @memeabisnya2027

    @memeabisnya2027

    4 жыл бұрын

    wedu yabede yetebatalet New 👍👌👏😍

  • @MuhammadMuhammad-mi2wu
    @MuhammadMuhammad-mi2wu4 жыл бұрын

    ወይኔ ልጅቷ ስታምር

  • @namrodzekarias9746
    @namrodzekarias97462 жыл бұрын

    Beham wudu film nat qetlbet enamesegnalen 💪🏻 takur

  • @nigusteka6635
    @nigusteka66352 жыл бұрын

    ኧረ በጣም ደስሲል አዲስ ፊልም እጠብቃለን ታኩርየ ቀጥሉበት ዳይሬክተሮቹም

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun43924 жыл бұрын

    አሪፍ ፊልም ነው ቆፍጣና ወድ ደስ ይለኛል

  • @user-ng9ih1jz4t
    @user-ng9ih1jz4t2 жыл бұрын

    የኛ ሻሩክ 😛ታኩራችን😌

  • @user-jp8cz3jl2y
    @user-jp8cz3jl2y4 жыл бұрын

    ታኩር በጣም ደስሰትል በጣም ጉበዝነህ ገን ኢፈሪስቲው የምትለው በጣም ደስብሎኝል አንተንም ደሰይበለህ

  • @mekidoda-oj7ji
    @mekidoda-oj7ji Жыл бұрын

    ሀገራችን ከሚሰሩ ተመሳሳይ ፊልሞች በአቀራረብና በይዘቱ ለየት ያለ በመሆኑእጁግ በጣምጥሩ ነው እናመሰግናለን🙏🙏በሌላ በአሪፍ ስራ እንጠብቃችዋለን

  • @kalidhassen3720
    @kalidhassen37204 жыл бұрын

    The one who made this movie is a good video maker 👍

  • @ethiopialoveyou341
    @ethiopialoveyou3414 жыл бұрын

    የግሩፕ ፊልም በጣም ነው የምወድ ለምን እንደሆነ አላቅም ፊልሙ ይመቻል እኔ ግን ዛሬ ስንት ኪሎ እንደቀነስኩ ቼክ ማድረግ አለብኝ ተጀምሮ እስኪያልቅ ካሁን አሁን ምን ሊፈጠር ነው እያልኩ ስሳቀቅ አለቀ 🙈

  • @martamarta8277

    @martamarta8277

    4 жыл бұрын

    እኔማ ኢትዮም እያለሁ አየው ነበር አሁንም እዚህ መጥቸ ይሄነው ሁሌም የማየው

  • @mediheil5715
    @mediheil57154 жыл бұрын

    Wowwwww Anedega Yahona Film New Ena Betam Temachetogal Betley ljochu Seretawetal Yalela tekur Kumenaw Mlku Geday New 😘😘😘😘 The Best Movis

  • @agazibelay8401
    @agazibelay84012 жыл бұрын

    Addis Melaku you did an excellent movie keep up the good work.Yourbrave

  • @user-uf3fz1km3w
    @user-uf3fz1km3w4 жыл бұрын

    ዋው ግሩም ነው

  • @user-cr5cu2my8c
    @user-cr5cu2my8c4 жыл бұрын

    ዋው ገራሚ ነው ራስን መሆን ብልህነት ነው

  • @comceil663
    @comceil6634 жыл бұрын

    Shakureye yene wed menabat laregek

  • @zamuuyoutube2464
    @zamuuyoutube24644 жыл бұрын

    Ermiii yee safaree Lijii ❤❤💯

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural54 жыл бұрын

    I'm dead.🤣🤣...ሳጅን ጫማህ ያምራል😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-jt1ic8su4d

    @user-jt1ic8su4d

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፊርዶስ7806
    @ፊርዶስ78062 жыл бұрын

    ዋውውውውውውው ቃላት የለኝም በጣም ምርጥ ነው

  • @birhanuteshome4936
    @birhanuteshome49362 жыл бұрын

    Amazing! Betam miwedawu 📽️ film new. I love Thakur✓✓✓✓[

  • @destayerdau2255
    @destayerdau22555 ай бұрын

    Good 👍👍thanks

  • @assiashamus4969
    @assiashamus49694 жыл бұрын

    ወዉ ወዱ ዉስጤ ነህ 💘💘💕💕💕

  • @dergebogale5537

    @dergebogale5537

    Жыл бұрын

    አይደለ እኛ ወንዶች እደዚህ ነን

  • @user-ok7sn8bu3i
    @user-ok7sn8bu3i4 жыл бұрын

    ሶደሬዎች ግን አዳድሱን ፊልም ምነው አንለቅም አላችሁ ካልከፈላችሁ አናሳይም ነው ሲያምራችሁ ይቀራል እኛስ አንከፍልም ሆ ላየንበት መከፈል ሲያንሰን ክፈሉና እዬ ከየት የመጣ ነው ሶ የሚያይላችሁ ስታጡ ስለምታመጡት የዛኔ እንሾፈዋለን 😊😜

  • @user-th8er5vv2p

    @user-th8er5vv2p

    4 жыл бұрын

    በትክክል የኔንምደም አፈሉትኮ

  • @umuadnan.3213

    @umuadnan.3213

    4 жыл бұрын

    መኖሬን መደድኩት

  • @genetefrem6661

    @genetefrem6661

    4 жыл бұрын

    Eko

  • @birtucanmenbr9733

    @birtucanmenbr9733

    4 жыл бұрын

    😂😂

  • @Marakitube

    @Marakitube

    4 жыл бұрын

    ክክ😀😀ትክክል

  • @samrasamrawit4966
    @samrasamrawit49664 жыл бұрын

    ውድ ያገሬ ልጆች ያምራል 👌👌👌👌 ታኩር የዋህ እኮነው...........ካሡ ግን ከማጠሩ መወጣጠሩ

  • @jaderjader1216
    @jaderjader12164 жыл бұрын

    ታኩር ዋውውውው በጣምደስ ዬሚልፊልምነው ጥሎብኝ ጀግናወዴ እወዳለው

  • @emuser8917
    @emuser89174 жыл бұрын

    ዋውውው ምርጥ ፊልም

  • @merkeztube2833
    @merkeztube28334 жыл бұрын

    ደስ ይላል በርቱ

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e2 жыл бұрын

    ህፃናቶቹ የህንድ ፊልም እያዩ አደጉ የፊልሙንሂወት ደሞ ትልቅ ሲሆኑ ኖሩት ወይ ጉድ ናዝሬቶች እሚሰሩትፊልም ሁላ አክሽን አለው

  • @user-rf7uz5ik7b
    @user-rf7uz5ik7b2 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነዉ አጀማመርም አጨራረስም ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp2 жыл бұрын

    ምርጥ ❤️❤️❤️ፊልም 🌹🌹🌹ወንዱ ❤️❤️❤️አንደኛ ነክ ሁሌም 👌

  • @hawikorsa5951
    @hawikorsa59512 жыл бұрын

    Eskaa zare endzh yala film ayche alawkem wow batam das yilali

  • @kokabmm1573
    @kokabmm15734 жыл бұрын

    Woww betam arf film nw gin yasiferal wowww

  • @user-nh6kc9sp2c
    @user-nh6kc9sp2c4 жыл бұрын

    ኧረ ገራሚ ነዉ ጀግንነቱን የሚያወራ ሳይሆን ተግብሮ የሚያሳይ ወንድ ደስ ይለኛል

Келесі