ወንድ ልጅም እንደዚ ያፈቅራል የሚያስብል። የጎንደሩ ወጣት አስገራሚ የፍቅር ታሪክyefikir ketero official

የጎንደሩ ወጣት አስገራሚ የፍቅር ታሪክ yefikir ketero official l

Пікірлер: 727

  • @user-hv8rv7yv5c
    @user-hv8rv7yv5c5 жыл бұрын

    ምን አለ እንደዚህ ያለ አፍቃሪ ባግኝ እስቲ መርቁኝ እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ይስጥሺ ብላችሁ

  • @hamad5595

    @hamad5595

    5 жыл бұрын

    Ye ahun afekari menalsh enji alegne ayelm

  • @ayeleshtamasgnyoutube6580

    @ayeleshtamasgnyoutube6580

    5 жыл бұрын

    ይሥጥሺ ለሡምን ም የሚሣነውየለም

  • @etoeto9814

    @etoeto9814

    5 жыл бұрын

    ለውላችንም ይስጠን እህቴ አሜንን

  • @user-hv8rv7yv5c

    @user-hv8rv7yv5c

    5 жыл бұрын

    እር እኔ አላምንም

  • @Fano203

    @Fano203

    5 жыл бұрын

    @@user-hv8rv7yv5c ብታምኚ ነው የሚሻልሽ ነገርኩ እንግዲህ

  • @user-di1gi6jg7b
    @user-di1gi6jg7b4 жыл бұрын

    አሁን ይህን ልጅ ለኔ በሰጠኝ ብሎ ያልተመኘ የለም ግን ካጣነዉ ይልቅ የተሰጠን ይበልጣልና ሁላችንም ዙሪያችንን እንፈትሽ

  • @tiruworkteshome3149

    @tiruworkteshome3149

    4 жыл бұрын

    Betame yasazenale gen yhi hulu fetena e/r selemywadehi new hulume yalefale e/r yantene yewahinte ayto yeredahale tesfa atekurte hulyme ads ken ale blehi asebe

  • @user-mb9tt2fv1o

    @user-mb9tt2fv1o

    4 жыл бұрын

    በትክክል እኔ እራሴን አየሁበት አውቀንም ይሁን ሳናውቅ እንደዚህ የበደልናቸው ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ በእውነት ታሪኩን ስሰማ ደነገጥኩኝ

  • @user-bw1vj9mw2w

    @user-bw1vj9mw2w

    4 жыл бұрын

    ለኔስ ከዚ የበለጠ አላህ ሠጥቶኛል የኔ ውድ (A💘) ኑርልኝ

  • @eremetmolla7953

    @eremetmolla7953

    4 жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀ በለው ወይ መመኝት

  • @woyini2675

    @woyini2675

    4 жыл бұрын

    ትክክል እኔም ተመኘሁት ክክክክክ

  • @user-pq3oq5wc9s
    @user-pq3oq5wc9s5 жыл бұрын

    አይዞህ ማፍቀር መታደል ነው እና እሷ ላንተ አይደለችም ደግሞ በጣም ጥሩ ልጅ መልካም ልጅ ነህ በርታ እሷን ተዋት እግዚአብሔር ይካስህ መልካም እግዚአብሔር እምትፈራ ሚስት ይስጥህ ከመልካም ፍሬ ጋር አይዞህ እንዳንተ አይነት አፍቃሪ ያድለን

  • @burtukangetaye5124

    @burtukangetaye5124

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @bazawitkassahun3184

    @bazawitkassahun3184

    3 жыл бұрын

    amen

  • @Helen-cu8io
    @Helen-cu8io5 жыл бұрын

    እኔ እኮ ሴት እንደዚ የምትበድል አይመሥለኝም ወንዶች እንጂ 😭😭

  • @user-rt2jy4gu1d

    @user-rt2jy4gu1d

    4 жыл бұрын

    እኔም

  • @martalmu6432

    @martalmu6432

    4 жыл бұрын

    አይዞህ ፣እንደ አንት አይነቱ፣ብስጥኝ፣ምንአለቤት፣እድልነው።ማርየሆንክስውነክ።እውነት።

  • @gjch5302

    @gjch5302

    3 жыл бұрын

    እውነትእንደዚህ አይነት አለ እንዴ ውይ እሷ እድለኝ ነበረች ግን ያንተ አደለችሞ ለካ የሴትም ጠጋባ አለ ወይኔ እንደዚህ አይነት ወንድ ይሰጠኝ

  • @mahilet9488

    @mahilet9488

    3 жыл бұрын

    Era ene erasu ewnat

  • @smsa7620

    @smsa7620

    3 жыл бұрын

    Yaset yibas ine andgnaw nabrku yikr yiblsh blugn bfxari ahun tchalahu gn

  • @alemtshayhayle6959
    @alemtshayhayle69594 жыл бұрын

    ሁሉም ለበጎ ነው እሺ አንተ ብቻ መንፈሰ ጠንካራ ሁን ላንተ ያላትን እርሱ ፈጣሪ ይስጥህ

  • @melatkl7275
    @melatkl72755 жыл бұрын

    ሚገርም አፍቃሪ ነበር ግን ሰው አልገጠመህም እባካችሁ ካላፍቀራችሁት ብዙ አትጓዙ ሰውን አትጉዱ እህቶች አይዞህ ወድሜ መልካም ሴት እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @user-wp2ch1py6p
    @user-wp2ch1py6p5 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ ሲያሳዝን አይዞክ#ትኩረትክን ወደ ፊት አድርግ የኋላውንማ አልፈከዋል#

  • @user-yd3yp7xj6s
    @user-yd3yp7xj6s5 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ፍቅረኛ ይውፍቅሽ በሉኝ እህቶቼ። በጣም የተጎዳሁ ነኝ

  • @fedilamuhaba174

    @fedilamuhaba174

    5 жыл бұрын

    ጥሩውን አፍቃሪ ይስጠሽ

  • @user-sd1sk2ek3f

    @user-sd1sk2ek3f

    5 жыл бұрын

    ልክእደኔ አላህይወፍቅሸ

  • @woyini2675

    @woyini2675

    4 жыл бұрын

    ጥሩ አፍቃሪ ይስጥሽ እህቴዋ እኔም እንዳንችው ነኝ ልቤ ተሰብሯል

  • @etenae7492

    @etenae7492

    3 жыл бұрын

    አሜን ይስጠን ለሁላችን

  • @yesamtube7887

    @yesamtube7887

    3 жыл бұрын

    ፈጣሪ የተመኘሽውን አይነት ይስጥሽ ምርጤ

  • @user-ce4em8oc8r
    @user-ce4em8oc8r5 жыл бұрын

    እንደዚህ የሚያፈቅር ወንድ ነው የናፈቀኝ 😭🤔🤔🤔 አይ እኛ ሴቶች የሚያፈቅረንን አናፈቅር የማያፈቅረንን እየተከተልን ህይወታችን ምስቅልቅሉ ይወጣል 😭 አይዞህ ፍቅር ይክሰካል አንተ ብቻ ታገሰ

  • @user-pv7hc5qk4s
    @user-pv7hc5qk4s5 жыл бұрын

    ኦ አምላኬ በጣም ከባድነው አይዞህ ወንድምዬ እቺም ቀን ታልፍና ታሪክ ትሆናለች እሷአም የጇአን ይሰጣታል የድንግል ልጅ እራስክን ጠብቅ ግድ የለህም ሰዎችን ቅረብ ልዩነታቸው ያኔ ይታይካል

  • @user-bf8dl3xu5r
    @user-bf8dl3xu5r5 жыл бұрын

    እሶ ላንተ ስላልተፈጠርች ነው አይዞህ ሁላችን አፍቅርን ተበድለናል ግን ሂወት ይቀጥላል ፈጣሪ ይርዳህ

  • @habashtube7465

    @habashtube7465

    3 жыл бұрын

    አይዞክ

  • @user-dz6nj2qj2j
    @user-dz6nj2qj2j3 жыл бұрын

    ወላሂ ደጋግሜ ስሰማው አልሰለች አለኝ የዚ ልጅ ፍቅር ያረብ እኛም እንደዚ አይነት አፍቃሪ ስጠን ላገቡትም አላህ ፍቅራቹ ያብዛላቹ ያላገባነውም እደዚ አፍቃሪ አላህ ይወፍቀን ያረብ ❤

  • @elsatube8733
    @elsatube87335 жыл бұрын

    የፍቅር ቀጠሮን መስማት አልፈልግም ብዙው የሚያሳዝን ነገር ስላለው ውንድ ልጅ ተከፍቶ ማየትም ሆነ መስማት አልፈልግም😥😥😥

  • @emebetdagne8283

    @emebetdagne8283

    9 ай бұрын

    😂😂😂ለወንድልጅ የሚያዝንልብየለኝም እንዴውምሁሉንም በጋዝአርከፍክፎማቃጠል የሀረብአገርሴቶችንእድሜእናልብያቃጠሉ😢😢😢😢😢😢😅

  • @medina9740
    @medina97404 жыл бұрын

    አፈር ብይ ቤቲ እንዳች አይነቶል ሴት ለፍቅረኛየ ይስጠው

  • @user-sp7mp8zi7y

    @user-sp7mp8zi7y

    4 жыл бұрын

    ለኔም ይስጠው አቦ

  • @yeneyenenew3588

    @yeneyenenew3588

    4 жыл бұрын

    ልጁ አሳዝኖኝ አቺ ግን አሳቅሺኝ ውይ ወንዶች የተረገሙ ናቸው ብየ አስብ ነበር ግን እንደዚህ አይነትም አለ ብቻ ሁሉም ለሱ ያልሆነ ይወዳል አይ ህይወት ይገርማል

  • @slamm436

    @slamm436

    4 жыл бұрын

    Ewntshn new sejmer lemelekm sew metafo sew new yemigtemew

  • @halimaseid7756

    @halimaseid7756

    3 жыл бұрын

    በልጁአዝኘባችኮሜትሣኩኝ

  • @user-oy9ly7li5f
    @user-oy9ly7li5f5 жыл бұрын

    በጣም ከባድ ነው አይዞህ ያልፋል እኔም እዳተ ነበርኩ በተለይ በስደት አለም ከባድ ነው

  • @fajerfajer4524
    @fajerfajer45244 жыл бұрын

    እረ ያተ ደግሞ የበዛው ነው እዳተ ማንም ምንም መቸም አይኖርም ። አሁንም ግን መልካም ሰው ከሆንህ የምታጣው ሰው አይኖርም የሚያጣህ እጅ።

  • @user-xf2xe6qe4j

    @user-xf2xe6qe4j

    4 жыл бұрын

    betikikel

  • @adniam7302

    @adniam7302

    4 жыл бұрын

    @@user-xf2xe6qe4j ፐቈጠጠ፣ኈ

  • @user-xf2xe6qe4j

    @user-xf2xe6qe4j

    4 жыл бұрын

    @@adniam7302 ???

  • @user-kx2sg2my4k
    @user-kx2sg2my4k4 жыл бұрын

    ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ፀበል ሒድ ወንድማለም እግዚአብሔር ቸር ነው እና ታሪክህ ይለወጣል

  • @bewphone9113

    @bewphone9113

    3 жыл бұрын

    በርች.እማየ.የአባየልጅነሽ

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome11144 жыл бұрын

    አይዞህ ወንዴሜ መገፋት መልክም ነው የተገፋሰው ጥሩ ነገር ያጋጥማል ሁላችንም ይከ ቁስል ደርሶብናል እግዚአቢሄር መልካሙን ሁሉ ያድርግልህ አሜን

  • @ma3888
    @ma38885 жыл бұрын

    ሰማውት ፅናቱን ይስጥህ ግን ከ ኒካ በፊት ግንኙነት አይመቸኝም

  • @ebromamee3912

    @ebromamee3912

    3 жыл бұрын

    ጉረኛ

  • @fikerhabeshawit7577
    @fikerhabeshawit75775 жыл бұрын

    #ዋው በዚ ዘመንም ንፁ አፍቃሪ አለ ሚገርም ነው አይዞኝ ወንድሜ አንተ ተገፋህ እንጂ አልገፋህም ይወት ይቀጥላል በርታ ሲቀጥል በትላንት ተዝታ ነገህን አታጨልም ከሶ የተሻለ የምትወድህን ሴት ፈጣሪ ይስጥህ በርታ ይወት ይቀጥላል..

  • @user-id9mo5xw7k
    @user-id9mo5xw7k2 жыл бұрын

    በዚ ዘመን እንደዚ አይነት አፍቃሪ አለ ወይኔ ሲያሳዝን ልጂ አላህ ይርዳህ ወንድሜ

  • @yene7329
    @yene73295 жыл бұрын

    😭😭😭😭አንጀቴን ነው የበላከው እመቤቴ ትርዳህ የኔ ወንድም የሰው ልጅ ከባድ ፍጡር ነው

  • @mytown4418

    @mytown4418

    4 жыл бұрын

    ዋድሜአዪዞክ ፈጠሪየቀል

  • @sisaytube258
    @sisaytube2583 жыл бұрын

    የኔ አባት እንዴት እንደምታዛዝን ድምፅክ ላይ ህመሙ ይነበባል😭😭 አላህ ያሰብከውን መልካም ነገር ሁሉ ይፈፅምልህ አሚን ያረብ

  • @zealandzealand7827

    @zealandzealand7827

    3 жыл бұрын

    በጣምማር

  • @yu7789
    @yu77895 жыл бұрын

    የስራዋን ይስጣት ምን አይነቷ የተረገመች ነች በጌታ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef48414 жыл бұрын

    ወላሂ ስታሳዝን እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ይስጠን

  • @user-nk5dl7vl1s

    @user-nk5dl7vl1s

    2 жыл бұрын

    አሚንያረብ

  • @weletewoldmekonnen4730
    @weletewoldmekonnen47304 жыл бұрын

    ከምር በጣም ነው ያስለቀሰኝ ፣እኔን የኔ ጌታ እንዴት አባት እና ወንድም ያለው ሰው ሰውን ይከንን ያክል ይበድላል ??! አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ላንተ ያላት አለች መገፋት ጥሩ ነው። " በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና።" (የያዕቆብ መልእክት 1:12) ይላል ታላቁ የህይዎት መፅሃፍ አይዞህ ፅና ነገ የተሻለ ቀን ይመጣልሃል። ከትልቅ ዶፍ ዝናብ በኋላ ፀሐይ ትፈነጥቃለች። ጨለማ ሲበረታ የጨረቃዋ ድምቀት እየጨመረ ይሄዳል ። ህይዎትም እንደዚሁ ናት ፈተና በበዛብህ ቁጥር የአንተ ጥንካሬ እየጨመረ ይሄዳል። አይዞህ፣ፅና፣በርታ፣አትፍራ፣ልብህ አይታወክ እርሷ ዘንድ ካለው ክፋትን የሚያሳስብ ይልቅ አንተ ዘንድ ያለው 👉ሃያሉ የናዝሬቱ ኢየሱስ ከርስቶስ እርሱ ከሁሉ ይበልጣል ከማንም ጋር አይወዳደርም🙌🙌 የታመንክላት የፃድቃኔ ማርያም ቀሪ ዘመንህን ያማረ የተስተካከለ ታድርግልህ እንዳንተው በፍቅር የተጎዳች ንፁህ ልብ ያላት የምትወድህ የምትወዳትን የህይዎት አጋርህን ቸሩ መድሐኒያለም ይስጥህ አሜን ፫

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልካም አጋር ይስጥህ እሱዋ ላተ አልተፍጠርችም አይዞህ አንጀቴን በላህው

  • @jaderjader1216

    @jaderjader1216

    4 жыл бұрын

    እኔም ያተ ተመሣይነኝ ግን ሁሉም ለበጎነው

  • @Tube-ou6cm

    @Tube-ou6cm

    3 жыл бұрын

    እህህ እንድህ አይነት ታማኝ አፍቃሪ አል እዴ

  • @user-hv5nj9ti8x
    @user-hv5nj9ti8x4 жыл бұрын

    የኔ ብጤ አይዞክ ምን ነበር እንየዳንተ አይነት አፍቃሪ በሠጠኝኝኝ ኡፉፉፉፉፉፉፉ

  • @banchiyekdusgebrillj4371
    @banchiyekdusgebrillj43715 жыл бұрын

    እኔን ወድሜ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው በእውነት እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣት በርግጥ እግዚአብሔርን ስለማታውቅ ነው ሁሉ ፣ ቢኖረኝ፣ ፍቅር፣ግን ፣ከለለኝ፣ከቱ ነኝ፣1ኛ፣ቆር፣13፣2

  • @aishaalimphname8620
    @aishaalimphname86203 жыл бұрын

    የጎንደር ልጆች ፍቅር ናችሁ አይዞህ ወድም እኔም እዳተው ሁኘ ነበር የኛ ባልሆነ ነገር እራሳችንን እንጎዳለን

  • @abebayealemnew2769
    @abebayealemnew27694 жыл бұрын

    ውይ የኔ ጌታ ፈጣሪ የምታፈቅቅራት የበለጠ የምታፈቅርህ ሴት ይሰጥሃል ታሪክ ይቀየራል በርታ ወንድማለም!

  • @haymiyehanaehethaymiyehana7952
    @haymiyehanaehethaymiyehana79525 жыл бұрын

    እኔን ወንድሜን ከምናይነቷ ጋር ቢገጥምህ ነው እዲህ የተሰቃዬኸው ። በነገራችን ላይ አፍቃሪና ተፈቃሪ ሳይገናኝ ሲቀር እዲህ አይነት ነገር ያጋጥማል ግን ቆይቶ ሊገባት ይችላል ፀፀቷ ለራሷ እረፍት እደሚነሳት በሙሉ ልብ ልነግርህ እችላለሁ ወንድሜ አፍቃሪ በመሆንህ እድለኛ ነህ አይዞህ ካልተፋፈረባት ማረኝ የምትልበት ጊዜ ቅርብ ነው እመነኝ ። አንተ ብቻ በጸሎት በርታ ለቤተሰብህ ክብር ስጥ እራስህን ውደድ (ውደድ ስልህ ሞት አትመኝ ማለቴ ነው) ያኔ ሌላው ሁሉ እየፈለገ ይመጣል በሂወትህ ውስጥ ያጣኸው ሁሉ ይቀርባል። በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @user-tb3dh9gk5i

    @user-tb3dh9gk5i

    5 жыл бұрын

    ትክክል

  • @weynigirma8401
    @weynigirma84015 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት ወንድሜ ቆራጥ ሁን እሷ አንተን እንዲህ እንደበደለችህ ሁሉ ሌላው ወንድ ደሞ ስንቶቹን በድሏል አይዞህ ብዙ ትምህርት አግኝተሀል ጠንካራ ሁን እሷም የዘራችውን ታጭዳለች ካልወደደችህ ለምን አትነግርህም ይሄን ሁሉ በደል ከምታደርስብህ ልቦና ይስጣት አንተም አበዛህው ማቅበጡን

  • @tesfay2468

    @tesfay2468

    5 жыл бұрын

    kkkkk እና ብድር መምለሳ መሆኑን ነው

  • @weynigirma8401

    @weynigirma8401

    5 жыл бұрын

    @@tesfay2468 ጥሩ አላደረገችም እሱ ያለው ሁሉም እውነት. ከሆነ ግን ውንዶችን ማመን ትንሽ ይከብዳል ግፍ መስራት በነሱ ስለሚብስ

  • @tesfay2468

    @tesfay2468

    5 жыл бұрын

    የእናንተ ነገር ሆድ ይፍጀው ነው እዛው ተከድኖ ይብሰል ዓይን በዓይን ማነው ብር ያለው ማነው ዲኤክስ ሚኪና ያለው እያላቹ ኣሁንማ ጠቅላላ ኣዳኝ ኣውሬ ኮነው የሆናቹህ

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet71234 жыл бұрын

    ምን አለ እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ቢሰጠኝ ያርብ አንተ አይቸግርክን ሀላሌን ርዝቀኝ እሷን በርበሬ ነበር እየገርፉ ማጠን

  • @jemelaahemd9529
    @jemelaahemd95295 жыл бұрын

    የኔ ማር አንጄት ሲበላ አይዞህ የኔ ወንድም እኔም እኔም እንዳንተ ብዙ ፍተና አይቻለሁ ግን አላህምዱሊላህ አላህ የለው ነው የሚሆነው ላንተ ያለችውን አላህ ይስጣሀል

  • @aljmalh3148
    @aljmalh31485 жыл бұрын

    እረ የኔ ወድም. አተ እውነተኛ ባለማሀተብ ሰው. ነህ የውነት በጣም ያዛዝናል. ወድምየ እኔም የጎንደር ልጅ ነኝ እህ ብለህ ስማኝ በጣም የማፈቅረው ልጅ ነበረ ድግል ምስክሬ ናት እየቀለድኩ አይደለም እውነቴን ነው የምነግርህ የተገናኘነው. እሱ ስድስተኛ ክፍል ላይ ሁኖ ነው የምንተዋወቀው ነበር እናት የለውም እናቱ ሙታለች ስለዚህ ያዛዝነኝ ነበር እኔ ሁሉንም እርግፍ አድርጌ ትቸ አዲስ አበባ ከሰው ቤት ተቀጥሬ እሱን ማስተማር ጀመርኩ ሁኖም በጥሩ ሁኔታ ጨረሰ ምንም እደናቱ ሁኘ ባልከባከበውም አቅሜ የፈቀደውን ሁሉ አድርጌለት አለው ያሁሉ ሲሆን ግን በተሰቦቻችን የኔም ሁነ የሱ ተፃኖ ያደርጉብን ነበር ያሁሉ ተቆቁሜ ግን የሱን ሀሳብ ሞልቶ ማየት ነበር የምፈልገው እደግዚቤሄእር ፍቃድም ተመረቀልኝ ልክ እደተመረቀ አረገስኩ እኔም ሳላስበው. የሱ መሸራተት ከዛ ኔ ጀመረ. ፊትም እየነሳኝ መጣ እደዛም ሁኖ እስከ ሰባት ወሬ ድረስ ከሰው ቤት ነበር የምሰራው ለዛውም ወጥቤት አስባችሁታል ከባድ እቃ ማሳት አለ እረፍት የለውም ብቻ ይከብድ ነበር እደዛም ሁኘ ሰርቸ ብሩን ለሱ ነበር የምሰጠው ከጎደኞችሁ በታች እዲሆን ስለማልፈልግ ነው. ልክ ስምተኛ ወሬ ሲገባ አቃተኝ እና ወደናቴ ሄድኩኝ እናቴም ያለችሁ ጎንደር ነው. ከዛ በተሰቦችሁም እሱም የኔ አይደለም ልጁ ማለት ጀመረ ታላቅ እህቱ መልክት ላከችብኝ ዲቃላሽን ከምትጥይበት ጣይ የእድሜ አይደለም ነበር ብላ የላከችብኝ ሁሉም የሱ ፍቃድ ሆነና. ልክ መውለጃየ ሲደርስ በስራም ስለተጎዳው. በቀኑም ቢሆንም. ምጥ ስያዝ በስድስት ቀኔ ነበር ያመመኝ ለካ ከሆዴውስጥ ልጁም ሙቶ ነበር. የማምላክ ፍቃድ ሆኖ እኔ ተረፍኩ ከዛም እሱንም ላገኘው አልቻልኩም መቶም አላየኝ ስልኩንም ዘጋጋ ሀገርም ለቀቀ ለካ እሱ አዲስ አለም ላይ ነበረ በፍቅር ሰባት አመት አብረን ኑረናል ብዙ ውጣውረዶችንን አሳልፈናል አጋጣሚ ላዲ እና ለመጨረሻ ጊዜ ስጠይቀው. ፍቅረኛ ይዣለው ነበር ያለኝ. እኔም ስለቴን ተሳልኩ እና ጉዞየን ቀጠልኩ ወደረብ ሀገር ውስጤም ቢጎዳ. እራሴን ማውጣት ስላለብኝ. እግዚቤሄእር ይመስገን. ባሁኑ ሳሀት በጣም. አሪፍ ኑሮ ነው የምኖረው ከሱ የተሻለ ይህን ሁሉ ያልኩህ ወድምየ. አተብቻ አይደለህም. ብዙ. አሉ. ግን እጅ እዳሰጥ ሁሉንም እግዚቤሄእር መርቆ ሲሰጥነው ክርስቴን ነህ ትዳርም ሆነ ፍቅር እግዚቤሄእር ፈቅዶ እና ወዶ ሲሰጥ ነው. የተገፋ ጥሩ ነው እኔም ከራሱበላይ ተከባክቦ የሚይዘኝን ሰቶኛል ላተም ፈጣሪ ላተ ያላትን አስቀምጦልሀል እና. ምንም እዳይከፋህ. ተረጋግተህ ስራህን ስራ ከሰብክበት ትደርሳለህ የኔ ወድም አይዞህ. እኔም በመረጋጋቴ ካሰብኩበት ደርሻለው. በማሪያም ጠካራ ሁን እሽ. ፍቅርን ስሰጠው ፍቅር ለማይቀበል ሰው አትጨነቅ በፌትም ያተ አልነበረችም አሁንም ያተ አይደለችም. ላርሴምየ ተሳል ሁሉም በሶ ፍቃድ ይሆናል ወደራስህ እድትመለስ የኔ ወድም. አይዞህ. ባድራሻ ብንገናኝ ደስ ይለኝ ነበር. ባሀሳብም ሆነ በሌላ ብንረዳዳ ደስ ይለኛል ደስካለህ አድራሻህን አስቀምጥልኝ. የምረዳህ ነገር ካለ እንረዳዳለን የኔ ወድም አይዞህ. እሽ ልደትየ ካተጋር ትሁን

  • @user-wz9fm8jv8k
    @user-wz9fm8jv8k4 жыл бұрын

    ጎንደሬወች ፍቅር አስጣጥ እንችልበት አለን አይዞህ ወድሜ እሷን ላንተ አልተፈጠረችም ላንተ የተፈጠረችው ወዳንተ እስክትመጣ ድረስ በትእግስት ጠብቅ እንዳንተ እውነተኛ አፍቃሪ የሆነች እሴት እደምታገኝ አትጠራጠረም እስኪ ለኔም መላ በሉኝ ፍቅር እዲይዘኝ በጣም እፈልጋለሁ ግን እስካሁን ፍቅር ይዞኝ አያቅም እሄው 23

  • @nikodimostube8388

    @nikodimostube8388

    4 жыл бұрын

    መላ ብለንሻል

  • @ruzaroza7593

    @ruzaroza7593

    4 жыл бұрын

    Ewntshi new egn yegdar lejach kalb afekar nen

  • @blenbiszayo5408

    @blenbiszayo5408

    4 жыл бұрын

    ውነትሽ ነው

  • @mastewaltarekeng9136
    @mastewaltarekeng91363 жыл бұрын

    እፍፍፍፍ ነገሩ ከባድ ነው ነገር ግን የኔ ጌታ አይዞህ አንተ ያረክላት መልካም ነው እግዚአብሔር አምላክ ካንተጋ ይሁን ሲቀጥል ደግሞ ፈታ ብለህ ያለፈውን ሁሉንም ነገር መርሳት አለብህ ወንድም ሒወት ይቀጥላል ደግሞ እንዳንተ ያለች አፍቃሪ አታጣም እሷን ደግሞ እርሳት መጨረሻህ ያማረ ይሁን ምኜቴ ነው የኔ ጌታ ሒወት አዲስ ነውና ባዲስ መንገድ ጀምር።

  • @user-ud4qm3gy5g
    @user-ud4qm3gy5g4 жыл бұрын

    ምን አበት እንዳንተ አይነት ፍቅረኛ ቢኖረኝ እውነት በጣም አሳዘንከኝ አይዞህ እሷ ላንተ አይደለችም ማት ነው

  • @user-jr9yl9rd8l
    @user-jr9yl9rd8l5 жыл бұрын

    በስማም በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ፊልም ነው እጅ የውነት ታሪክ እራሱ አይመስልም አይዞህ በርትተህ ፀልይ ለበጎ ነው ልጅቱ ግን ጠነኛ ናት ይህን ሁሉ እያረክላት የዚን ያክል የምትበድልህ ቢያስ ፈጣሪዋን አፈራም ሁለተኛ ግን እንዳታገኛም ምንም እኳን ይቅርታ ብትልህ

  • @ekramyoutubeekramyoutube3485
    @ekramyoutubeekramyoutube34855 жыл бұрын

    ወይኔ አጀቴ በላኝ እፍፍፍፍ የኔ ምስኪን አዘኩብሽ እህቴ አንቺስ ወንድም ሚዋጣልሽ አይመስለኝም የኔ ሁሉ አድርገሽ የሆንሽ ሌባ ነሽ እንጂ የውነት አፍቃሪ አትመስይኝን አለ መገጣጠም ነው እንጂ ሀይማኖታችን ወይን ፉቅረኛ ባይኖረኝ እስዋ የበደልችህ ሁሉ እኔ በመለስኩልህ ወንድም አይህዞህ እስዋ የስራዋ ታገኘዋለች እርግጠኛ ነኝ ከሌላ ሴት ፍቅር ብጀምር እርግፉ አድርገህ ነበር ምትረሳት መጥፎ ጎህን አድርገህ እሰባት ሌላ አፉቅር ሁሉም ኢመለሳል

  • @user-dj5bc1yi3b

    @user-dj5bc1yi3b

    5 жыл бұрын

    ብድር ሚመልስ እግዚአብሔር ነው

  • @user-do3xw2li6m
    @user-do3xw2li6m5 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝርህ ውንድም!! እቤት ግን ፍጣሪ ለሁላችምን እንዳተ እይነት ንፀህ እፍቅሪ ቢስጠን

  • @workeysima8167
    @workeysima81675 жыл бұрын

    ወድ የፍቅር ቀጠሮ አዘጋጆች እደምን አላችሁ ሰላም ነዉ ታሪኩን ስሰማዉ ቀጣም አሳዘነኝ በጣም አመመኝ እኔም ካድየም ሁለት ግዜ እደዚህ አይነት ነገር አጋጠሞኛል ነገር ግን እግዚአብሔር ይመሰገን መቻያዉን ሰቶኛል ለግዜዉ ብቀሳጭም ቢዙም ጉዳት አልደረሰብኝም አሁን ካነር ወጥቼ ስደትላይ ነዉ ያለሁት ስራየን እየሰራሁ እናም አሁን እምለም ነዉ ፈጣርየን አክ አደባለታሪኩልጆ አይነት ከልቡ አፍቃሪ ንፁህ ልብያለዉ ፍቅር የተመላበት አፍቃሪ ከተገናኝን ከዚህልጂ ጋር ትዳር ብንመሰርት እዴት ደስባለኝ እግዚአብሔር በፈቀደለኝ አጋጣሚዉ አይታወቅምና የፈጣሪ ስራ ለማንኛዉም አድሜ እግዚአብሔር ልክ እደቀፊቱ እምታፈቅርቀትን ልብህን መልሰህ ለፍቅር መዘጋየት አለብህ በንችን ብን ግናኝ እዴት ደስ ባለኝ ምክንያቱም እኔም ስለደረሰብኝ እረዳሀላዉ በፍቅርም ባንተሳሰብ በህትና ወድም ማዉራት እፈልጋለሁ ልጁ ያገሬልጅ ነዉ ዉድ የፍቅር ቀጠሮ አወጋጆች በትችሉ አገናኚ ከስር ኮሜትላይ መልሱልኝ መልስ እፈልጋለሁ 😭😭😭

  • @helutube6879
    @helutube68794 жыл бұрын

    ወይኔ ወንድሜ አስለቀስከኝ በዚህ ሰአት እንዳንተ አይነት አፍቃሪ አግኝታ እንደዚህ መክዳቷ መቸውም ቢሆን እውነተኛ አፍቃሪ አታገኝም እሷ አንተ ግን በእርግጠኝነት ምነግርህ እውነተኛ አፍቃሪ እግዚአብሔር ይሰጥሀል ምክንይልቱም ሰው የዘራውን ነው ሚያጭድ አንተ መልካም ሰው ነህ በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው ውድ ወንድሜ ደግሞ ጎንደሬ ነህ እኔም ጎንደሬ ግን እንዲህ ለመናገር ሁሉ እንባ እየተናነቀህ ስስመ አስለቀስከኝ ለማንኛውም አይዞህ ወንድማለም እስኪ ስልኬን ልላክልህ እና አናግረኝ ምክሬንም ልለግስህ እርግጠኛ ነኝ በሳምንት ትረሳታለክ ስልኬ 00971581645469 በኢሞ ግባልኝ

  • @layladosari4332
    @layladosari43324 жыл бұрын

    አብሽር አይዟህ ወንድሚ አላህ ይርዳህ እሽ ምን አይነት ይተርግመች ነት ክአሁን በሁላ የራሥህን ንሮ ኑር አላህ ያጠንክርህ

  • @kokobealikokobeali999
    @kokobealikokobeali9994 жыл бұрын

    አብ ሽር ወንድሜ አላህ አለህ ላንተ ያለው አይቀርም ስለዚህ በተስፋ መጠበቅ ነው እውነት ካለምክናየት እንደዝህ ተመደለችህ አላህ ይበልጥ ይሰጥሀል አዛህ

  • @8mohammedyas436

    @8mohammedyas436

    4 жыл бұрын

    በዉነት ልብህ አይቶ ጥሩትዳርህን አላህ የሰምርልህ ወንደሜ አላህ ላንተ ያላልህ እርዚቅ አትቀምሰም

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber28825 жыл бұрын

    ኦፍፍፍፍ በስማም እንዴት ይከብዳል አይዞህ ወንድሜ ግን በዜ ስሀት እንደዜ አይነት ፍቅር አለ ይገርማል

  • @user-pf6vc8wh1i
    @user-pf6vc8wh1i4 жыл бұрын

    አይዙህ ወንድማለም ማንም ቢሆን የተዳፈነ ብዙ ውጣ ውረድ የበዛበትን ሂወት የማያሳልፍ የለም እናም ተስፋ አትቁረጥ ወንድማለም በርታ በፈተናወች በውጣ ውረዶች ሁሉ ልትማርባቸው ልትበረታባቸው ይገባል

  • @user-rf5gn2ib8g
    @user-rf5gn2ib8g4 жыл бұрын

    እፍ አተላወራኸው እኔን ነደደኝ በበርበሬ ነበር ማጠን ስታስጠላ አትጉዱ ሰውን አፈቀርን ብላችሁ አትበድሉ አተደግሞ ተወው ሁሉንም ነገር።

  • @madotethiopia566
    @madotethiopia5665 жыл бұрын

    እርቅ ማድ ሂድ አይምሮህ መታከም አለበት አይዞህ እሷም የስራዋን ታገኛለች።ነገ ሌላ ቀን ነች አይዞን ወንድሜ

  • @nanyetata8071

    @nanyetata8071

    5 жыл бұрын

    Silante aznaleho gegna Nat Simeton metebeko gobeznat

  • @nanyetata8071

    @nanyetata8071

    5 жыл бұрын

    Min serach/simeto bekol kalihones?!

  • @ayy7110

    @ayy7110

    4 жыл бұрын

    አይዞህ ፈጣሪየወደደዉንአደረገ ለበጎነዉይብላኝለሷ መልካምነትለራስነዉ ከመጉዳትመጎዳትይሻላልምክንያቱምህሊናእራሱያሳድዳል ወድምአትዝንአተመልካምሰዉነህ በተረፈቁጥሩንብታስቀምጡልንጥሩነዉ

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa54805 жыл бұрын

    wowwww migerm tarik mirt sew neh kemr esua gn ayknat

  • @atalybitewu2519
    @atalybitewu25194 жыл бұрын

    waw endhi ayient afekar al malet new gen lant alilat belo new anejt tbelalhi

  • @user-zk9yo8ur3k
    @user-zk9yo8ur3k5 жыл бұрын

    አይዞህ የኔ ወንድም አንተ ንፁህ ሰው ነህ በርታ ሁሉ ሰው አንድ አይደለም መልካም ሰዎችም አሉ አብዝተህ ፀልይ

  • @bizuwrokabebe459
    @bizuwrokabebe4595 жыл бұрын

    ይገርማል ብቻ አይዞክ ወንድም እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን

  • @hayu1167
    @hayu11674 жыл бұрын

    ዉዴ አይዞህ በጣም ነዉ የተሰማኚ ባገኘዉህ

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu28705 жыл бұрын

    እንኳን በደና መጣችሁ. የፍቅር. ቀጠሮወችየ. ሰላም ለኢትዮጵያውያን. እንዲሁም. እንኳ አደረሳችሁ ለፆመ ፍልሰታ. አሜን

  • @zedzed6393

    @zedzed6393

    5 жыл бұрын

    ወይ ወንድሜ ፈላጊና ተፈላጋ አይገናኝምኮ

  • @kasaneshkasanesh1714
    @kasaneshkasanesh17145 жыл бұрын

    Esa gin betam chekagn nate eshi betam

  • @obsycasemiro1083
    @obsycasemiro10834 жыл бұрын

    Girls they dont deserve like this Man. Bro keep head up btm nw mitbazabat ichi yahonach donkoro

  • @lezelalemtinur9681
    @lezelalemtinur96815 жыл бұрын

    Afer yaseblat betam new metgermew men ayenet gud nat

  • @adeethiopia7253
    @adeethiopia72533 жыл бұрын

    Yewneit leben nekaw egezabeher kesuewa yeteshala sew yesetih koeselihen yemetegeneleih wey felagena tefelage ayegenagem egezabeher endatayenet afekare endesetagi elemenalhu ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merontaye8723
    @merontaye87233 жыл бұрын

    ውይውይውይውይ እውነት የአምላክ ቃል አትራገሙ ይላል እውነት እንድህ የምታረጉ ሴቶች ወንዶች እኔንም ጨምሮ እንድህ በደል ካደረግን በምድር እስካለን ፍቅር የስው መውደድ አይዋጣላቹ አይውጥላቹ ግን እሳ እኮ ያፈቀረችህ አይመስለኝም አንተ ብቻነህ አፍቃሪ እኛ ሴቶች መቼ እውነተኛ አፍቃሪ እናቃን ደም እባ አስለቅሶ ገዘባችንን እጭድ አድርጎ አስረግዞ እየረገጠ አይንሽን ላፈር የሚለንንን እየተጥመለመልን እናስሰዋለን አላቹ ግፍኛ ወዶችና ሴቶች የፍቅር ግፍ እሳት ይልቀቅብልቹ እሳም አፍቃሪ እዳጣች እደተቃጠለች ትልከፍከፍ ወድሜ በእውነት ማንም የተሰበረን የሚጠግን ፈጣሪ ብቻ ነው የመውጫው መንገዱ አንድ ነው እውነተኛ አጋፔ እግዛብሔር ብቻ ና ብቻ ነው ክርስቶስ ላተ የከፈለልህን መስቀል እያሰብክ ሁለተናዊህን መንፈሳዊ ማድረግ እግዛብሄር ያደረገልህን እያሰብክ እያነበብህ ያኔ ማንነትህን ትቀይራለህ አይዞን ግን እውነት እደዚህ አይነት አለ እንጃ ማመን አቃተኝ

  • @user-nl6yf6ye6t
    @user-nl6yf6ye6t4 жыл бұрын

    ወንድሜ አይዙህ ሁሉም አንድ አይደሉም አትፍራ አንድ ነገር ሰለራሴ ልነገርህ ወንዶቺን በጣም ነው የምፈራቸው አላምናቸውም ሁሉ በተለይ አፍቀርኩሺ የሚሉኚን ምናልባትም አፍቅሬ ተጎድቸ ሊመሰልህ ይቺላል ግን አይደለም ባባቴ ምክነያት እናቴን እጂግ በጣም ያፍቅራል ግን ከመጠን በላይ ይበድላታል ገበያ አትሄድም ልቅሶም ሆነ ሰርግ በፈፁም አይታሰብም ጎርቢቶቻችን የሱ ወንደሞቺ ናቸው ብና ሂዳ እንደጠጣ አይፈቅድላትም በአጠቃላይ እሰር ቤት ብለው ይቀለኛል 4 ሴት 4 ወንድ ልጆቺ አሉአቸው ፀናቷን ሳሰበው እጅግ በጣም ይገርመኛል እኔ የቤት የመጨረሻ ልጅ ነኝ በጣም ይወዳታል ግን ለምን እንድህ እንደሚበድላት አላውቅም የሁሌም ጥያቄየ ነው ግን መልሰ ያጠሁለት የሱ ድርጊት በኔ ላይ በጣም ተፀኖ ፈጥሮብኛል ወንዶቺ ሁሉ እንደሱ ይመሰሉኛል እፈራቸዋለሁ አላምናቸውም ግን አልጠላቸውም መላክ ይላቅ እና መላክ የመሰለ ወንድም አለኝ ለሴት ልጅ ያለውን ክብር አሰተሳሰብ እንክብካቤ ሳይ በፍፁም ጥላቻ እንዳላሰቀምጥ በልቤ አርጎኛል አባቴ ግን አንተን ወልጆሀል ብየ እሰከጠራጠር ደረሰ አየህ ወንድሜ ሁሉም አንድ ናቸው ብለህ አትደምድም አባቴ ፍራሀትን ሲያወርሰኚ ወንድሜ ከጥላቻ አውቶኛል እማምላክ ትርዳህ ሂይወት ይቀጥላል ያም ሆና አባቴን በጣም ነው የምወድው ነበር 😭😭 ነፍሰ ይማር በሉልኝ አሁን በሂይወት የለም ፈጣሪ ምርጫው አርጎ ወሰዶታል 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yetshaasfaw5139
    @yetshaasfaw51394 жыл бұрын

    Egziabhar yrdah yhnn yemtasresa melkam sat ysth

  • @bontujimma6015
    @bontujimma60153 жыл бұрын

    You are so soft and down to earth..that is to much...sad..please be strong man✌😃

  • @user-mr9lx9ys1h
    @user-mr9lx9ys1h5 жыл бұрын

    አላህ መጨረሻኪ ያሳምን ወንድሜ የሳ አላህ የስራዋ ይስጣት

  • @tilayeassefa9226

    @tilayeassefa9226

    3 жыл бұрын

    ውይ ወንድሜ አይዞእ ነገሌላቀንነው እስዋን ተዋት ትቅርብህ ማር

  • @user-iz2rr4xk4s
    @user-iz2rr4xk4s3 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድም ሁሉ በዚህ ፈተና ውስጥ ያለ ግን ሶብር አድርገህ እጅህን ወደ ፈጣሪ ዘርጋ እሱ ቤት ካሳ አለው አንተ ወጥተህ አወራህ ግን በውስጣቸው አዳፍነው የሚለቅሱ ብዙ ወንድም እህቶች አሉ እኔም አንዷ ነው ግን አልሀምድሊላህ የባስ አያምጣ ዋናው ጤና ነው ራስህን ጠብቅ

  • @sebleseble3428
    @sebleseble34285 жыл бұрын

    እደዚ አይነት አፈቅሪ ነው የጠፋው ልኬ እደዚ አይነት ሰው ንፁህ ፍቅርኛ እዳገኝ ፀል ዩለኛ

  • @jfgffg2298
    @jfgffg22985 жыл бұрын

    ፉቅር አውረነው የሚባለው እኮ ሀሰት አይደለም ይገረማል አላህ የተሻለነገር ሊሰጥህ አሰወቦነው እራስን መጠበቅ ጥሩነው

  • @kwtj9290
    @kwtj92905 жыл бұрын

    አይዞህወድሜዋ ሁሉም ለብጎነው እግዚአብሔር ለሁሉም፡መልሥአለው

  • @memeabisnya2027
    @memeabisnya20274 жыл бұрын

    Ewunet ijg betam yasazinal

  • @destagtachewu9964
    @destagtachewu99645 жыл бұрын

    የጎንደር ልጆች ፍቅር ናችሁ አይዞህ ወንድም ፈጣሪ የተሻለች ይሰጥሀል ከምንም በላይ ቅድሚያ ለራስህ ወንድም በዚህ ዘመን እንደአንተ ለሰው የሚኖር የለም

  • @edengito6126

    @edengito6126

    4 жыл бұрын

    አወ ፍቅር ናቸዉ 💓💔💔

  • @hakmhhakmh3053

    @hakmhhakmh3053

    4 жыл бұрын

    ምን አለበት እንዳንተህ ያለው ቢሰጠኝ

  • @ccd8966

    @ccd8966

    4 жыл бұрын

    ፍቅርናቸውማሮች

  • @ccd8966

    @ccd8966

    4 жыл бұрын

    ማርአይዞንወንድሜ

  • @sebleseble3428
    @sebleseble34285 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ያተ ያላትን ፈጣሪ የሰጥክል እሺ

  • @hanieh4374
    @hanieh43743 жыл бұрын

    ወንድሜ ታሪክህን ስሰማ ከማሳዘን አልፎ በጣም ያናድዳል በእዉነት ግን ሂወት አንዳንዴ እንደዚህ ነች እኔ የምመክርህ ሁሌም ቤተክርስቲያን ሄደህ አልቅስ ያመነ ይድናል ይባልስ የለ መፍቴ ያለዉ ከእግዚአብሔር ብቻ ነዉ ፁም ፅልይ በአጭር ጊዜ ሂወትህ ይሰተካከላል እሷንም ሆነ የካደህን ጎደኛ በአጭር ጊዜ ትረሳቸዋለክ ትላንት ዛሬ አይደለምና ሊሆንም አይችልም ነገም ሌላ ቀን ነዉ አይዞህ አይዞህ ያለፈዉን እያነሳህ ሰዎችን ሁሉ አንድ አይነት አታርጋቸዉ መከዳት ያለ ነዉ ,አንዴ ከተለያየህ በሐላ መልሶ መደወል ላንተ ጥሩ አይደለም እንዳትቆርጥ ያረግሐል ቆም ብለክ አስብ ያለመገጣጠም ነዉ እንጂ ብዙ መልካም ሰዎች አሉ ደሞ ከአለፈዉ ሂወትህ ተማርበት እንጂ አትመረርበት

  • @jemilamall182
    @jemilamall1825 жыл бұрын

    Betam newu aget emibela betam newu yaslekesegn

  • @tube-lh2xw
    @tube-lh2xw5 жыл бұрын

    ይገርማል ጥሩ አፍቃሪ ይስጥክ ሴቱ አፍቃሪውን አያቅም ለማንኛውም አይዞክ

  • @asgf7528

    @asgf7528

    4 жыл бұрын

    አላህየተሽለይሥጥህ

  • @user-xd2om1sp9b
    @user-xd2om1sp9b4 жыл бұрын

    የሚገርም አፍቃሪ ነው እረ ያብዛልን የአንተን አይነት ሰው ትግስትህ ሌላ ወንድ ቢሆን .....ይህን ያክል አይለማመጥም

  • @merryflow7814
    @merryflow78145 жыл бұрын

    Weyyyy sitasazin! Ayzoke wendme egzaber ale! Esa gin yant gife tiru atihonme

  • @user-ue5xh3lu9p
    @user-ue5xh3lu9p5 жыл бұрын

    በጣም።ያሣዝናል።ሚሥኪን።አላህ።ይርዳህ አንተም።አይዞህ።ያተላትን።ፈጣሪ።ይሰጥሀል።እሧም።የሥራዋን።ይስጣት

  • @user-vy8xy9jt2v

    @user-vy8xy9jt2v

    4 жыл бұрын

    😭😭😭😭። ያሳዝናል

  • @ayuniayuni663
    @ayuniayuni6635 жыл бұрын

    Afer leblalk wandema bazi zeman endi elel yale feker yizekal benatk ,kahun buhala endayilamadk arada hun

  • @sumyaalfu6339
    @sumyaalfu63393 жыл бұрын

    እኔ ሴት ሆኝ ከሱ በለይ ለባሌ ለልጄ አባት ወጋ ከፍያለሁ. ጭራሽ ጥሎኝ ሄደ

  • @zealandzealand7827

    @zealandzealand7827

    3 жыл бұрын

    አይዞሺየተሻለእነጂየባሰየለም

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia38495 жыл бұрын

    ውይ ያለ ማስተዋል ይህ ሙኝነት አስተሳስብ ነው እግዞቤሔር ይጠብቅህ ሌላ ምንም አልልም።

  • @jemilamall182
    @jemilamall1825 жыл бұрын

    Yesrawan ystat echi wusha yzat yhid abo

  • @user-zi3bi1mm9x
    @user-zi3bi1mm9x4 жыл бұрын

    Yene wud wendim betam new yemtasaznew fetari yatnah egna setoch snbal yemiwedenn yemihonenn anawukim

  • @yaraflower2046
    @yaraflower20465 жыл бұрын

    ወደ እርቅ መአድ ሂዶ የስነልቦና ምክር ያግኝ አይዞን ሂወት ይቀጥላል ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @slamm436
    @slamm4364 жыл бұрын

    Ayezuhi wendme melekm sew nhi ante Ysetate sete edleig nch 💗

  • @nejutigtubi3542
    @nejutigtubi35424 жыл бұрын

    የኔ ወደም አይዞህ አላህ የተሻለ ነገር ይዞልክ ይሆናል ለኛም እዳንተ አይነት ንፁህ አፍቃሪ አላህ ይስጠን

  • @helembabanem1690
    @helembabanem16905 жыл бұрын

    በእውነት የተፍጠረው. ነገር. በጣም. ያሳዝናል ቢሆንም. ግን. እግዚአብሔር የተሻለ. ነገር. አለው. ። አይዞን. ወንድሜ.

  • @myname3066
    @myname30665 жыл бұрын

    አይዞህ ወድሜ በኒላይም ደርሶብኛል እረዳሀለሁ ስሜቱ ከባድ

  • @bezitube122
    @bezitube1223 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ቃን አል በቅህ ና በወራህ ደስ ይለኝ ነበር ሁፍ

  • @abdulra7manalmutari629
    @abdulra7manalmutari6295 жыл бұрын

    ኡፍ ደስ የሚል አፍቃሪ መቼም አያገጣጥም ወንድሜ እግዚያብሔር ይርዳክ

  • @user-qn1pw3wb4m
    @user-qn1pw3wb4m5 жыл бұрын

    የኔ ጌታ ሲያሳዝን እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጥሕ እኔም በተቃራኒው በጎጃም ልጅ ተጎድቻለሁ ብዙ ነገሬን አጥቻለሁ ግን ሒይወት ትቀጥላለች ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ እሱ ግን መቸም አይቀናውም

  • @user-dj5bc1yi3b

    @user-dj5bc1yi3b

    5 жыл бұрын

    ተይ አታሳቂኝ አለሜ በጎጃምልጂ ፍቅር ተጠምጀ እየጠበኩ ነው የማገኝበትን እሱም እደዛው ችግር አለባቸው ወዶች 2አመት አለፈ እንጣላለን እንታረቃለን ማሬ ፍቅ እያለ አላምንም ውስጤ ይፈራል ከቤተሰቤ አስተዋወኩት እሱ በስት አሳር የአክስቱን የሠጠኝ ያጎቱ ልጂ ጓደኛ ነች የስደት እግዚአብሔር ይርዳኝ ወዶቹ አይታመኑም አድ የሀይቅ ልጂ አለ የሚያለቅስ ሙስሊም ሆነብኝ እሱ ልጂ ውነተኛ ፍቅር ያለበት በሴኬት ሽንዜ ቴክስት ደወል ያ ብዙም አንደውል ስራ ነኝ አፈቅረዋለሁ በጣም እሱም አፈቅርሻለሁ ይለኛል ግን አዳዴ ስሰማ ይጨቀኛል አምላኬ አደራውን ለመኩት እግዚአብሔር ን ከኔአርቀው የማይሆነኝ ብየ ወር ዘግቸው እየደወለ ግን ስልክ ቀይሮ መጣ እግዚአብሔር እስከፈቀደው ሌየው ስደት ነኝ ሀገሬ ስገባ አየዋለሁ እንጋባለን ይለኛል አይቸው ወስናለሁ መቸም ታስሬ አለሁ ኩትራት ስሄድ አየዋለሁ የሡን ነገር አችም አይዞሽ ስለማይጠቅምሽ ነው እዳውም ግዜሽን ሳያጠፍ የባሰ ላች ያለው አለ ከሱ የበለጠ ለኔም ያሳምርለሰኝ አይጣለኝ ከጠላት ፊት

  • @eleni3627
    @eleni36275 жыл бұрын

    ወይኔ ተ ታድዬ የፍቅጥር ቀጠሮ አገኘሆቹሁ ከሀገርሳልወጣ ነበር ሰኞ ሰኞ ሬዲዮኔን ይዤ የምሰማቹ ዩቱብ ላይ አገኘሆቹ ዋው

  • @fsgffv978

    @fsgffv978

    4 жыл бұрын

    እረወንዶችተማሩ እስኪ

  • @useruserr6099
    @useruserr60993 жыл бұрын

    አባት ሆይ እንደዚህ ያለ የትዳር ጒደኛ ስጠኝ እንደሱ ካልሆነ እንዳታነካካኝ አደራህን አባት

  • @user-vj6ci5uj1e
    @user-vj6ci5uj1e4 жыл бұрын

    Fetari eswan belela wend kant belay yankeratitat betam metfo set nech

  • @etoeto9814
    @etoeto98145 жыл бұрын

    እዳተ አይነት አፍቃሪ ያድለን

  • @hanagirma8568

    @hanagirma8568

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-jd2mc7kp2x
    @user-jd2mc7kp2x4 жыл бұрын

    በግሌ ተምሬበታለሁ ።አተም በርታ ያንተ አይደለችም እርሳት

  • @almazalmaz3323
    @almazalmaz33235 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናህ በጣም ያሣዝናል

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale6213 жыл бұрын

    አንተ ጥሩ ልጅ ነህ ልጅቷ ግን የኔ ቢጤ ልክፍታም ናት እኔም አስሬ የሚደዉልልኝ፣ የሚቀርበኝ ወንድ በጣም ያስጠላኛል ኮራ ብሎ ለቀቅ ያለ ደስ ይለኛል ያለበለዛ እስር ቤት የገባን ስለሚመስለን ነዉ አይዞህ ዳግም የምትሆንህን ፈጣሪ ያዘጋጅልህ ።

  • @rozinaendalk4730
    @rozinaendalk47305 жыл бұрын

    አር እንደዚህ አትበል እና ላንተ ያላት የትም አትቀርም አይዞህ የሀገሬ ልጅ

  • @yu7789
    @yu77895 жыл бұрын

    አይ ፈጣሪ አያገናኝምኮ አይዞን ወንድሜ ይሄዉ እኔም በ4 አመቴ ተሠነባበትን ስንት አሳልፌ በሱ ግን ምን ይደረግ ቸር ይግጠምህ ብዬ ዝም አልኩ

  • @user-dj5bc1yi3b

    @user-dj5bc1yi3b

    5 жыл бұрын

    😃😃😃😃👈

Келесі