ወደ ፈጣሪህ መቃረብ ከፈለክ የዘር ጣኡትህን አጥፋ || መደመጥ ያለበት መልዕክት - በሙሀመድ አሊ ቡርሀን

Пікірлер: 221

  • @WONDE3166
    @WONDE31665 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀገሬ ኢትዮጵያ ዛሬም ልጆች አሉሽ እድሜሄን ያርዝመው አቦ

  • @lubabayeallahbariyayerasul4830
    @lubabayeallahbariyayerasul48305 жыл бұрын

    ማሜ የዘመናችን ምርጥ ሰው አላህ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ወንድሜ

  • @user-jq4po7oj3z
    @user-jq4po7oj3z5 жыл бұрын

    *"ማሻአላህ ያኧሂ አላህ ዲናችን አንድነታችን ያጠናክርልን☝"👍👍👍

  • @jdjkxkdjdjdjdjd9271
    @jdjkxkdjdjdjdjd92715 жыл бұрын

    የሚገርም ማስተዋል ስላተ እግዜአብሄር ይመስገን ተባረክ ይጨመርልህ

  • @user-hs8zo9uk3c

    @user-hs8zo9uk3c

    5 жыл бұрын

    ወድም አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህንያብዛልን

  • @user-py5dw8wm3x
    @user-py5dw8wm3x5 жыл бұрын

    ያ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ከፍ ያድርግህ በዱኒያም በአኼራም👍الهم صلي وسليم وبار علي نبينا محمد الهم صلي وسليم وبار علي نبينا محمد

  • @hoshenhoshan6307

    @hoshenhoshan6307

    5 жыл бұрын

    ማሻአላህ አለዉ ይጨምርልህ

  • @ZozoZozo-ny2jz
    @ZozoZozo-ny2jz5 жыл бұрын

    ማሻአላህ እዉቀት በዉቀት ላይ ይጨምርልህ ያረቢ

  • @tytyyt4635
    @tytyyt46354 жыл бұрын

    መሻአላህ አላይጨምርል።አቤትአገላለፅህ።አላህይጠብቅህ አቦ

  • @ayikelmar1299
    @ayikelmar12994 жыл бұрын

    ማሻአላህ በጣምያስትምራልበርቱ ወዲሞች

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta39305 жыл бұрын

    በእውነት እዚህ መድረክ ላይ እጅግ ብዙ ትምህርት አለ ነገር ግን ምንም የማያውቁ የላኳቸውን ግለሰቦች አጀንዳ የሚያራምዱ እህት ወንድሞች በዚህ አዳራሽ ስለማይገኙ እስቴዲየም ውስጥ በነፃ እንዲህ ያለውን የህይወትን የማንነትን ድምፆችን ሊሰሙና ቢያንስ ከተላላኪነት እራሳቸውን ይገታሉ የሚል አመለካከት አለኝ። በተረፈ ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን!!!

  • @rhamasaedhbibiri5477

    @rhamasaedhbibiri5477

    4 жыл бұрын

    ትክክል ልዩ

  • @hawayyoutube586
    @hawayyoutube5865 жыл бұрын

    አላህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን ያአሰል ቃላት አጣሁልክ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ማሜ

  • @user-hm1qb2eq7k
    @user-hm1qb2eq7k5 жыл бұрын

    ምን ልበልህ አላህ ይጨምርልህ ውዱ ወንድሜ አሆራም አዱንያህ ይመርልህ የኢስላም ፈርጥ አምሳያወችህ ያብዛልን

  • @imannaser7225
    @imannaser72254 жыл бұрын

    mashallah allah ychemrelhe

  • @umsead1961
    @umsead19615 жыл бұрын

    አላህ ይጨምርልህ አሳሎችህን ያብዛልን

  • @user-db5ib6zd8z
    @user-db5ib6zd8z4 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ነህ በርታ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ቢሰጥህ ነው እንዲህ እምትናገረው ጀዋርም አንተም ሙስሊም ትባሉ ይሆናል ወይ ነዶ

  • @rahma1984
    @rahma19843 жыл бұрын

    ማሻ አላህ

  • @abdukerimmohammed1868
    @abdukerimmohammed18685 жыл бұрын

    Subhan Allah Subhan Allah Ur right brother

  • @user-vf6tb1fj9n
    @user-vf6tb1fj9n5 жыл бұрын

    አላህ እውቀትን ይጨምርልህ ውድ ወንድማችንንን ማሻአላህ ምን አለ ይህን መልዕክትህን የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ቢሰማት ወጣቱ አእምሮውን ቢከፈት የመንግስት ሚዲያዎች ልክ እንዳንተ ወጣቱን አቅጣጫ የሚያሳዪ ሙህራንን ቢጋብዙም የአየር ሰዓታትን ቢሰጡ ምን ነበር በከንቱ ነገሮች የሰውን አስተሳሰብ ከሚሞሉ ለማንኛውም እወዳለሁ ከልብ አላህ ይጠብቅህ ።

  • @ggggdggs7621
    @ggggdggs76215 жыл бұрын

    አላህ:ይጨምርልህ:ወድሜየ

  • @user-vc8oy4cf1k
    @user-vc8oy4cf1k5 жыл бұрын

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥኸ ማሜ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte93664 жыл бұрын

    ይሄ ወጣት ብሩህ አእምሮ ነው ያለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እንዲህ አስታዋይ እና አመዛዛኝ ትውልድ ይነሳልን

  • @socialstady7014
    @socialstady70144 жыл бұрын

    ማሿሏህ ማሿሏህ አለህ ይጨምርልህ መሰሎችህን በዝት ያድርግልን ረበና አሚን

  • @aeyshaseide7503
    @aeyshaseide75034 жыл бұрын

    Masha Allah Muhammad

  • @user-wf2kn8vw8s
    @user-wf2kn8vw8s5 жыл бұрын

    Masha Allah

  • @halimahanane9789
    @halimahanane97894 жыл бұрын

    ወላሂ ደጋግሜ ባዳምጥህ ማትሰለች ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ያረብ ያንተን እሩብዋን ማስተዋልን ቢሰጠኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ

  • @jowharaissq9771
    @jowharaissq97715 жыл бұрын

    ማሻአአላህ ትክክል ነው Mind control

  • @liontubewellotube9970
    @liontubewellotube99704 жыл бұрын

    ማሽ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @qtr8781
    @qtr87815 жыл бұрын

    መሸአለህ አለህ ይጨመረልክ

  • @user-ho8lb2qw9w
    @user-ho8lb2qw9w5 жыл бұрын

    ባረክ አላህ ፊክ

  • @zainabhiyar1545
    @zainabhiyar15455 жыл бұрын

    ማሻላህ ማሻላህ ወንድም ማሜ ፍሎሶ አላህ ይጨምርልክ ተሰምቶ የማይጠገብ ጥበብ የተሞላበት ምክርክ

  • @naif60697
    @naif606975 жыл бұрын

    ማሻአላህ፡ሙሁር፡ጭንቅላት፡አላህይጠብቅህ፡ይጨምርልህ፡በእውቀቱ፡እሚጠቀም፡ያድርግህ፡እኛም፡ሰምተን፡ምንሰራበት፡አላህያድርገን

  • @noranuro5530
    @noranuro55303 жыл бұрын

    ወሊኩምሠላም፡ወረህመቱላሂወበረካቱ፡አላህየጠብቃችሁ፡ይረብ

  • @ggggh3304
    @ggggh33045 жыл бұрын

    መሻአላ በጣም ደስይላል አላህ ይጨምርልህ ያረብ

  • @elehambnitmohammed6498
    @elehambnitmohammed64985 жыл бұрын

    ማሻአላህአሊክ አላህ ይጨምርልህ ዉድ ወንድሞችችን

  • @ABb-hc9mk
    @ABb-hc9mk5 жыл бұрын

    መሸአላህ አላህ ይጨምራልህ ማሚይ

  • @noranuro5530

    @noranuro5530

    4 жыл бұрын

    መሻላህአላህየጠብቅህይርቢጀግና

  • @aminaenedris8933
    @aminaenedris89334 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ጎበዝ ድንቅ ሰው ነህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @user-ti4vd8zm2s
    @user-ti4vd8zm2s5 жыл бұрын

    ማሻአላህ😍 አላህ ይጨምርልህ

  • @najata1781
    @najata17815 жыл бұрын

    ማሸአላ።አላይጨምርልክ ኡስታዝ

  • @user-og9ee1kx6z
    @user-og9ee1kx6z4 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ወንድሜ አእምሮን ሚጠግን ንግግር ሰዉ ሆይ አሚን ብለህ ንቃ።

  • @euueuerushdie6025
    @euueuerushdie60255 жыл бұрын

    የኔ ወንድም አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ima5540
    @ima55405 жыл бұрын

    ማሽአላህ። እደአተ አይነቱ። ጀግና። ያብዛልነ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah20394 жыл бұрын

    ፈላስፋ ብሎ ዝም ነው ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @meremmerem204
    @meremmerem2045 жыл бұрын

    ማሻአላህ ወንድማችን ሙሀመድ አሊ አላህ ያቁይህ ለሁማው ይመትጥቅም አላህ ያድርግህ ወንድማችን

  • @gxufug7620

    @gxufug7620

    4 жыл бұрын

    ማሻአላህ ወንድም

  • @semirtube1258
    @semirtube12585 жыл бұрын

    ወንድሜ አነጋገርህን በጣም በጣም ይመቸኛል አላህ ይጨምርልህ ለኔም ድአ አድርግልኝ

  • @mustofaadem1700
    @mustofaadem17005 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅህ

  • @rhamasaedhbibiri5477
    @rhamasaedhbibiri54774 жыл бұрын

    ጀዛክልህ ኸይርን በረረቅየ የኢሰላም ልጂ እረጂም እዲሜ ተሙሉ አፈያጋ ያኑረህ ወንድሜዋ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed60965 жыл бұрын

    አለሁ አክበር ወለሂ ብሰማው አለጣግብም አልኩኝ አለህ ይጨምርልክ አምሰየክን የብዘልን አንተም በርታ

  • @rahmasintayehu6839
    @rahmasintayehu68394 жыл бұрын

    Muhammeed burhan awaqiye swedih 😍😍😍Rahmaa nagn ke oromiya

  • @arebeqa
    @arebeqa5 жыл бұрын

    So brilliant!!!! I think he has to give a weekly lecture to our parliaments. This should be broadcasted live to the nation. Great job, we hope to see more of your works.

  • @sherifali4297

    @sherifali4297

    5 жыл бұрын

    Arebqa kkkkkkkk! Hahahah!

  • @semutube3336
    @semutube33364 жыл бұрын

    ማሽአላህ ተበርከላህ ወንድም ማሜ አላህ ይጨምርህል በጣም ነው ደስ የሚለው መልዕክትህ በሙሉ እናም የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህህህህህህ ጀዛከላህ ኽይር

  • @jdggxggh864
    @jdggxggh8645 жыл бұрын

    Masha.Allah.Aleyek.

  • @halemahalema2441
    @halemahalema24414 жыл бұрын

    እረጅምእድሜአላህይስትህ

  • @user-lh3tc1gg9h
    @user-lh3tc1gg9h4 жыл бұрын

    ማሜ በተመስጦ ነው የምሠማህ ረጂም እድሜ

  • @sadamohammed2571
    @sadamohammed25714 жыл бұрын

    Masha allah

  • @prettyhamda2444
    @prettyhamda24445 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @zenagetachew4645
    @zenagetachew46455 жыл бұрын

    tebarek lila mneme alelhem bena flexew qorexew zemene endante aynete asteway alea

  • @user-rv8sn9pm2l
    @user-rv8sn9pm2l4 жыл бұрын

    Masha.Allah.Allah.yechemerelh.wendema

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki82165 жыл бұрын

    Wonderful Brother! God bless you 🙏🏼👍🏼👍🏼

  • @kedirtech6228
    @kedirtech62284 жыл бұрын

    Masha allah tabarakalhu

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera16474 жыл бұрын

    አንተ ድንቅ ልጅ ፈጣሪ እውቀትህን ይጨምርልህ

  • @yaseenksa1991
    @yaseenksa19914 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ማሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @ahmed-uj8hm
    @ahmed-uj8hm5 жыл бұрын

    ማአሻ አላሀ ትክክክክል አላሀ የጠብቅሂ

  • @abbyyene4048
    @abbyyene40484 жыл бұрын

    I love you so much way the way you live

  • @bertadegu2412
    @bertadegu24124 жыл бұрын

    mashallah good speech good qatuba , long life and health for you and your familey ,, allah barkefee ..

  • @Mohammed-md5rs
    @Mohammed-md5rs5 жыл бұрын

    ማሻአላህ ወንድም አላህ ይጠብቅህ

  • @rahmagetachew5155
    @rahmagetachew51554 жыл бұрын

    Masha Allah💖💓💓💓

  • @fadhus
    @fadhus5 жыл бұрын

    Mashallah Mashallah

  • @sahowluhehod3742
    @sahowluhehod37424 жыл бұрын

    Allah yechemerleh wendemeay 🙏🙏🙏

  • @aminujemal9201
    @aminujemal92013 жыл бұрын

    Masha alah

  • @taybanassir5141
    @taybanassir51415 жыл бұрын

    Wow Masheallah allah ychamrlh

  • @tamprahali8837
    @tamprahali88375 жыл бұрын

    ጀዛካላህ ኸይረን አላህ አገራችነነ ያረጋልን ያረብ

  • @MoMo-ii6bc
    @MoMo-ii6bc4 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ በጣም ነው የማደንቅህ አሏህ ይጠብቅህ

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t5 жыл бұрын

    አላህ የህፍዝክ ማሜ

  • @silitatuib9563
    @silitatuib95634 жыл бұрын

    ማሻአለሃ

  • @lailaandris4111
    @lailaandris41115 жыл бұрын

    ሰወድህ ወድም ማሜ አላህይጠብቅህ

  • @tftg3318
    @tftg33184 жыл бұрын

    ማሻአሏህ አሏህ ያህሚክ ያሰብ

  • @user-do1nc6dw2c
    @user-do1nc6dw2c5 жыл бұрын

    ማሽ አላህ ጀዛ ኩሙላህ ኸይር

  • @jdjfjg8147
    @jdjfjg81475 жыл бұрын

    ጀዛከሏሁ ኸይረን ጀዛ ወንድም ሙሐመድ

  • @user-jf7sf9jo4n
    @user-jf7sf9jo4n5 жыл бұрын

    ማሜ ካተገናብዙ እጠብቃለን አላህ ይጨምርልህ ወድማችን

  • @user-cb6ln8du1c

    @user-cb6ln8du1c

    5 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @user-cb6ln8du1c

    @user-cb6ln8du1c

    5 жыл бұрын

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته شوكرن ىغلبي

  • @hg8112
    @hg81125 жыл бұрын

    ማሜ እዳተ ያለ አላህ ያብዛልን

  • @mahiraddisu7330
    @mahiraddisu73305 жыл бұрын

    ሻ አላህ

  • @user-yr4qh7dj1i
    @user-yr4qh7dj1i5 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅህ የኛ ሙሁር

  • @abdullahhaiahmed380

    @abdullahhaiahmed380

    5 жыл бұрын

    اسلمااليكم ؤرحمتلك الله وبركاته صباح الخير يا ابو عبدالله

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube46635 жыл бұрын

    Masha Allah Allah ychemrlih

  • @zayaali6211
    @zayaali62115 жыл бұрын

    ማሻአላ

  • @firdosethiopia38
    @firdosethiopia384 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅክ

  • @NN-kq9tm
    @NN-kq9tm5 жыл бұрын

    መሸ አለህ

  • @user-bm6rh2ic9s
    @user-bm6rh2ic9s3 жыл бұрын

    ጀግናአብሳነህአላህይጠብቅህ

  • @user-ni4cd8hk6t
    @user-ni4cd8hk6t4 жыл бұрын

    የኢስላም ጀግኖች በርቱልኝ

  • @samhabesha1203
    @samhabesha12034 жыл бұрын

    Bewunat Muslim wendmoche Wadocheolu wow

  • @sofiaseid6351
    @sofiaseid63514 жыл бұрын

    Allah yitebkh

  • @kuwkuw5707
    @kuwkuw57075 жыл бұрын

    Masahalla

  • @user-qw1lb8ml3e
    @user-qw1lb8ml3e3 жыл бұрын

    Mesalh,

  • @user-zt1sn3rm1r
    @user-zt1sn3rm1r5 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጭምርልክ

  • @zainab429
    @zainab4295 жыл бұрын

    ባረካላህፊክ

  • @Mila-sz1jl
    @Mila-sz1jl5 жыл бұрын

    Mash Allah

  • @user-zt7bd2oi7p
    @user-zt7bd2oi7p4 жыл бұрын

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله 🎁🎁🌹🌹🏆🏆

  • @tubezakir9343
    @tubezakir93434 жыл бұрын

    Mashallah tebarekelah

  • @umasam3527
    @umasam35275 жыл бұрын

    Masha Allah barak allahufik Allah yichemirilih Jezak allahu kayhr

  • @summerwulsebo6147
    @summerwulsebo61475 жыл бұрын

    He is just amazing

  • @user-rh2gk7ep2u
    @user-rh2gk7ep2u5 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህይጨምርልህ👍👍👍

  • @user-pv6zj6lw1b
    @user-pv6zj6lw1b5 жыл бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህይጨምረልህ

Келесі