ወልደሻል ወይ//ስጦታ ለእናቴ ❤️❤️❤️

Пікірлер: 828

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Жыл бұрын

    ሳምርዬ እናት እናት ነች ባለሽ ሙሉ እድሜ በሕይወት እያለች ሁሌም አስደስቻት አንችም በልጆችሽ ታገኚዋለሽ እረጅም እድሜ ለናትሽ 🙏❤🙏

  • @officailethio6154
    @officailethio6154 Жыл бұрын

    እናት እኮ ሚስጥር ናት ሳምሪ ልበ ቀና ሲስ…💓💓💑💕💕💖

  • @mesihabte8352

    @mesihabte8352

    Жыл бұрын

    Tebrki samrikoooo

  • @mesigemechu8470
    @mesigemechu8470 Жыл бұрын

    እመቤቴ ትጎብኝሽ....ቅዱስ ሩፋኤል የማህፀን በር ቁልፍ የተሰጠው ነውና ....ይዘሽ ሄደሽ ከሆነ የቅዱስ ሩፋኤልን ፀበል ...እሰየሁ!!!❤❤❤ አለዛ ድርሳነ ሩፋኤልን አንብቢ❤❤❤

  • @user-jx3sq1zp6u
    @user-jx3sq1zp6u Жыл бұрын

    አስይ እናትና ልጅ ደስ ትላላቹ እንዲህ የሚያምርባቹ ሰይጣን እርር ይበል እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @Neju197
    @Neju197 Жыл бұрын

    እናት ውድ ናት ምንም ትሁን ምንም😭እኛንም ስደተኞችን ከእናቶቻችን ጋ አሏህ ያገናኘን

  • @rahma-pc1fp

    @rahma-pc1fp

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @queenzuzu710

    @queenzuzu710

    Жыл бұрын

    ማሻ አላህ የሚገርም ኮክ አስተያየት ነጁ 💜💜🙏

  • @officailethio6154

    @officailethio6154

    Жыл бұрын

    👍💓💓💓💘

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    @Zehabesha Entertainment በቅንነት ቤተሰብ እነሁን እመልሳለሁ

  • @queenzuzu710

    @queenzuzu710

    Жыл бұрын

    @ዘ-ሐበሻ ኢንተርቴይመንት እውነታው ይህ ነው። 💜🙏

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын

    የኔ ባለማህተብ እመቤቴ ማርያም አትለይሽ ቅዱስ እሩፌኤል ይቅርብሺ

  • @yuti_nass1598
    @yuti_nass1598 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ከሚሉኝ ባለትዳሮች አንዱ ናችሁ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @johannamahasha7900

    @johannamahasha7900

    Жыл бұрын

    Anchs min tabikeshal agibi enji

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    Жыл бұрын

    ሀዩ ደምሪኝ ውዴ❤❤

  • @charientertainment
    @charientertainment Жыл бұрын

    ነገን በመናፈቅ ዝቅ ብላችሁ አረብ ቤት ለምትደክሙ እህቶቼ ፈጣሬ ብርታቱን ይስጣችሁ - እግዚያብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁንም ❤i Love you

  • @zedyednglij3314

    @zedyednglij3314

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @Ewnetmedia2303

    @Ewnetmedia2303

    Жыл бұрын

    Ameen🙏

  • @medinamedina4316

    @medinamedina4316

    Жыл бұрын

    አሚንን

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    አሜን😍😍😍

  • @user-pl6dc5js6l

    @user-pl6dc5js6l

    Жыл бұрын

    አሜን 🤲🤲🤲♥️♥️

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j Жыл бұрын

    ሰላም ኢትዮጵያዊያን እህታችን እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እናት እኮ እናት ናት ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን💚💛❤

  • @yemareyamnegn1931

    @yemareyamnegn1931

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @sifanyoutube9176

    @sifanyoutube9176

    Жыл бұрын

    Amen Amen 🙏

  • @mesratledetu1985

    @mesratledetu1985

    Жыл бұрын

    AMEN 🙏🇪🇹 ❤🥰🥰🥰

  • @user-io7jh7re7e

    @user-io7jh7re7e

    Жыл бұрын

    አሜን🙏

  • @betelhemgirmachew8241

    @betelhemgirmachew8241

    Жыл бұрын

    አይ ወንድም ፈረድሽ አትበል እንጅ ህዝቡን ሲያጃጅሉ ነው ብር መሰብሰብያ ነበር ሰይጣን ስራውን እሚያሰራቸው

  • @faafiiwalloo8043
    @faafiiwalloo8043 Жыл бұрын

    እናት መተኪያ የሌላት ልዩ ስጦታ ናት 🌷

  • @elsabetgb4000

    @elsabetgb4000

    Жыл бұрын

    ጂጂ እናትዋ የብዙ ሴቶችና እናቶች ሞት ያዘለላት ስድ ነች የዘራችውን ታጭዳለች አሽቃባጮች

  • @faafiiwalloo8043

    @faafiiwalloo8043

    Жыл бұрын

    @@elsabetgb4000 😎😎

  • @user-lb7ye4xy1l

    @user-lb7ye4xy1l

    Жыл бұрын

    @@elsabetgb4000 በጣም

  • @tsiontesfay3632

    @tsiontesfay3632

    Жыл бұрын

    @@elsabetgb4000 እርር በይ ሰይጣን ታረቁ በቃ ምን አባትሽ ይዋጥሽ ግሽጣ ራስ ቅናታም።

  • @elsabetgb4000

    @elsabetgb4000

    Жыл бұрын

    @@tsiontesfay3632 እርር ያርግሽ ፈጣሪ በስዋ ምክኒያት የሞቱት እናቶች ያለቀሱ ህጻኖች እንባ ያንቺን ቤተስብ ልክ አንደሞቱትት ይለቁ በጂጂ ያኔ ማሽቃበጡን ምን እንደሆነ ይገባሻልየ እብድ ፡ልጅ ሚቀና የለም

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын

    በጣም ደሰሰ ትላላችሁ አይዞሸ ሳምሪየ ወንድ ልጅ ይህዉ ነዉ ይከብዳል ምጡ ግን ገር ነው ደግሞ ለእናትሸ የሰጠሻት ሲያምር እናት ለዘላለም ትኑር😍❤❤❤🎂🌹

  • @amutube4686
    @amutube4686 Жыл бұрын

    ናይ እግዚአብሔር ምሕርተ ናይ እመ ብርሃን ተረዳእነት ናይ ቅዱስ ሩፋኤል አማላድነት ምሳኪ ይኩን ዛሓፍተይ ኣጆኪ

  • @missethiopia4959
    @missethiopia4959 Жыл бұрын

    እንዴት እንደምታምሩ (እንዴት እንደምታስደስቱ ይሄ ፍቅራችሁ በዘመናችሁ ሁሉ ከናተ ጋር ይኑር።

  • @HalimaHalima-sq7zf
    @HalimaHalima-sq7zf Жыл бұрын

    አላህ በሳላም ሁለት ያርግሽ የኔ ቆጆ ከሁሉምበላሂ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ ፊሎዬንእ በጥበቡ ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын

    እደዚ ስታምሩ አይለያችሁ እናት መተኪያ የሌላት የአምላክ ስጦታ ነች ረጅም እድሜ ለናቶቻችን

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    Жыл бұрын

    ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤

  • @melachqwe8853
    @melachqwe8853 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴም እርጉዝ ናት እንደእግዚአብሔር ፍቃድ ከ2-3 ሳምት ትወልዳለች በፀሎታቹ አስቡልኝ ማንም ከጠገብዋ የለም አይዞሽ ሳምርየ እመብርሃን ምጣቹ ታቅልልላቹ በሰላም ታስቅፋቹ የኔ ውድ🙏🥰

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Жыл бұрын

    ምንም ሆና እናቴ በኖረች ከደከመችልኝ ትንሽን ብክሳት ምንአለ😭 እናት ለዘላለም ትኑር።

  • @Starcall-kq7yq

    @Starcall-kq7yq

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭እኔም ብትኖርልኝ ምን አለበት

  • @AsAs-rk1ou

    @AsAs-rk1ou

    Жыл бұрын

    ኣይዛቹ ሁሉም.የእግዝኣብሔር ኣምላክ ፍቃድ ነው

  • @serkalemgoche6409

    @serkalemgoche6409

    Жыл бұрын

    አሜን ፫😭😭😭😭

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын

    የኔ ውብ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሰላም ትገላግልሽ የኔ ውብ ፊሎዬ እድግ ይጠብቅልኝ ውቦች!!!❤️

  • @susu4267
    @susu4267 Жыл бұрын

    እኔም 9ወሬ ገብቶል ያረቢ ሲያሰጨንቅ የመጀመሪያየ ነው እሰከሚወጣ ቸኮልኩ ድአ አድርጉልኚ ከወለድኩ በሰላም በዚቹ ፅፋለሁ

  • @user-le7zd1fb1s

    @user-le7zd1fb1s

    Жыл бұрын

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ያረብብብ

  • @user-jx6fe9gk8z

    @user-jx6fe9gk8z

    Жыл бұрын

    አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ያኢላሂ

  • @azeynedaedres4279

    @azeynedaedres4279

    Жыл бұрын

    ሀቢቢቲ አላህ በሠላም ይገላልሺ

  • @user-ui9ug8gx2t

    @user-ui9ug8gx2t

    Жыл бұрын

    የኔ ወዲ በሰላሞ ሁለት ያረግሺ

  • @kurasfamily4626

    @kurasfamily4626

    Жыл бұрын

    Emebrhan selam tegelaglesh ehtay

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Жыл бұрын

    በሰላም ተገላገይ ሳምሪዬ በናትሽ ልጆችን አፍ መሳም አታለማምዱ ባለፈው ጂጂ የፊሎን አፏን ስትስማት ነበር ልጆች ቢሆኑም ያ የኛ ባህል አደለም መዘዙ ብዙ ነው በኋላ ዘመኑ የከፋ ነውና ጉንጫቸውን ግንባራቸውን ሳሙ

  • @nigestadmase6358

    @nigestadmase6358

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @weynatube21
    @weynatube21 Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣችሁ በሰላም ወልደሽ አቅፊ ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @eiduseidu8404

    @eiduseidu8404

    Жыл бұрын

    ሳምሪዬ ስወዳችው ፍቅራችው ብዝት ይበል እመብርሀን ታግዝሽ

  • @TUbe-zo5pf

    @TUbe-zo5pf

    Жыл бұрын

    ወንድሜ ደምረኝ እስኬ ቤተስብ አድርገኝ የቴክይቶኮ ማኛ ስሞትልህ ቤተስብ አድርገኝ ቻናሌ አድማስ ነው

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    Жыл бұрын

    ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    Жыл бұрын

    @@eiduseidu8404 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @tadougalaxy9799
    @tadougalaxy9799 Жыл бұрын

    እውነቱን ነው አምሮብሻል እግዚአብሔር ምጥሽን ቀላል ያርግልሽ ሰላማችሁ ይብዛ 🙏❤️

  • @samritame
    @samritame Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ሳምርዬ ሞክሼዬ እግዚአብሔር በሰላም ልጅሽን ወዚ ምድር ያምጣልሽ. እናት እናት ናት🙏❤️

  • @user-ij3uj2wm5t
    @user-ij3uj2wm5t Жыл бұрын

    እመቤቴ ትቅረብሽ ውዴ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው👍👍

  • @user-ct3ob7ir3l

    @user-ct3ob7ir3l

    Жыл бұрын

    ወለደች አላሉም እንዴ ዩቱበሮች ሲገርሙ

  • @zebuyuetub3309

    @zebuyuetub3309

    Жыл бұрын

    ​@@user-ct3ob7ir3l ዩቱብበሮች ውሸታም በሰው ልጅ መነገድ እደጀመሩ አላወቅሽም እዴ

  • @lblb4521
    @lblb4521 Жыл бұрын

    ስምሪ ሁልግዜም ታምረኘለች ብትወልድም እራሱን አትጥልም ጀግና ሴት ነሽ አላህ በሰላም ያምጣው ምጡን ወልደሽ ስሚ

  • @alhamdulhia4735
    @alhamdulhia4735 Жыл бұрын

    በሰላም ወልደሽ ያሰማን ማማየ ፈጣሪ የሰራውን እሱው ያስተካክለዋል

  • @charientertainment
    @charientertainment Жыл бұрын

    የወጣት ምርጥ የልጆች እናት እና አባት ትመችኛላችሁ የምር ትዳር የሚያምርኝ እናንተን ሳይ ነው ❤

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    Жыл бұрын

    ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын

    ሳምሪዬ አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ የኔ ፍልቅልቅ 😘😘😘💕💕💕❤❤❤🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🇪🇹

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Жыл бұрын

    ወይ እናት መቸም አትጠላም ዝም ብላቹ ነው ጊዛቹ ያቃጠላቹት እንደዚ መሆን እየቻላች ሳምሪ በሰላም ተገላገይ👍👏

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 Жыл бұрын

    የኔ ውድ ፈጣሪ በሰላም ሁለት ያድርግሽ🤲ደግሞ እናትሽን እንዳስደሰትሽ አንችም ልጆችሽ አድገው ያስደስቱሽ🤲💚 ስታምሩ ሙሉ ቤተሰብሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ሳምሪየ😘😘😘😘😘😘😘😘😘 ደግሞ ትናፍቁኛላችሁ😓❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥግ ደስ ሥትሉ እናት እና ልጅነት 😘😘😘😘🥰🥰🥰

  • @siwnegn1978
    @siwnegn1978 Жыл бұрын

    ሳምሪዬ ደጋግመሽ ውለጂ እርግዝና ያምርብሻል አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Жыл бұрын

    አይዞሽ ሳምሪዬ በሰላም እመ ብረሀን ትገላግልሽ የቅዱስ እሩፋኤል ፀበል ካለሽ ተጠቀሚ መላእኩ ይጠብቅሽ

  • @Amiexym9189
    @Amiexym9189 Жыл бұрын

    እንኳንም ታረቃችሁ ደስ ይላል ማርያምን 🥰

  • @letish3773
    @letish3773 Жыл бұрын

    ሳምሪየ ሳስብሽ ነበረ ወልዳ ይሁን እያልኩ ❤ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹ እናት ብምንም ያማትተካ ናት ሳምርየ ለዘላኣለም ያኑሩልሽ የኔ ኣስተዋይ ❤🥰

  • @hayatmohmed2305
    @hayatmohmed2305 Жыл бұрын

    አሏህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ሳሚርየ

  • @user-kj3us4lp6j
    @user-kj3us4lp6j Жыл бұрын

    የፍቅር ተምሳሌቶች ስታምሩ እኮ🥰🥰🥰ሳምሪ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ♥️♥️♥️

  • @user-uz2do7sx3x
    @user-uz2do7sx3x Жыл бұрын

    ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገኖቻችን ይሁን ሳምሪዬ ቅድስት ድግል ማረያም በሠላም ሁለት ታድርግሺ እማዬ አይዞሺ

  • @Tube-ws1yx
    @Tube-ws1yx Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ Samriyeeeeeee እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ😘

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    Жыл бұрын

    ውዴ በቅንነት ደምሪኝ🙏❤

  • @meronberhane6596
    @meronberhane6596 Жыл бұрын

    በጣም ደሰ ትላላችሁ አይዞሸ ሳምሪየ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @romrom5549
    @romrom5549 Жыл бұрын

    አይዞሽ ሳምሪየ እመብርሃን ትርዳሽ ሁለተኛ ሰወስተኛ እየደገምሽ ስትወልጅ ምጡ እየቀለለ ነው እሚሄደው እና አይዞሽ በርችልኝ ወልደሽ ነይልን

  • @hgh8912
    @hgh8912 Жыл бұрын

    የሚያምር ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Mekidi12eeee
    @Mekidi12eeee Жыл бұрын

    ሳምሪዬ ወልዳ ብለው ይቱበሮች ለቀውት አየሁ አይዞሽ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ከሁለት ታድርግሽ የእኔ ውድ እህት

  • @yeshworkadsu8860
    @yeshworkadsu8860 Жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ ማር እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እማ

  • @banchu3147
    @banchu3147 Жыл бұрын

    ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ጂጂንም እግዚአብሔር እንደዚህ ሰላማዊ ሰው ያርጋት ባዲሱ ልጂ ይሁንባት ፀባዩዋ ይቀየር

  • @salmrak9814
    @salmrak9814 Жыл бұрын

    እናቴ እመቤቴ ማርያም በሰላም ታገላግልሺ 🙏🙏🙏💞

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 Жыл бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሻል በሰላም የሰቅፊሸል በርቺ በፃሎት እነስብሸሌን

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 Жыл бұрын

    አይዞሽ ሳምርየ እግዚአብሔር ያስብሽ 😍😍😍

  • @Mekidi12eeee
    @Mekidi12eeee Жыл бұрын

    አይዞሽ እመብርሀን በሰላም ታገላግልሻለች

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ ሳምሪ 😍😍😍😍😍😍😍የአጥር ወፍ አትስማሽ

  • @user-nm6zw1jj9j
    @user-nm6zw1jj9j Жыл бұрын

    ሳምሪየ ባአላህ ፍቃድ በሰላም ወልደሺ የምናይሺ ያድርገን

  • @aregasha8978
    @aregasha8978 Жыл бұрын

    ወልደሻል እያሉ ሲቀደዱ ነበርኮ ሳምሪዬ 😅 እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ 🙏❤

  • @user-ln4dp8ed9p
    @user-ln4dp8ed9p Жыл бұрын

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሳምሪየየየ አይዞሽ

  • @amleworkketema5211
    @amleworkketema5211 Жыл бұрын

    አይዞሽ ሳምሪየ እመብርሀን አለች እሷ ተማፀኛት በሰላም ተገላግለሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ ለማለት ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @Adkd-xx8qc
    @Adkd-xx8qc Жыл бұрын

    ልክ ነሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ አብሽር ድአ አረግልሻለዉ

  • @heusihsisjw8143
    @heusihsisjw8143 Жыл бұрын

    የሰማይ አምላክ ምጥሽን ያቅልልሽ የኔ እናት የሰላም አምላክ ይርዳሽ ሳምሪዬ

  • @seminarfantaw609
    @seminarfantaw609 Жыл бұрын

    አላህ በሰላም ይፈረጅሽ ማሻአላህ ቆንጆነችሁ

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r Жыл бұрын

    ትላንት መስኪ ወለድኩ ስትል ሳምሪንም እያሰብኳት ነበር አላህ በሰላም ከሁለት ያድርግሺ

  • @TUbe-zo5pf

    @TUbe-zo5pf

    Жыл бұрын

    ውደ እስኬ ደምሬኝ ማማ

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 Жыл бұрын

    gigiyeee Endat Dese Edalata 👌😀 Samriyyy Yene leyu Mirta Setota New Yeseteshata. egezaber yetebekachu💓

  • @GggGgg-dh2ls
    @GggGgg-dh2ls Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ሳምሪዬ እመብረሀን ትቅረብሽ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Жыл бұрын

    ሳምሪ በሰላም እመቤቴ ትገላግልሺ የኔውድ❤❤

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 Жыл бұрын

    እፍ መቼ ነው ኢሄ ሥሜት ማሣልፈው ታድለሽ ሣምሪ አላህ በሠላም ይገላግልሽ

  • @youtube3789
    @youtube3789 Жыл бұрын

    አላሕ በሠላም ሑለት ያርግሽ ሰሳምሪየ የኔ ቆጆ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Жыл бұрын

    እያስብኩሽ ነበር የሚገርመው ነገር::ቪድዬውን ሳየው ገረመኝ ::በበሎቴ አስብሻለሁ በርቺ 🌹🌹

  • @zemzemyimer1804
    @zemzemyimer1804 Жыл бұрын

    ፋኒዬ በቃ አተኮ ምርጥ ባልነህ ከሳምሪ ጎን የምትቆም ሳምርዬ የፍቅር ሰው ነሽኮ ካንቺ የተማርኩትን ስፅፍልሽ ወላሂ እባዬ መቆጣጠር አቃተኝ በቃ እናተ ለኔ እምነትን ከልባችሁ የምታቁ ልዩ የሰው ልጅ ተምሳሌት ናችሁ አላህዬ ከመጥፍ አይን አርቃቸው ነፍ አመት ተዋደዱልኝ በጀነት/ በገነትም ፍፃሜው ያድርግላችሁ

  • @hamilamolla3560
    @hamilamolla3560 Жыл бұрын

    የኔ እህት አይዞሽ ግን እኮ ወልድለች ተብሎ ደስ ብሎኝ ነበር አቤት የሰው ወሬ

  • @user-im8jd5sw3v
    @user-im8jd5sw3v Жыл бұрын

    እውነተኛ ደስታ ጂጂዬኮ ጌታን የዋህ ናት❤

  • @user-qs6xw3su7b
    @user-qs6xw3su7b Жыл бұрын

    ሰላምሽ ይብዛ ውድ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላልሽ ይኔ ውድ እናት ሁሌም እናት

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Жыл бұрын

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሳምሪየ 💕❤️ አይ እናት ሁሌም እናት ነች ሳምሪየ አንችም እናት ሁነሽ አየሽ አይደል እናትነትን🥰

  • @bentahmad3094
    @bentahmad3094 Жыл бұрын

    አይዞሽ እህት እኔ አይቼወለሁ በጠም ይገብደል አለህ ይርደሽ በሳላም ወልደሽ ለመሰም ያቢቃሽ

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB Жыл бұрын

    አላህ ያስደስትሽ እናትሽን እዳስደሰትሻት ደሞ ስታምሩ ማሻአላህ ማን እደናት ሳምሪይ የኔ አስታዋይ

  • @Sdetegnawa813
    @Sdetegnawa813 Жыл бұрын

    አላህ ይጠብቃችሁ በሰላም ውለጂ❤❤❤🌹🌹

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Жыл бұрын

    አይዞሽ ድንግል ማርያም እያለች የስዎ ስራ ድብ ታረግውለሽ ሓፍትናዋ

  • @destafeker8816
    @destafeker8816 Жыл бұрын

    እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ ሳምሪ

  • @azebina20tube
    @azebina20tube Жыл бұрын

    ሳምሪ እናትሽን ማስደስትሽ በታም ደስ ይላል እመቤተ ማርያም በስላም ትገላግልሽ

  • @user-jb9vu9nc5p
    @user-jb9vu9nc5p Жыл бұрын

    በሰላም ተገላገይ ሳምሪ🙏

  • @lemlemmamo5017
    @lemlemmamo5017 Жыл бұрын

    አይዞሽ አትፍር ጌታ ከ አንቺ ጋር ይሁን በሰላም ተገላገይ 🥰

  • @tube6676
    @tube6676 Жыл бұрын

    ምርጥ ቤተሰብ ሳምሪየ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ

  • @sadalasadala5852
    @sadalasadala5852 Жыл бұрын

    እውነት ማነው እደኔ ደሰሰ ያለው ሳምረ ከእናታ ጋር በመተረቃ እኔ በጣም ደሰሰ ብሎኛል😘😘😘😘

  • @user-bv4so5ht4l
    @user-bv4so5ht4l Жыл бұрын

    ሰላም ላገራችን ለሰው ዘር በሙሉ በስደት ያላችሁ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 Жыл бұрын

    የኔ ውዶች አመቤቴ ትድረሰልሸ ቅዱሰ ሩፋኤል ማህጽን ይፈታልና እርሱ ይድረሰልሸ🙏🙏🙏

  • @Tgtde-jk8mm
    @Tgtde-jk8mm Жыл бұрын

    ደስ ስትሉ በጌታ ሳምሪ በሰላም ወልደሽ ታቀፊ የኔ ቆንጆ

  • @hirnu3086
    @hirnu3086 Жыл бұрын

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሳምሪዬ 🥰❤💞

  • @taysendearmom1144
    @taysendearmom1144 Жыл бұрын

    ሳምሪዬ አይዞሽ ሁሉ ያልፋል ፈጣይ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @werkneshethiopia5800
    @werkneshethiopia5800 Жыл бұрын

    ሰለመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እመቤቴ ማርያም ወላዲተ አምላክ በሰላም ተገላገልሽ እናትነት እንዴት ደስ ይላል እኛንም ከስደት በሰላም መልሶን ለዚህ ክብር በሰላም ያብቃን አገራችንን ኢትዮጵያን ፈጠሪ አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅልን ❤

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    Жыл бұрын

    ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 Жыл бұрын

    ሳምርዬ ፈጣር በሰላም እንድትገለገይ ይርዳሺ ምጥሽን ያስጥረው የአጥር ወፍ አትሰማሺ ውዴ የምር በፀሎቴ ሁሌም ነው የማሰብሽ ደሞ ሁሌም ነው የማሰብሸ ብታይ በተረፈ አውዳችሁዋለሁ ❤️❤️❤️ፈቅራችሁን እንፍ ያድር አሁንም

  • @rahmamohammed7867
    @rahmamohammed7867 Жыл бұрын

    ሳምሪዬ አላህ በሰላም ሁለት ያዲርግሽ አላህከቺይሁን ማማዬ ፊሎየንም ሳሚልኚ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-rd5yg2ql8k
    @user-rd5yg2ql8k Жыл бұрын

    ሳምሪዬ የኔ አስተዋል ድንግል ማርያም ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ

  • @rarecell9144
    @rarecell9144 Жыл бұрын

    አይዞሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 Жыл бұрын

    አለህ በሰለም ይገለግልሽ ዉዴ ኑሮን ለመሸነፍ ብለቹ ከሀገር ለተሰደደቹ አለመቹ ተሰክቶ በሰለም ለሀገረቹ የብቀቹ አሚን በሉ 🙏❤️🇪🇹🇪🇹

  • @ekruekru9452

    @ekruekru9452

    Жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @zdwollyewa6601

    @zdwollyewa6601

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    Жыл бұрын

    ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    Жыл бұрын

    @ብሩህ ተስፋ ዩቱብ ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ሳምርዬ ምጡን ያቅልልሽ 🥰

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    Жыл бұрын

    ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤🙏

  • @Sabit33
    @Sabit33 Жыл бұрын

    እርጅም እዲሜ ለእናቶቻችን ሳምሪ የልጅ አዋቃ አይዞ አሏህ በሰላም ወልደሽ የምታቅፊ ያርግሽ

  • @mesifkr-or2lc3qb2g
    @mesifkr-or2lc3qb2g Жыл бұрын

    እመቤቴ በሰላም ለሁለት ታድርግሺ አይዞሺ አትጨነቂ

  • @zz6793
    @zz6793 Жыл бұрын

    ማርያም በሰላም ታገላግልሽ የኔ እናት

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Жыл бұрын

    እንኳንእመቤቴሰላምገላገለችሽ።ተመስገንፋኒምእንኳንደስአለህ።ፈጣሪያሳድግላችሁ

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 Жыл бұрын

    ሳመሪዬዬዬ እመብረሀን ከአንች ጋር እና ከአንች ጋር ትሁን በዘርፍፍ ቀሚሷ ተሸፍንሸ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hfd8128
    @hfd8128 Жыл бұрын

    ልክ ነሽ

  • @helelntube185
    @helelntube185 Жыл бұрын

    ሰላም ለናት ይሁን ውድ የኢትዮጵያኖች ብለያይ ሀገር ያላችሁ እህት ውድሞች ብሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሳምርዬ እመቤት ትቅርብሽ ብሰላም ውለድሽ አቅፊ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Жыл бұрын

    እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ሳምርዬ❤❤❤❤❤

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    Жыл бұрын

    ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏

  • @yifitugebire5531
    @yifitugebire5531 Жыл бұрын

    ሳምሪ እግዚአብሔር ካች ጋር ይሁን በሰላም ተገላገይ

Келесі