ወደ ኖኅ መርከብ ለመጨረሻ ጊዜ የገባችው እንስሳ ( ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንደጻፈው)

Фильм және анимация

ወዳጄ ወደ ቤተ ክርስቲያን ለመምጣት እንደ ወፍ ትበርራለህ? እንደ ሚዳቋ ትዘልላለህ? ወይንስ እንደ ኤሊ ትጎተታለህ? እግሮችህ ለመንፈሳዊ ነገር ሲሆን አቅም እያጡ አልተቸገርህም?
ልብህ ቢፈልግም እንደ ኤሊዋ የተጫነህ የኃጢአት ድንጋይ አላንቀሳቅስ ብሎህ አልዘገየህም?
እንዲህ ከሆነ አትጨነቅ መርከብዋ ቤተ ክርስቲያን አንተን ሳትይዝ ጥላህ ወዴትም አትሔድም:: ጉዞህን እስካላቆምህ ድረስ ትጠብቅሃለች:: እየተጎተትህም እየተሳብህም ቢሆን አንተ ብቻ ወደ ደጁ ገስግስ::
አንተ ብቻ መንገድ ጀምር እንጂ ፈጣሪ በሩን የሚዘጋው አንተ እስክትገባ ጠብቆ ነው::

Пікірлер: 16

  • @HawaryawYohanis
    @HawaryawYohanis2 жыл бұрын

    የቴሌግራም ቻናላችንም አባል መሆንዎን አይርሱ t.me/hawaryawyohanis ተመሳሳይ ትምህርቶች እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ አድርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ kzread.info/dron/lwZpGqT4bJHAMbbBudcHtA.html

  • @kitessemakit
    @kitessemakit2 жыл бұрын

    ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ያዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክልን ፡ አሜን።

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏❤🙏❤❤

  • @martiyamaryamlij12m5
    @martiyamaryamlij12m52 жыл бұрын

    amen amen amen kale hiywet yasemaln

  • @user-fo2tj2rh9o
    @user-fo2tj2rh9o2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜንኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏

  • @kidusmiikaellredatemesigiz8766
    @kidusmiikaellredatemesigiz87662 жыл бұрын

    AMEEN AMEEN AMEEN

  • @temesigeniamilake5495
    @temesigeniamilake54952 жыл бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-xu3rw7pj7b
    @user-xu3rw7pj7b2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አባየ❤

  • @kidusmiikaellredatemesigiz8766
    @kidusmiikaellredatemesigiz87662 жыл бұрын

    AMEEN AMEEN AMEEN memiher qoli hiyotin yasamalin 💐💐💐

  • @emutube7545
    @emutube75452 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @user-ys5rs6tt9h
    @user-ys5rs6tt9h2 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemaln memhrachn wendmachn

  • @user-tm7uo2hp8t
    @user-tm7uo2hp8t2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @sser8405
    @sser84052 жыл бұрын

    Kale hiwot yasamalng

  • @user-em1qg6vt2k
    @user-em1qg6vt2k2 жыл бұрын

    አቤቱ ሁሌ በመርከብሽ ልሁን ከደጅሽ አልጥፋ

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9p2 жыл бұрын

    ❤🙏👍

  • @godsbabies
    @godsbabies2 жыл бұрын

    🧩💡እንደኔ እንደኔ 🐇🐇. 🐇🐇ጥንቸሎቹ ናቸው እነኤሊ🐢🐢አይቀድሙንም ብለው እራሳቸውን ፈጣን አድርገው አይተው በራሳቸውም እልፍ ተማምነው ተዘናግተውም ነበርና እንተኛ ብለው ተቀደሙ በነ ኤሊ now why were the bunnies late ?🤔ask Playboy 🤯 🐢🐢. ..............🐇🐇🧩

Келесі