ወድ እህቶቸ በሠላም ያገናኝ በጣም አሪፍ ጊዜነበራ እወዳችኋለሁ ከእኔበላይም አላህ ይዉደዳችሁ

Ойын-сауық

Пікірлер: 14

  • @Alemz-tube
    @Alemz-tube Жыл бұрын

    መሸአላ ደስይላላል እህት አሪፋቆይታነበር መሸአላብየአለሁ አገራችሰላም ያድርግልን መልካም ነገር እምንሰራበት ያድርገን

  • @zemizemYouber-rr8pf1dh7g
    @zemizemYouber-rr8pf1dh7g Жыл бұрын

    ሰለም አሊኩም ወረህመቱለአ ውዴ እኮን በሰለም መጠሽ መሸላ አሪፍ አሰረር ነው ሰለምሽን አለህ የብዘልሽ አለህ አገረችንንም ስም የድርግልን ❤

  • @Bhena
    @Bhena Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሸ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን veri goooood💐🇸🇦🇹🇷🇪🇹👍

  • @ra28youtube21
    @ra28youtube21 Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወርህመቱላህ ወበርካትሁ እካን ዴና መጣሽ እህት ጥሩ ቆይታ ነበር በርችልን ማሻአላህ ተርቲቡ ያምራል በርች

  • @user-nj7us4mn8z
    @user-nj7us4mn8z Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ቆንጅት እኮን ደህናመጣሽ ማሻአላህ

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube Жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነዉን ለሀገራችን ያብቃን ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ዋዉ ያምራል🌺🌺🌺🌺

  • @hawatubehawa
    @hawatubehawa Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ወንድማችን እህቶች ሰላም ሰላም ብያለሁ እህቴ እካን ደህናመጣሽ የኔ ውድ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ማሻላህ ተባረክ አላህ የኔጀግናየኔውድ የኔ ማር ማሻላህ ተባረክ አላህ ይጨምር ብላችሁ🌹🌹🌹

  • @Awol891
    @Awol891 Жыл бұрын

    ማሸ አላህ

  • @emutube818
    @emutube818 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ደስ ይላል

  • @mersa12
    @mersa12 Жыл бұрын

    አሰለማልኩም ወረህመቱሊላህ ወበረከቱ መሸአላህ

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰአዱየየየየ ውድ የሀገሬ ልጆች በዱአ አንረሳሳ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ፍቅር መተሳሰብ መተዛዘን መከባበር መረዳዳት ይስጥልን

  • @user-pf7sw2wf3q
    @user-pf7sw2wf3q Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱ አሕለን ወሳሕለን ውድ የሀገሬ ልጆች እኳን ሰላም መጣቹ በያላቹበት ሰላማቹሕ ይብዛልኝ ሳአደ ማሻአሏሕ የሚያምር ቆይታ ነበር

  • @meram123
    @meram123 Жыл бұрын

    አስላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ

  • @ferdose
    @ferdose Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ እና የተከበራቹ እህትና ወድሞቼ በያላቹህበት አላህ ይጠብቃቹ ሰላማቹ ምኞታቹ ይሳካላቹ ወድ እህትና ወድሞቼ ለአኼራቹ ምን አሰቀምጣቹሀል ለቶበት ቀጠሮ አታድርጉ በአሀኗሰአትና ሴኮድ እሰቲክፋር እናድርግ እራሳች እንፈተሸ ኢች ምድር ለኛ የክራይ ቤትና

Келесі