ወደ ቤተክርስቲያን ለሚመለሱ የቀድሞ አገልጋዮች መልዕክት| ከወንድም አቡ እና አክሊል ጋር | ቴቄል ቲዩብ|

ወደ ኦርቶዶክስ ለምትመለሱ አገልጋዮች ማወቅ ያለባችሁ ነገር ተዳሶበታል #church #ቤተክርስቲያን #አገልጋዮች#ኦርቶዶክስ#ሐዋዝ#ፅጌረዳ#‪@EOTCOrthodoxChannel1‬

Пікірлер: 294

  • @mimimola7057
    @mimimola70577 ай бұрын

    በእናንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን አምላክ ይክበር ይመስገን የተዋሕዶ እንቁዎች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @tekeltube5210

    @tekeltube5210

    7 ай бұрын

    አሜን

  • @atsededesalegn6884

    @atsededesalegn6884

    7 ай бұрын

    ሌሎች ወንድሞችን እየጋበዝህ እደዚህ አሰተማሪ ቪዲኦ እደምትስራ ተሰፍለኝ ለዛሬ ብዙ ተምሪያለሁ❤❤❤

  • @FenetMekonen

    @FenetMekonen

    4 ай бұрын

    አሜን 😊

  • @mesfin855
    @mesfin8557 ай бұрын

    የአኬ እና አቡ ቤተሰቦች ቢያንስ ❤ ( like) እና share እያደረግን ብናበረታታቸው

  • @user-kv2bh5tn3e
    @user-kv2bh5tn3e7 ай бұрын

    የኛ የተዋህዶ እንቆዎች ፀጋውን ያብዛላችሁ❤ መዳሃን አለም ይጠብቃቹ😍❤👏

  • @moke4925
    @moke49257 ай бұрын

    እናንተን ሁለታችሁን አንድ ላይ ማየት እራሱ እንዴት ደስ እንደሚል!!!ምርጥ የወንጌል አርበኞች በርቱ!!!

  • @kebedetilahun1549

    @kebedetilahun1549

    7 ай бұрын

    I am also feel like you. Its my pleasure to see this two briliant togethere. We proud of having the youngest brothers

  • @FresenayMekonin

    @FresenayMekonin

    7 ай бұрын

    የወንጌል አርበኛ

  • @nathnaelll

    @nathnaelll

    7 ай бұрын

    i miss them

  • @kibrethaile1955
    @kibrethaile19557 ай бұрын

    ማነው እደኔ መፅሀፍ ቅዱስን በናተውስጥ የሚያየው እግዚአብሄር ብርታቱን ይላክላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore50497 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ ፍጻሚያችሁን ያሳምረዎ መንግስቱን ያዋርስልን❤

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye47587 ай бұрын

    አጌ ና አቡ በአጠቃላይ ፕሮግራማችሁን ብዙ ግዜ እከታተላለሁና እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ እየጠፋ ለነበሩ ወንድሞቻችን ሁሉ አሁን መመለስ የናንተ አስተዋፅኦና የምትሰሯቸው ፕሮግራሞች ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር የአንበሳውን ድርሻ ይወሰዳሉ በዬ ከልቤ አምናለሁ። ስለዚህ በርቱ አሁንም የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ። ፀጋችሁም በእውቀት የተሞላ ነውና።

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru54347 ай бұрын

    የእኔ እንቁዎች የእኔ ተወዳጆች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በጣም ነው እምሳሳላችሁ ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p7 ай бұрын

    የተዋህዶ እንቁዎች ሰወዳቹህ ምን ብየ ልግለፀው። ትምህርታቹህ ግልፅ ያለ መንፈስን የሚያድስ ነው። እናንተን መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ ያለኝ እውቀት እየበራ ነው ተባረኩ ኑሩልን።

  • @user-jc9lj3wk9j
    @user-jc9lj3wk9j7 ай бұрын

    የመጅመሪያ ንኝ አቡ አኪ የኔ እንቁወች ዘላለም ኑሩልኝ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bezene
    @user-bezene7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!! በፀሎት በርቱ:ፍጻሚያችሁ ያማረ እንድሆን

  • @fitalewadane5412
    @fitalewadane54127 ай бұрын

    ወንድሞቸ ፀጋው ያብዛላቹህ በቤቱ ያፅናቹህ🙏🙏

  • @user-zc5sj6sx2g
    @user-zc5sj6sx2g7 ай бұрын

    እንቁ መምህራኖቻችን ረጅም ያገልግሎት ዘመንና ጤናን ይስጥልኝ።

  • @mafiw
    @mafiw7 ай бұрын

    አክሊል እና አቡ በጣም ትልቅ ነጥብ ነው ያነሳችሁት። አመሰግናለሁ እኔ ሁሌ ልቤ የሚያዝንበት ነገር ነው የእኛ ሰዎችን criticize የምናደርግበት መንገድ ያባርራል😢 ሳታቋርጡ በዚህ ዙሪያ ብታስተምሩበት መንጋ የሆነውን ክፍል😊 ለእግዚአብሔር ምርኮ ይብዛለት❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76967 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛላችሁ በርቱልን ☦️❤️

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb7 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ወንድሞቻችን በእውነት ይህን ፕሮግራማችሁ በተለያዩ ወጣቶች በግልም ይሁን ሚድያ ተሳታፊ ና ማስተማር እሚችሉ እየጋበዛችሁ ቀሪ ትምህርቶች ይኑር ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan53697 ай бұрын

    ተመሰገን የድንግል ማሪም ልጅ ያርከኝ አምላኬ

  • @GenetYosef
    @GenetYosef7 ай бұрын

    መታደላችን ያኛ መሆናችሁ ኑርል የሰራዊት ጌታ ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የአባቶቻችን አምላክ

  • @mekidaskedistseyi
    @mekidaskedistseyi7 ай бұрын

    ታምራችሁ አስተምሩን የተዋሀዶ ልጆች❤❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አሁን አስባት አቤቱ ማረን ጆሮ ጭው የማደርግ ወሬን እየሰማነው

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf7 ай бұрын

    በጣም ደስየሚል ትምህርትነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤ የጠፉት ወደ እውነተኛ እረኛ ይመለሱልን እንፈልጋቸዋለን😢❤❤

  • @amaamm-yr6wh
    @amaamm-yr6wh11 күн бұрын

    ፀጋን ሀዋሪያትን አብዝቶ አብዝቶ ያሳድርባችሁ❤❤❤

  • @user-gy7qt2lx7v
    @user-gy7qt2lx7v7 ай бұрын

    በጣም ግሩም መልእክት ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን እንደ ቤተክርስቲያን ⛪ልጅነታችሁ ነጠላ ለብሳችሁ ብትቀርቡልን ደስ ይለናል

  • @getnethailu2449

    @getnethailu2449

    7 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @DeribaDegaga-vv7co
    @DeribaDegaga-vv7co7 ай бұрын

    የተዋህዶ አርበኞ እግዚአብሔር ይርዳቹ በርቱ በርቱ በርቱ::

  • @yordanosmelese5249
    @yordanosmelese52497 ай бұрын

    ወንድሞቼ በርቱ ጥሩ ነው እግዚአብሄር ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛላቹ 🙏🙏🙏

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce7 ай бұрын

    እናመሰግናለን እቁ የተዋህዶ ወድሞቻችን ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ👏

  • @senaytichenekew
    @senaytichenekew7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ጥጋዉን ያብዝላችሁ እግዚአብሔር አምላክ እንደናተ አይነት ወንድሞችህን ያብዛልን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @natan7997
    @natan79977 ай бұрын

    ዋው ነው ሁሉም ኦርቶዶክሳውያን እንደናተ በደንብ ወንጌል ሆነ አጠቃላይ ኦርቶዶክሳውያን አስተምሮ በደንብ ማወቅ ላለመደናገር ይጠቅማል።

  • @mekadr842
    @mekadr8427 ай бұрын

    እግዚአብሔር በጤና በሰላም ከናንተ ጋር ይሁን መጨረሻችሁንም ያሳምርልን በፈተና ሁሉ ፅኑ እራሳችሁን አበርቱ በሁሉ

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f7 ай бұрын

    🥰በእውነት ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያድልልን ኑርልን ❤አኩየ❤ ኣቡዬ ❤

  • @nursespage2016
    @nursespage20167 ай бұрын

    በርቱልን ወንድሞቻችን። ፈተና እንደሚበዛባችሁ ግልፅ ነው። እግዚአብሔር ያበርታችሁ❤❤❤

  • @weyiniy456
    @weyiniy4567 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞችን የጠፉትም እግዚአብሔር ዐደ ቤቱ ይመልስልን

  • @meherat938
    @meherat9387 ай бұрын

    በእናንተ ዘመን በመኖሬ እግዚአብሔር ይመስገን :: ድንቅ ጀግና የወንጌል አርበኞቼ አኬ እና አቡ እንወዳችዋለን በክርስቶስ ፍቅር ::

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k7 ай бұрын

    አቡ ዬ ሁሌም አምጣልን እሱ የሚያብራራቸው ትምህርቶች የማየጠገቡ ናቸው ፈጣሪፀጋውን ያብዛላቹ ለሁለታቹም ❤❤

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana45757 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድሞቻችን 🙏🥰🥰🥰

  • @mulunaye-rl2bx
    @mulunaye-rl2bx7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት ይሁናችሁ በርቱ🙌🙌🙌❤❤❤

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lb7 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ 🙏❤❤❤

  • @kidistabebe8673
    @kidistabebe86737 ай бұрын

    አቡዬ !!!! የእኛ አንደበተ ርእቱ !!!!! Keep it up

  • @user-mg2xv7sk9s
    @user-mg2xv7sk9s7 ай бұрын

    እናንተ የኦርቶዶክስ እንቁዎች እናንተን የወለደች እናት ትባረክ

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf7 ай бұрын

    ሥወዳቸው በማርያም በቤቱ ያፅናችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-co8rv5nm8g
    @user-co8rv5nm8g7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችትን! ተባረኩልን እግዚአብሄር የወጣትነት ዘመናቹን ይባርክ የዘመኔ በጎ ወጣቶች እክባሪያቹና ወዳጃቹ ነኝ በርቱልን ፀጋውን ያብዛላችሁ!

  • @abrahamendale2729
    @abrahamendale27297 ай бұрын

    ክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን❤

  • @merongobeze1295
    @merongobeze12957 ай бұрын

    የትዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ቃለሕይወት ያሰማልን በርቱልን በጣም እንወዳችኃለን ❤❤❤❤❤

  • @Aycakesworld
    @Aycakesworld7 ай бұрын

    Aklil❤

  • @kaleb3028
    @kaleb30287 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን በናተ ብዙ ተምሪያለሁ እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @user-tc9fk5su1h
    @user-tc9fk5su1h7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተዋህዶ እንቁዎች🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tenuasrat8814
    @tenuasrat88147 ай бұрын

    ❤❤❤ተባረኩ

  • @kiyakiyu5341
    @kiyakiyu53417 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የኛ እንቁዎች❤❤❤❤❤❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle45127 ай бұрын

    ክፈትወኩም ማዓት ደቂ እመብርሀነይ በእውነት ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ንሩልን ለብዙ መመለስ ም/ት ያደረጋቹ እግዝአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት 🙏

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de7 ай бұрын

    ልዩዎች። ኃይለ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @hanibalfitsumbrhan4903
    @hanibalfitsumbrhan49037 ай бұрын

    እግዝኣብሔር የ ኣገልጉሎት ዘመናቹ ይባርኽ። ለኛ ደሞ የልድያ ልብ የከፈተ ሊባችን ይክፈት። ትክክለኛ የክርስትና ሂወት ኪኒነቢር ይርዳን።

  • @user-bb1hg7zj3q
    @user-bb1hg7zj3q7 ай бұрын

    Kale hiwot yasemalin wudoche

  • @zinasha-od7ul
    @zinasha-od7ul7 ай бұрын

    ሁለት ምርጦች ፀጋውን ያብዛላችሁ ጎበዝ ወጣቶች

  • @abebagebreselasie4675
    @abebagebreselasie46757 ай бұрын

    አቡዬ ለአኩላኒ ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን ፕሮግራም ልትይዝለት ይገባል የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ጸጋ ይብዛላችሁ አሜን

  • @helmanlenur430
    @helmanlenur4307 ай бұрын

    ትክክል እግዚአብሔር ይመስገን መንፈሳዊነት በደንብ ሁልጊዜ እራስን መመርመር ሲኖር ሁሉም ትክክል ይሆናል❤

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire48907 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen kale hiyoten kale barktin yasemln wendmochachin❤❤❤

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v7 ай бұрын

    እግዛቤሕርፀገውንያብዛላቹው

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube46737 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ባታሳጥሩት ጥሩ ነበር አቡ ቀጥልበት በተረፈዉ ተባረኩልኝ ❤❤❤❤

  • @BezawitGirma-tr8ej
    @BezawitGirma-tr8ej7 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏

  • @user-lf5mg4dc9e
    @user-lf5mg4dc9e7 ай бұрын

    Kalhiwot yasemalen bertulgn wedmocha❤

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያብዛችው❤❤❤

  • @user-rz2nx4uz2j
    @user-rz2nx4uz2j7 ай бұрын

    የኔ እንቁዋች ጸጋዉን ያብዛላቹህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jh9mx6yh9t
    @user-jh9mx6yh9t7 ай бұрын

    ተባረኩ

  • @sharondaniel4548
    @sharondaniel45487 ай бұрын

    Abuna Aklil wendmochachin kuratochachin tsegawn yabzalachu ewedachewalew❤

  • @tekeltube5210

    @tekeltube5210

    7 ай бұрын

    እሺ ቢሉኝማ ቆንጆ ነበር

  • @user-rb3qb7gg9f
    @user-rb3qb7gg9f7 ай бұрын

    ስለናንተ ፡ እግዚአብሔርን ፡ በጣም ፡ አመሰግናለሁ ፡ ❤❤❤

  • @user-np8hn8ok4i
    @user-np8hn8ok4i7 ай бұрын

    የኔ ዬተዋሕዶ እንቁወች እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን በርቱልን የእመቤታችን አማልጅነት የልጇ ቸርነት ይጠብቃቹህ ❤😍❤❤

  • @tko4438
    @tko44387 ай бұрын

    አቡ እና ከአኩ ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ የኔ ምረጥት❤❤ አሕዋተይ ማዓረይ በጣዕሚ ዝፈትወኩም ❤😊

  • @bezagirma9544
    @bezagirma95447 ай бұрын

    በርቲ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር በናተ ላን አድሮ የጠፍትን በጎች እየመለሰ ነው ያለው ለኛም በተዋህዶ ውስጥ ሆነን ለጠፍነው መልሳችሁናል ቤተክርስቲያናናችንን እንድናውቅ አርጋችሁናል እናመሰግናለን🎉

  • @naodteklehaimanot6764
    @naodteklehaimanot67647 ай бұрын

    ❤❤❤❤ ሁለት በጣም አሚወዳቹ ደስ ምትሉ ወጣቶች ማርያም ስትናገሩ ራሱ በ ማስረጃ በቃ እግዚኣብሄር ጸጋ ያብዝላቹ ምርጥ ሰዎች

  • @user-pn9ok9my7j
    @user-pn9ok9my7j7 ай бұрын

    የተዋህዶ ወንድሞቼ በርቱ

  • @cabynoma7313
    @cabynoma73137 ай бұрын

    Medhanialem kale hiwot yasemalin wendimachin

  • @yeshikaZegeye-pb6lt
    @yeshikaZegeye-pb6lt7 ай бұрын

    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ አኬ አቡ እንወዳችኃለን የኛ እንቁዎች❤❤❤

  • @roziawoke1301
    @roziawoke13017 ай бұрын

    ቃለ በረከትን ያሰማልን ወንድሞቼ በርቱ በፍቅር ነው የምንከታተላችሁ

  • @EOTC_React
    @EOTC_React7 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @solomontadesse1028
    @solomontadesse10287 ай бұрын

    ቃለ ህይዎት ያሰማችሁ❤

  • @user-hv8vp9bo2t
    @user-hv8vp9bo2t7 ай бұрын

    እናተ የልጅ አዋቂወች ስወዳችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ በል አቡየ ሌሎችንም ወንድሞቻችንን ጋብዝልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsion4649
    @tsion46497 ай бұрын

    Egziabhier fitsamieyachihun yasamirew ❤️❤️❤️❤️⛪️

  • @user-wq3im5sz7o
    @user-wq3im5sz7o7 ай бұрын

    በርቱ እጅግ በጣም ደስ እሚል ጥምረት እግዚአብሔር በፀጋ በእውቀት ይጥበቃችሁ

  • @samsonweldmihret1447
    @samsonweldmihret14477 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonKelemewerk-rt2ug
    @SolomonKelemewerk-rt2ug7 ай бұрын

    በጣም በጣም ገራሚ የሆነ ጥምረት ነው በርቱ ግን የሆነ ለዛ ተዋህዶ ይኑራችሁ ማለት አሁን መጨረሻ ላይ አኬ እግዚአብሔር ይሁን ስትል የሰውነት አክትህ ደስ አይልም ተዋህዶ ተዋህዶ ምሰሉ ይህማለት በጣም ዛግ ያለ ነገር ሳይሆን መጠን አለው ለሁሉም ግን እንደዚህ ማለት አይገባም ነበር ይቅርታ ከኔ በጣም ብዙ እጥፍ ታውቃላችሁ

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di7 ай бұрын

    በጣም እንወዳቹሀለን ወድሞቻችን በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቹህ

  • @gjns1580
    @gjns15807 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jiffmajo
    @jiffmajo7 ай бұрын

    አክሊል እኔ እወድሀለው መድሐኒያለም ፀጋውን ክብሩን ያውርሳችሁ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu30127 ай бұрын

    በጣም ነው የምወዳቹ እመብርሀን ትጠብቃቹ ወንድሞቼ❤

  • @user-yc5fi4px2s
    @user-yc5fi4px2s2 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ውንድሞች።

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u7 ай бұрын

    ፀጋውን ያብዛላችሁ በእናንተ ምክንያት ቡዙ ነፍሳት ይድናል ከፈጣሪ ጋር በርቱልን

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas7 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን🙏

  • @tadiloameshe1014
    @tadiloameshe10147 ай бұрын

    ወንድሞቻችን፣ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።☦️❤️🥰

  • @saronisrael752
    @saronisrael7527 ай бұрын

    በቤቱ ያጽናችሁ ወንድሞቼ

  • @misrach2350
    @misrach23507 ай бұрын

    አኬ፣አቡ፣በእናንትትምህርት፣እምነተን፣እንዳውቅ፣አድርጋችሁኛል፣እግዚአብሄ፣ አምላክይባርካችሁ ፀጋውንያብዛላችሁ ፣በጣምነው፣የምውዳችሁበርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ef2dt4yf3f
    @user-ef2dt4yf3f7 ай бұрын

    ምድር ሞዛዛ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BurtiFan

    @BurtiFan

    7 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-ue4me5dc1l

    @user-ue4me5dc1l

    7 ай бұрын

    ምን ማለት ነው ሞዛዛ?

  • @meri147

    @meri147

    7 ай бұрын

    Ye fiker comment nech ayizosh😂😂​@@user-ue4me5dc1l

  • @user-jm1bc7fp3r
    @user-jm1bc7fp3r7 ай бұрын

    ቃል ህይወት የስምዐልና ፀጉኡ የብዘሐልኹም ክብራት አሕዋትና በበቱ ያፅናቹ❤❤

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew67527 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Aksumite24
    @Aksumite247 ай бұрын

    አቡዬ በዚህ ጉዳይ ላይ እንደ ክፍል ሦስት አድርገህ መጋቤ ብሉይ አእመረ አሸብርን ቃለ መጠይቅ ብታድርጋቸው እጅግ በጣም መልካም ነው። ተግባራዊ የሆነ ልምድ ስላላቸው በደንብ ሊያስተምሩን ይችላሉ ብዬ አስባለሁ። Please ቢያንስ ሞክር።

  • @tekeltube5210

    @tekeltube5210

    7 ай бұрын

    እሺ

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam16627 ай бұрын

    ሰለ እናንተ እግዚያብሔርን አመሰግነዋለው እግዚያብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በርቱ 💒💒💒🙏🙏🙏

  • @sifansifan3546
    @sifansifan35467 ай бұрын

    Ake abu በዝው ቀጥሉ በጣም ደስ ይላል 🥰❤️

  • @hasset_ye_ema__1365
    @hasset_ye_ema__13657 ай бұрын

    እንኳን ደና መጣቹ🙏

  • @sdgs6877
    @sdgs68777 ай бұрын

    Dase stitlu nurelen amen abate getahoye tamsigine

  • @selambekele-zd9bh
    @selambekele-zd9bh7 ай бұрын

    Edenate ayeneten yabezalen meretoche❤❤❤

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v7 ай бұрын

    ስወደችሁ

Келесі