ቬሮኒካ አዳነ ከአባቷ ታዋቂ የባህል ዘፋኝ አዳነ ተካ ጋር ያደረጉት አስገራሚ ኢንተርቪው ፕሮግራም.... እውነታውን ለእናንተ.... ክፍል 1

Ойын-сауық

ቬሮኒካ አዳነ ከአባቷ ታዋቂ የባህል ዘፋኝ አዳነ ተካ ጋር ያደረጉት አስገራሚ ኢንተርቪው ፕሮግራም.... እውነታውን ለእናንተ.... ክፍል 1 ( veronica adane and her father adane teka portentous interview.... Ewenetawen Lenante part one)

Пікірлер: 830

  • @tigraycom21
    @tigraycom214 жыл бұрын

    ቬሮኒካ ተማሪዬ ነበረች ጥሩ ስነምግባር ያላት ልጅ ነች

  • @sewmamenaddis8304

    @sewmamenaddis8304

    4 жыл бұрын

    ታድለህ እግዚአብሔር ይባክህ መምህር የናንተ ዉጤቶች ነን ሁላችንም !

  • @henichoelisho60

    @henichoelisho60

    4 жыл бұрын

    ስሟን ግን አልወደድኩትም ቬሮኒካ ብሎ ኢትዮጵያዊ ሰምቼም አይቼም አላውቅም ምናለ ገነተ፥ቅድስት፥መቅደስ፥ሰናይት፥ፀጋ ብትባል ስንት መልካም ስም ሞልቶ አይመስሎትም መምህር?

  • @alemwoldemichael3189

    @alemwoldemichael3189

    4 жыл бұрын

    @@henichoelisho60 I agree with you

  • @alemwoldemichael3189

    @alemwoldemichael3189

    4 жыл бұрын

    ተማሪዎች እንዲህ ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰው ማየት ትልቅ ነገር ነው እኔም እንደዚህ ተማሪዎቼን እንዲህ ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰው ለማየት ያብቃኝ

  • @santatemesgen4372

    @santatemesgen4372

    4 жыл бұрын

    ቬሮኒካ የመፅሀፍ ቅዱስ ስም ነው

  • @afwrkge79
    @afwrkge794 жыл бұрын

    ቬሮኒክ የአባትሽን የአዳና ተካን ቃል ልዋስና ‹‹እውነታውን ለእናት›› ፕሮግራም በአባትሽ ‹እውነታ› መጀመርሽ መልካም ጅማሩ ነው፡፡ በርቺ!

  • @momdad2636

    @momdad2636

    4 жыл бұрын

    የኔ ልዩ መጀመርያ እክዋን ለዚህ አበቃሽ በጣም ታንራላችሁ አይለያችሁ ልዩዬ ውድድድድ

  • @fatama1233
    @fatama12334 жыл бұрын

    አቶ አዳነ ተካ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንኳን አደረሳችሁ ከልጅህ ጋር ስላየንህ ደስ ብሎኛል በርች

  • @cherekatube9856
    @cherekatube98564 жыл бұрын

    አዝማሪ አዳነ ተካ ከረዥም ጊዜ ቡሀላ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ቬሩኒካ መልካም ጅማሮ ነው በርቺ።

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c4 жыл бұрын

    እንባዬ ነው የመጣው የኔ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ አዲይዬ😢😢😢😢አፈር ልብላል እኔ😢😢😢እንኳን ደና ሆነህ አየንህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢አባቴ ኑርልኝ የኔ ጌታ😢

  • @user-lk9wk6hq2i
    @user-lk9wk6hq2i4 жыл бұрын

    ትክክለኛ ባክሉን የሚያከብር ሰው ነው የእውነት በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ አርቲስት ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @EthioAmerica2024
    @EthioAmerica20244 жыл бұрын

    አዳነ ተካ ደስ የሚለኝ ሰው። ቬሮኒካን የመሰለች ቆንጆ ልጅ አድርሷል ለካ።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu97387 ай бұрын

    ዛሬ ገና ማየቴ ነው ይሄንን ፕሮግራም.. በጣም ምርጥ ቤተስብ... የ አባትዬው አንደበት ... የቭሮኒካ እርጋታ ባጠቃላይ ስርአታችው... ሲቀጥል ልጆቻችንን ስናሳድግ እንደ ልጅም እንደ ጉዋደኛም ስናቀርባችው ምንም ነገር.. እሚደብቁን ነገር የለም.. ግልፅ ይሆኑልናል.. አቦ ይሄን ቤተስብ ዘመናችውን ሁሉ በሳቅ @ በደስታ ሙላልን.. ከምር ባህላችን @ እሴታችን እኮ ውብ ነው 👏👏👏👏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍🙌🏻

  • @user-hx8jd1nq5n
    @user-hx8jd1nq5n4 жыл бұрын

    እንኳን ለእድሱ አመት አደረሳችሁ በሂወቴ ከማደንቃቸው እና ከምወዳቸው አዝማሪወች አንዱ አዳነተካ ነው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f7 ай бұрын

    ቬሮኒካ የልጅ ፍሬ እግዚአብሔር አምላክ አባትሽን ይጠብቅልሽ አባቷን አክባሪ ፍሬ ስለ ሰጠህ ፈጣሪ ይመስገን። ላንቺ ደግሞ ረጅም ዕድሜ ይስጥሽ

  • @user-oi8tz4bc3j
    @user-oi8tz4bc3j4 жыл бұрын

    ታድለሽ ቬርና ምርጥ አባት አለሽ እርጅም እድሜ ተመኘው

  • @addisonline3947
    @addisonline39474 жыл бұрын

    የአማራ ሴት ልጀ ለእናትና አባቷ አበባ ጌጥ ናት! ይህ የብዙ አማሮች እህቶቻችን ራእይ ነው። ቬሮኒካ አይዞሽ ወገንሽ ስራሽን ያከብርልሻል። በርቺልን ወገኔ እህቴ!

  • @betsitube6841
    @betsitube68414 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ ደስ ብሎታል ደስ ይበልክ አባት እኮ ሲያዛዝን

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron4 жыл бұрын

    አዳነ ተካ በጣም እማደንቀው እና እማከብረው አዝማሪ(ዘፋኝ) ነው። ብዙግዜ ክብር ለሚገባው ክብር አንሰጥም። በወረት የመጡትን እንጂ የጠፉትን የት ሄዱ አንልም። ምርጥ እምንላቸው አርቲስቶቻችን በወረት ጆሮአችንን የነፈግናቸው ብዙ ናቸው። ቬሮኒካ በጣም እድለኛ ነሽ አባትሽ በ ፍቅር እና በሥስት ነው ኢንተርቪሽን የመለሰልሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ አንቺም አባትሽን እምታስጠሪ ዳግም ስራውን በ አለም እንድታስተዋውቂ ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @user-lj3lg7gr4n
    @user-lj3lg7gr4n4 жыл бұрын

    ውይ አባትሽ የኔ ምርጥ የዎህ ነፍ አመት ኑር አቦ

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q3 жыл бұрын

    አረ እናንተ ሰዎች እንዴት ደስ እንደምትሉ እድሜ ይስጠልን በእውነቱ በልቤ ውስጥ ነው የገባችው ተባረኩ

  • @user-nb3xe4ko8i
    @user-nb3xe4ko8i4 жыл бұрын

    😢የፈጣሪ ያለ ምናይነት መታደል ነው ጀግና የጀግና ልጅ ነሽ አቺም አባትሽ ግን የሚገርም ድቅ ሰው ነው እግዛብሔር አብዝቶ እድሜና ጤናውን ይስጠው 😢

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu4 жыл бұрын

    ልቤን በላው የዋሁ አባትሽ ይሄን ሲል በይ ልሰናበትሽ ቬሮኒካ አዳነ ጓደኛየ ልጄ አባትሽን ቤተሰቦችሽን የምታኮሪ ጥሩ ሙዚቀኛ ያድርግሽ

  • @fetyaethiopia8481
    @fetyaethiopia84814 жыл бұрын

    ማነው ከሰፉ ሾ በኋላ ሊያያቸው የመጣ? ? ጎበዝ ነሽ መጀመርያ ቲክቶክ ላይ ዘፈንሽን ሰማሁት ከዛ ዩቲዩብ ላይ ሰርች አርጌ አገኘሁሽ ከዛ በቃ ዘፈንሽን ልጠግበው አልቻልኩም የሆነ ነገርሽ ወደ ሪሀያ ይሄድብኛል። ለማንኛውም ትችያለሽ !!! አባትሽንም ጤናና እድሜ ይስጥልሽ😍

  • @user-sb8jy5rb4m
    @user-sb8jy5rb4m4 жыл бұрын

    አመናችሁም አላመናችሁም ደጋግሜ አየሁት በጣም ነው የምወደው ኢትዮጵያን በአንተ ላይ አያታለሁ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj4 жыл бұрын

    ማሻአላህ ኮራሁብሽ ከአባትሽ ስራ በመጀመርሽ የዜማ የቅኝት አባትሽን እረጂም እድሜ ስታምሩ 💚💛💓

  • @hikmahikma8546
    @hikmahikma85464 жыл бұрын

    Wowww በጣም ደስ ትላላቹ ለአባትሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @ethiopia1065
    @ethiopia10654 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ አዳነ ተካ ስወድክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቬሮዬ ስወድሽ በርቺ የኔ ማር ውድድድ❤❤❤😘😘😍😍😍😍

  • @rahmarehmet6016
    @rahmarehmet60164 жыл бұрын

    ታፋፍረን ነው እንጂ ሁላችን አብደናል 👌👍😁😁😁👍

  • @hakeda9701

    @hakeda9701

    4 жыл бұрын

    በጣም ትክክል 100

  • @cvf5013

    @cvf5013

    3 жыл бұрын

    😁😁😁

  • @henichoelisho60
    @henichoelisho604 жыл бұрын

    ቬሮኒካ አዳነ ስምሽ አልተመቸኝም መቼም አዳነ አላወጣልሽም ስንት ቆንጆ ኢትዮጵየዊ ስም እያለ ሰላም ሰናይት ፍሬህይወት ፀገነት ኢትዮጵያ ኸረ ስንቱ እና የሌለንበት ውስጥ ባንገባ ጥሩ ነው ደስ የሚለው ነገር ደግሞ አባትና ልጅ እንደጓደኛም ሰለሆናችሁ ይሄንን ወድጄላችኋለው መልካም አዲስ ዓመት

  • @alemwoldemichael3189

    @alemwoldemichael3189

    4 жыл бұрын

    ትክክለኛ አስተያየት ነው

  • @Sintayehu912

    @Sintayehu912

    4 жыл бұрын

    ለምን አልተመቸሽም ቬሮኒካ ማለት የመፅሀፍ ቅዱስ ስም ነው የጌታን የስቃይ ፊት በሻሿ የቀረላ ሴት ቬሮኒካ ትባላለች እንዲሁም የአበባ ስም ነው

  • @henichoelisho60

    @henichoelisho60

    4 жыл бұрын

    @@Sintayehu912 የመፅሐፍ ቅዱስ መሆኑን መቃወሜ ሳይሆን ወደ አማርኛችን የተመለሰ የመፅሐፍ ቅዱስ ስም ሞልቷል እኮ ኤልሳቤጥ፥ማርታ፥ርብቃ፥ራሄል፥ሀና ምን ማለት ፈልጌ ነው ለምን በራሳችን መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውን ለምን አንጠቀምም ኬንያ እና ዑጋንዳ ብትሄድ ቬሮኒካ የሚባል ስም ሞልቷል እኛ ደግሞ የራሳችን ታሪክ፥ፊደል፥ስም ስላለን እነርሱ የተጠቀሙትን ለምን እንጠቀማለን?

  • @nejatabdu8454
    @nejatabdu84544 жыл бұрын

    አባትሽን አላህ ይጠብቅልሽ ደስ ስትሉ የቤተሰብ ጨዋታ ነው ሚመስለው

  • @sadahasn8921

    @sadahasn8921

    4 жыл бұрын

    💚💛❤

  • @gonitap4346

    @gonitap4346

    4 жыл бұрын

    አደሜህን የሰረዝሞልነረ እስከቤተሰብህ

  • @user-sb7uk7lp2b
    @user-sb7uk7lp2b3 ай бұрын

    በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ልጂ አባትዋን ቃለመጠየቅ ስታደርግ ከዚህ ቀጥየ በጣም ነዉ የማደንቅህ የአንተ ዘፈኖች ሁሉንም ነዉ የማደምጣቸዉ እድሜና ጤና ይስጥህ ልጂህንም አድናቂዋ ነኝ

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu61024 жыл бұрын

    በጣም የምወደው ዘፋኝ ነው ።እንደዚህ አይነት ኢትዮፕያዊያኖች ነበሩ ወይ ትዝታታታ አይ ስናምር ነበር♥♥♥✔

  • @tube-key
    @tube-key7 ай бұрын

    ይህን ጭዉዊት ያየሁት ከተለቀቀ ከ4 አመት በኋላ ነዉ። በጣም ደስ የሚል ነዉ። አዳነ ተካ ትልቅ ሰዉ ነህ። የተማረ ማለት አለምን ለማወቅ የሞከረ ማለት ነዉ። ትምህርት ቤት ባትገባም ከአለም ትምህርት ቤት ብዙ እዉቀት አፍሰኸዋል። የተማረ ከአንተ በታች ነዉ። ልጅም ሰጥቶሃል። ጎበዝ ናት።

  • @helensweet5226
    @helensweet52264 жыл бұрын

    በጣም የምወደው ሰው ዋውውውውው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ😍😍😍😘🙏

  • @ethiopianmoviecritic5319
    @ethiopianmoviecritic53193 жыл бұрын

    Typical gondere brutally honest, pure hearted and great father😍 and I cried at the end 😅 when he said “Veronica Adane guadghaye leje”😢 oh my heart ♥️

  • @alukwiet6844
    @alukwiet68444 жыл бұрын

    እኔ አባት የለኝም 😢😢 አባት ላላችሁ ጤናና እድሜ ይስጥላችሁ

  • @user-cd8ho1zf8d

    @user-cd8ho1zf8d

    3 жыл бұрын

    የኔም የልኝ ያላቸው ሺአመት ይኑሩላቸው😥😥

  • @user-hf6tf2gi4f
    @user-hf6tf2gi4f4 жыл бұрын

    አቤት ስወድህ ገና ልጅ እያለሁ ካስር አመት በፊት መጠጥ ቤት ነበረን መገናኛ በጣም እሰማህ ነበር ስላየውህ ደስ ብሎኛል እድሜ ይስጥልኝ አብዝቶ

  • @user-lm8rs2ro3q
    @user-lm8rs2ro3q4 жыл бұрын

    ቬሮ የመጀመርያውን ስራሽን በውድ አባትሽ መጀመርሽ ደስ ይላል::መንገድሽ ሁሉ እንዲቃና እመኝልሻለሁ ግን እንደአስተያየት ስትጠይቂ ስሙን የትውልድ ቦታውን ጀምሮ መቼ ጀመረ ሙዚቃ እንዴት ወደ ሸገር መጣ የሚለውን አልጠየቅሽውም?? ምናልባት አንች ስለምታውቂው ነው ግን ብዙ ሰው ስለማያውቀው ይሄንንም በሌላ ቪድዬ እንደምታሳይን ተስፋ አለኝ የአባትሽ ታሪክ በትንሹ 3-4 ተከታታይ ቪድዬ ይወጣዋል ላንችም ለስራሽ ጥሩ ነው ለማያውቀውም በደንብ ታስተዋውቂዋለሽ የኔቆንጆ:: በተረፈ መልካም እድል

  • @user-oi7wy1si3t
    @user-oi7wy1si3t7 ай бұрын

    ቬሮኒካ አዳነ እጂግ በጣም አክባሪሽ አድናቂሽ ነኝ እንዳንቺ አይነት አስተዋይ ታታሪ በጣም ጀግና ቁምነገረኛ አባቷን ወዳጅ አክባሪ ሴት አላየሁም፣ እመቤቴ ታበርታሽ የኔ ዉድ ለአባትሽ ባለሽ ፍቅር ክብር በጣም አድናቂሽ ነኝ በጣም ማርያምን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @eskayem4869
    @eskayem48694 жыл бұрын

    እሰይ ቬሮኒካ ትልቅ ደረጃ ፈጣሪ ያድርስሽ ይህንንም አባትሽ አይቶ እጅግ ይደሰት

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa13204 жыл бұрын

    እድሜ ይስጥህ አውነት ነው ታማናል አብደናል ብቻ ምን ያልሆነው አለ ጌታ ይርዳን

  • @semirayoutub2199
    @semirayoutub21994 жыл бұрын

    እንዴ እሄ አዳነ ተካ በጣም የሚያምር ግጣሜ ነው አዝማሪ ዎው በጣም ደስ ይላል የዚህ ልጂ ነሽ

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia63484 жыл бұрын

    አባትሽ በጣም ደግ ሰው ነዉ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ከ ኮሮና ይጠብቀን አሜን

  • @lulemb
    @lulemb4 жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ እናመስግናለን ትዝታችንን አመጣችሁብን ከአዝማሪዎች ሁሉ በጣም ችሎታ ያለው ስው ነው:: ስለአየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @user-vy3kr4nf2u
    @user-vy3kr4nf2u4 жыл бұрын

    አዳነ ተካ ቦሌ አሪፍ በሀላዊይ ምሽት ቤት አለክ ምርጥ ሰው ይመችክ ደስ ትላለችሁ አባት እና ልጅ እንኳን አደረሳችሁ

  • @helen-eu2hq
    @helen-eu2hq4 жыл бұрын

    አዳነ ተካ የኔ ምርጥ ወለየ ሲል ደስ ይለኛል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ethiodam3680
    @ethiodam36803 жыл бұрын

    ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ልጆች ምርጥ ጋዜጠኛ መልካም ስኬት

  • @hayatethiopia3669
    @hayatethiopia36694 жыл бұрын

    እኔስ ለምድነው እባዬ የሚመጣው😭😭😭 ወዳጄ ጓደኛዬ ልጄ ሲል የምረ ነው ያለቀስኩ ፈጣሪ አይለያቹህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein76304 жыл бұрын

    አዳነ ተካ በጣም ነው የምወድህ በጣም ነው የማከብርህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ክክክክክክክ ስለብጫ ወባ ያከው ትክክል ነህ እኔ ጥሌ እኔ ማህሙድ ስንት ኢትዬጽያዊያን በዘፈኑበት እሱ ዘፈነ ደግሞ በጣም ቆንጆ ልጅ አለህ

  • @user-wh9de2kx3l
    @user-wh9de2kx3l4 жыл бұрын

    ተፋፍረን ነው እንጂ ሁላችንም አብደናል እውነት ነው አባቴ

  • @user-ys4zm4xo5m
    @user-ys4zm4xo5m4 жыл бұрын

    የኔ ማሮች ስታምሩ እኔም በቅርቡ አባቴ እቅፍ እገባለሁ በዚ አጋጣሚ አባቴ የኔ ስስት እወድሃለሁ ለኔ እናቴም ጭምር ነህ ውዴ ።

  • @salamtigabu8458
    @salamtigabu84584 жыл бұрын

    ወይኔ አዳነ ተካ አለህ እዴ እንኳን ደህና መጣህ የኔ ጌታ በጣም ነዉ የምወድህ ሙቷል ተብሎ ነበር እዉነት ለመናገር በጣም አዝኘ ነበር አሁን ግን በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ማርያምን አዳንየ ተካ

  • @GirmaAyele-ww3bv
    @GirmaAyele-ww3bv7 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ከአባትሽ ጋር ሇነሽ ፕሮግራም ማቅረብሽ መታደል ነው

  • @Tube-nq2uz
    @Tube-nq2uz4 жыл бұрын

    #ታላቁ_ተናፋቂው አይጠገቤው አዳነ ተካ ሁሌ የት ጠፋ እያልኩ የምፈልገው በጣም የምወደውና የማከብረው ሰው ስራዎቹን ሰምቼ የማልጠግበው ዛሬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል😢😢 አዳነ ተካ ሺ አመት ኑርልን አባቴ። ሃገራችን አሁን ያችበትን ሁኔታ እመለከትና የሱን ስራዎች ስሰማ እንባ ይተናነቃኛል😢😢 ቬሩዬ በጣም እድለኛ ነሽ። ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው አባት እና ልጅ በጣም ወዳችኋለው💚 ማኪ ነኝ ከወሎ

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel40544 жыл бұрын

    ውዱ ስርቅርቁ ተዋደጁ አርቲስት አዳነ ተካ በጣም ደስ ብሎናል ከፍሬህ ጋር የራስ ፍሬ እዲህ ልታሳይን በመታደልህ እግዚአብሔር ይመስገን ቨሬኒካ በጣም አኮራሽን ተባረኩ

  • @adanetayachew7596
    @adanetayachew75963 жыл бұрын

    አድየ የኛ ጀግና ጀግንነት የዘርህ ነው ወገኖችህ በጠመንጃ ጠላትን ረፍት ያሣጡታል አንተም እንደዘርህ በማሲንቆ አምበርክከሀቸዋል እንወድሀለን ጠላትህ ሲሞት ሲደመሠስ አይተሀል ጀግና የጀግና የጀግኖች እንኮራብሀለን ቬሮ የምንጊዜም ምርጫየ ነሽ

  • @dawitmekonnen4993
    @dawitmekonnen49934 жыл бұрын

    Adane is amazing......Big respect. Wish u a long live 😍

  • @lubabasyaid2424
    @lubabasyaid24244 жыл бұрын

    ባየው ባየው አልጠግበውም ወላሂ አባቴን ይመስለኛል አዳነየ እርሜ ከጤና ይስጥህ

  • @erihanaerihana23
    @erihanaerihana234 жыл бұрын

    አይዞህ አባቴ በልጅህ በግዛብሄር እርዳታ እልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ዋናው ጤና እድሜ ነው አንቺም አባትሽን ወደ ነበረበት ቦታ ለመመለስ ጥረት አርጊ በተረፈ እግዛብሄር አምላክ ይርዳቹ

  • @lili20009
    @lili200094 жыл бұрын

    I didn't know that u guys r father and daughter. Both of you guys r talented. Now I understand where you got the voice veronica. Your father is a very talented person.

  • @sofiibatii7906
    @sofiibatii79064 жыл бұрын

    ምርጥ አባት አቦ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @fatama1233
    @fatama12334 жыл бұрын

    ተለቀቀ እንኳን ደና መጣችሁ ከሽቀላ በሆላ አየዋለው በስደት ያላችው እህት ወንድሞቸ አይዞችሁ አንድ ቀን ሁሉ አልፎ ከቤተሰቦቻችን ጋር እናከብራለን ለፈጣሪ እሚሳነው የለም ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @seni2156

    @seni2156

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ማማየ

  • @user-cd8ho1zf8d

    @user-cd8ho1zf8d

    3 жыл бұрын

    እሽ እህት

  • @ruthlove1462
    @ruthlove14624 жыл бұрын

    ዊይ አዳንዬ የማምላክ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እንኳን በሂወት ኖርክ!! ቆንጅዬ ልጅ አድርሰካል ደሞ አያት ለመሆን ያብቃህ እንኳን አደርሳችሁ💐💐💐💐

  • @user-sb8jy5rb4m
    @user-sb8jy5rb4m4 жыл бұрын

    በጣም የምወደው ሰው ❤አባትሽን ተንከባከቢል የኔ ማር ❤

  • @alem23able
    @alem23able4 жыл бұрын

    ድምጻዊ አዳነ ተካ በጣም ነው ምወድህ በጣም ነው ማከብርህ በጣም ጠፍተህብን ነበር ዛሬ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል. እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህና ዳግም በምርጥ ስራወችህ የምናይህ ያርግህ!

  • @hanahananathananafihanahan2625
    @hanahananathananafihanahan26254 жыл бұрын

    አባት እድሜ ከጤና ይስጣችሁ አባት እና ልጅ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @rodaes3894
    @rodaes38944 жыл бұрын

    በጣም የምወደስ ሰው ኢትዮጵያ ዘምናኝት ሰሰማ ያገሬ ስላሟ ፍቅሯ ይታየኛል እድሜ ጤና ይስጥልህ

  • @miskanamiskana4203
    @miskanamiskana42034 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ የቤተሰብ ነገር እውነት ብዙ ትዝታ አለው እናትና አባት ሁሌም ለእነሱ ልጆች ነን የኔ ቆንጆ አባትሽ አስተያየቱ የስስት ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ሴፉ ላይ ነው እንዲህ ትልቅ ደረጃ መድረስሽን ያወኩት እንጅ ፌስቡክ ላይ ነበር የምትሰሪዉን ስራ የማየው ድምፅሽን እወደዋለው በቃ ደስ የምትይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጥሽ ውለጅ ክበጅ ትልቅ ደረጃ ላይ ድረሽ የኔ ቆንጆ

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew35716 ай бұрын

    በጣም ደሰ የምትሉ አባትና ለጅ ናችሁ። በሮኒካ በጣም ቆንጆ ልጅ እና ገለጽ አርቲስት ነሽ🙏👍❤️

  • @aklilmesele9384
    @aklilmesele93844 жыл бұрын

    እጅግ በጣም አስደሳች የአባትና ልጅ talk show. ቅብጥብጥ ሙልቅቅ እያልሸ የምትዘፍኚያቸው ዘፈኖችሽንም እወዳቸዋለሁ። X -factor አለሽ ፤ ቀጥይበት ፤ በርቺ ።

  • @haymanottilahun9170
    @haymanottilahun91704 жыл бұрын

    የሚገርም ግጥም ነው እድሜ ይስጥህ አባቴ አትበድ ኑርልን

  • @actionday6868
    @actionday68684 жыл бұрын

    የታደላቺሁ ደግ ቤተሰብ በጣም ታምራላቺሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @nunualemu8183
    @nunualemu81834 жыл бұрын

    አዳነ ተካ በጣም ነው የምትመቸን አንተ ቤት ያሳለፍነው አይረሳም አትጥፋ ትመቸኛለክ እንካን በሰላም መጣክ ይመችክ እወድካለው

  • @Misneb
    @Misneb3 жыл бұрын

    ቬሮኒካ እግዚአብሔር ይባርክሽ! እጅግ የምታኮሪ ልጅ ነሽ። አቶ አዳነ እንኩዋን ደስ ያለህ! በጣም የምትመስገንና ምሳሌ የምትሆን አባት ነህ!

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile47776 ай бұрын

    አድዬ እግዚአብሔር ይወድሀል ስለወደደህ ነው ያተረፈህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @sabatiruneh5280
    @sabatiruneh52803 жыл бұрын

    መታደሎ ካአባቶ ጋር ያላት ግንኝነት ደስ ሲል ብዙ ኢትዊያን እሂ እድል የላቻውም

  • @user-kb2tm3gm3u
    @user-kb2tm3gm3u4 жыл бұрын

    አንኳን አደረሳችሁ አወ አዳነ ተካ በጣም ጠፋትክ ነበር በጣም ነው የምወድክ አድናቂክ ነኝ እንኳን ደህና መጣክ።

  • @yossisisay4084

    @yossisisay4084

    4 жыл бұрын

    አዳነ ዋው እንካን ይህን መጣህ አድናቂህ ነኝ

  • @nejatabdu8454
    @nejatabdu84544 жыл бұрын

    ሁሉም አልፎ ታሪክ ይሆናል ብቻ ሰላም ጤና ይስጠን ሁሉም ይሆናል እሱ ባለው ጊዜ

  • @hayatethiopia3669
    @hayatethiopia36694 жыл бұрын

    ወይይ አዳነዬ ሰላየውክ ደስ ብሎኛል መቼም የኛ ሀገር የሰራላትን ከፍ አታደርግም ዋናው በሰላም በጤና መኖርህ ትልቅ ነገር ነው አይዞክ በልጅክ ከፍ ትላለህ እድሜና ጤና ይስጥክ በአዲስ ስራህ በቅ እደምትል ተስፋ አለኝ 💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍💚💛❤

  • @beletabera8239
    @beletabera82394 жыл бұрын

    ስታምሩ የኔ አባት ቀጥልበት ድምጽ ዋዉነዉ ❤🇪🇹 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @mahamobile8167

    @mahamobile8167

    3 жыл бұрын

    አባትሺን የወነ ነገር ገዝተሺ ስርፐራይዝ አርጊው ለሞራሉ አሳዘነይ የኔ አባት

  • @ewnetuferede5454
    @ewnetuferede54544 жыл бұрын

    Father & Daughter Love ❤️God bless you !!

  • @SKYBLUE-sc1yc
    @SKYBLUE-sc1yc4 жыл бұрын

    አባትና ልጅ በጣም ታድላችኋል ። ወልደህ አሣድገህ አንተኑ ከጎንህ ቁጭ ብላ ቃለ መጠይቅ ስታደርግልህ ማየት በጣም ያስደስታል ። አንተ ጥሩ እና የዋህ ሰው ነህ ልጅህ አንተንም ሀገርንም የምትጠቅም ያድርጋት መቸም መታደል ነው ።

  • @behailudesalegn2801
    @behailudesalegn28014 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነው የምታምሩት አባትና ልጅ..አባትሽን እንኳን ጌታ አተረፈልሽ..👌

  • @user-be8nn9sx9v
    @user-be8nn9sx9v7 ай бұрын

    እድለኛነሽ ወጣት አባት አለሽ❤❤❤❤

  • @coffeart
    @coffeart4 жыл бұрын

    ደስ ሚለኝ የመጀመሪያው አዝማሪ እድሜ ይስጥህ

  • @user-wi4xr6ex9n
    @user-wi4xr6ex9n4 жыл бұрын

    ይመቻቹ አባትና ልጅ አዳነ ተካ በጣም ምርጥ ሰው ነው ።

  • @user-fn9jx4lo1r
    @user-fn9jx4lo1r4 жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ ረጅም እድሜ ለ አባቶቻችን።ቡና አባጅፋር ሳይሆን (ከፋ ቦንጋ) የቡና መገኛ መሆኑ መታወቅ አለበት

  • @orgayahar10
    @orgayahar103 жыл бұрын

    የኔአባት ስላየውህ በጣም ደስስስስስ........ብሎኛል ሙቸ ነው የምወድህ። ዘፈኞችህን ስሰማ እንዴት ደስእንደሚለኝ ምርጥሰው።

  • @danielwondurakeb5220
    @danielwondurakeb52203 жыл бұрын

    ስላየኋችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የምጠይቀው ሰው አጥቸ ነበር ያለበትን ደረጃ ስላሳወቅሽኝ አመሰግናለው አዳነ አከብርሀለው እድሜና ጤና ይስጥህ እባክህ በአዲስ ስራ እንይህ እናቴም በርች

  • @user-pd4nz7kh3s
    @user-pd4nz7kh3s Жыл бұрын

    የኔም አባት ቢኖርልኝ ኖሮ ህይወቴ ተበላሽ እኔም የተሳካ ህይወት ይኖረኝ ነበር ሁሉ ነገሬ ከአባቴ ጋ ተቀበረ ለአባታቹ ረጅም እደሜ ይስጣቸዉ አባት ሲሞት ነዉ ቤት የሚደፈር

  • @msami4714
    @msami47144 жыл бұрын

    በጣም ደስ የምትሉ ፋሚሊ ናቹ እድሜና ጤና ተመኘው

  • @tigabulakew647
    @tigabulakew6473 жыл бұрын

    Thank you so much I respect him so much 2003I I was in Ethiopia his house enjoy it long live for him ,,,,

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet71234 жыл бұрын

    እናምራለን ወሎየዎች እርጅም እድሜ ይስጥክ አባት

  • @zeynebmd1065

    @zeynebmd1065

    3 жыл бұрын

    ዘረኛ ነሽ

  • @kassamikru
    @kassamikru2 жыл бұрын

    በጣም ግሩም ፕሮግራም ነው። ብዙ ቁምነገር ከጨዋታ ጋር ያዘለ ነው። አዝናኝ አስተማሪ ፕሮግራም!

  • @tsigehayile330
    @tsigehayile3302 жыл бұрын

    ውይ እንዴት ታምራላችሁ የኢትዮጲያ ፈርጥ ልጆች እግዚአብሄር ጤናና እድሜውን ያድላችሁ በርች ጎበዝ ነሽ ♥♥♥♥

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay69554 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ለአዳነ እንዴት ደሰ እንደምትሉ አባትና ልጅ ፍቅራችሁ እ/ር ያዝልቀው

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu18212 жыл бұрын

    እጅግ በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው ተባረኩ ❤️🇪🇹🙏 ቬሮኒካ እድለኛ ነሽ! አባትሽን እንደ እኩያ እያጫወትሽ ሳይ መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ!! እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነመላ ቤተሰባችሁ 🥰🙏🇪🇹💚💛❤️🇪🇹 🙏🇪🇹

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk25747 ай бұрын

    ወይ መታደል እንዴት እንደምታምሩ🎉🎉🎉❤❤

  • @yeyeuhdjdh5554
    @yeyeuhdjdh55542 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጣቹ ከነልህ ታምራለቹ ሁሌም እንዲ እደማራቹ ኑሩልን የሄሰውየ አዋቂነው

  • @welelademese5407
    @welelademese54074 жыл бұрын

    መልካም አዲስ ዐመት ለመላው ለኢትዮጵያ ሕዝብ እላለሁ ።አዳነ ተካ በጣም ድንቅና የምወደው አርቲስት ነው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።

  • @samuelenat4937
    @samuelenat49374 жыл бұрын

    በጣም ተወዳጂ አባት እና ባለሙያ ነው አምላክ እኩዋን አተረፈህ

  • @user-gk8vr1dr9o
    @user-gk8vr1dr9o4 жыл бұрын

    ውይ እንኳን እግዚአብሄር አተረፈክ የኔ ጌታ እድለኛ ነህ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @sinamilashu2630
    @sinamilashu26304 жыл бұрын

    አዳነ ነብሴ እስክትወጣ ነው የምወድህ!ይችን የመሰለች እንቁ ልጅ ስላለችህ እድለኛ ነህ!!ውድድድ ሁላችሁንም ኑርልን!!እንኳን መጣህልን!

  • @twdrskss
    @twdrskss4 жыл бұрын

    Adane teka is my favorite artist all the time. God bless you.

Келесі