ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ መዝሙረ ዳዊት ፵፭፥፬ በመምህር ዘላለም ወንድሙ

ቀደሰ ማኅደሮ ልዑል
ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ
መዝሙረ ዳዊት ፵፭፥፬
በመምህር ዘላለም ወንድሙ
#ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church #Ethiopia Orthodox Tewahido Church #EOTC #ስብከት #መዝሙር #ንስሐ መዝሙር

Пікірлер: 91

  • @derejealemu5250
    @derejealemu5250 Жыл бұрын

    በፍፁም የማትለወጥ ፅኑ የእግዚአበሄር አገልጋይ ስንቶቻችንን ለእውነት አቁመኸናል ረጅም እድሜ ጤና ፈጣሪ ይስጥልን

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን በጤና ጠብቆ ከመምህር ዘላለም ወንድሙ ትምህርተ ወንጌል ዳግም እንድንማር በሰላም ያገናኘህን አምላካችን መድሀኒአያለም ቅዱስ ስማ የተመሰገነ ይሁን።🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @tamirutesfaye43
    @tamirutesfaye43 Жыл бұрын

    የኔ መምህር የተግባር ሰው የእግዚአብሔርን ቃል በህይወትህ የምትንኖር ልዩ ሰው ፍጻሜህን ያሳምርልህ

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ለእኛም ሰሚ እዝነ ልቦና ያድለን ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @lidetuandarge3550
    @lidetuandarge3550 Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን እማምላክ ትቅደምልህ በልጃ በፈጣሪዋ ደም ትሸፍንህ ወንድሜ መምህር ዘልዬ

  • @misbak6719
    @misbak6719 Жыл бұрын

    የኛ መምህር ባለውለታችን ነው። ከልጅነት ጀምሮ በእርሱ ስንማር አድገናል። እባካችሁ ክርስቲያኖች የመምህራችን የዩትዩብ አካውንት በሁሉ እንዲታይ ሼር እናድርግ።

  • @atakltihidru2568
    @atakltihidru2568 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን መምህር ከልጅነት አሰከ ልጆች አባት እስከ ሆንኩበት ዕድሜዬ ድረስ የሚጣፍጥ የእግዚአብሔርን ቃለ ወንጌልን የመገብከን መምህራችን ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @BelayenheBelayenhe
    @BelayenheBelayenhe Жыл бұрын

    መመምህራችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድመ ከጠና እግዝአብሔር ይስጥህ።

  • @ortodoxtewahdo1608
    @ortodoxtewahdo16088 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን የኦርቶዶክስ ልጆች የትናችሁ ሼር ላይክ እናድርግ🙏🏽

  • @amsalekibremariam3661
    @amsalekibremariam3661 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋና በረከትዋን አብዝታ አብዝታ አብዝታ ታድድልልን በሰላም ወደእኛ ትመልስልን

  • @mikeendale304
    @mikeendale304 Жыл бұрын

    ልኡል ማደርያውን ቀደስ የእኛንም ህይወት ይቀድስልን የአባቶቻችንን ዘመን እንደ ቀደስ የእኛንም ዘመን ይቀድስ ።ቤተክርስቲያናችን ጭንቅ ላይ ነች አስጨናቂዎቻን ከእግራ ስር ይጣልላት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ዘላለም

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን፣ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 Жыл бұрын

    እጹብ ድንቅ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል . . . ሁሌም ንጹውን የእግዚአብሔር ቃልን መጋቢ ያችን ረጅም እድሜን ያድልን : :

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen memeherachn kale hiwotn yesemaln be edemena tena yetabkln🤲💒🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml Жыл бұрын

    Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin abetu amlakachin hoy ykir belen

  • @alemayehuadane2648
    @alemayehuadane2648 Жыл бұрын

    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ምልጃ አይለየን።

  • @galilatadesse3211
    @galilatadesse3211 Жыл бұрын

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikh nurelen

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር

  • @takelegenna9591
    @takelegenna9591 Жыл бұрын

    አሜንንን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ❤❤❤❤

  • @ediworku4925
    @ediworku4925 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet5039 ай бұрын

    አሜን መምህር ዘላም ፈጣራ በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын

    "ከአንቺ የሚወለደው ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ነው"

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 Жыл бұрын

    አሜን መአምሕር ቃለሕወት ያሰማአልን

  • @girmagoshu1147
    @girmagoshu1147 Жыл бұрын

    ዘላለም እድሜ ይስጥህ ከእግዚሃብሄር በታች ክርስትናዬን እንዳውቅ ያረከኝ አንተነህ

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 Жыл бұрын

    AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN.

  • @eyob5929
    @eyob5929 Жыл бұрын

    Giru Tsega Memihir Kale hiwot yasemalin

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Жыл бұрын

    ቃለህወትን ያስማልን መምህር💕👏

  • @TsehayYalew
    @TsehayYalew11 ай бұрын

    ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን❤❤❤

  • @woldemedhinsg1281
    @woldemedhinsg1281 Жыл бұрын

    Bekdus paulos menfes yemihed yezemenachin yeigziabher mirt iqa, memhir dn. zelalem. Beante andebet Igziabher anjetachinin aresrisonal. Igziabher inde kidus paulos yemechereshahin yasamirilih. Amen.

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox Жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህሬ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-sx9rd6go9n
    @user-sx9rd6go9n Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @itifworkbellete6739
    @itifworkbellete6739 Жыл бұрын

    መምህር በእውነት ህይወት የሚዘራ ቃል ነው በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ያወጣከው ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @user-ch7oh5nh5l
    @user-ch7oh5nh5l Жыл бұрын

    Zemenachenen bemulu megebehenal kante yekesemenew megbar hulem bewestachen yenoral bedme betsega yetebekelen Amen.

  • @meazateklu3458
    @meazateklu3458 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 💒እንኳን አብሮ አደረሰን 💒ቃለ ህይወት ያሰማልንመምራችን💒

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልም

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 Жыл бұрын

    ግሩም ድንቅ ትምህርት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሰምተን ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ይርዳን 🙏

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መማህረችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏እፁብ ድንቅ ትምህርት ለቃሉ ባለቤት ክብር ምስጋና ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ አሜን❤❤❤🙏እናቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎትዋ ምልጃዋ በረከትዋ ዘወትር አይለየን አሜን❤❤❤🙏

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 Жыл бұрын

    Kale hijwet yasemalin regim ye agelglot edme ke tena gar Amlak yadililn ❤❤❤

  • @melatalemayew1165
    @melatalemayew1165 Жыл бұрын

    Mameherahen Benesama yamanetagebote hulam Asetamare makareyahen Egzabehare badema batana yetabekelen 🙏 🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 "ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ" የኛንም ልቦና ይቀድስልን አሜን🙏ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @asfaw96
    @asfaw96 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን::

  • @senaittsehai7571
    @senaittsehai7571 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፣ በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን ፣

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Жыл бұрын

    ❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር❤❤🎉🎉🎉

  • @samvodsamvod1614
    @samvodsamvod1614 Жыл бұрын

    መምህር ዘልዓለም ወንድሙ ወንጌልን ሰባኪ ቃለ ህይወትን ያሰማህ ፍሬክንም በእልፍ ያብዛልህ

  • @user-rd8ye1cs2h
    @user-rd8ye1cs2h11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 መምህር ዘላለም ወንድሙ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 🙏🙏🙏

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @hdhdbhhd-nf6he
    @hdhdbhhd-nf6he Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን ው መምህራችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын

    "በቃል ኪዳኑ በካህናቱ ላይ አድሬ እባርካችኀለሁ

  • @solomontessema9176
    @solomontessema917611 ай бұрын

    Mameher kalaheywate yasalene Amen Amen Amen

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin 💒🤲👏🙏

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @endalearega2695
    @endalearega2695 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር።

  • @beba5182
    @beba5182 Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤ ቃለሕይወት ያሰማልን❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын

    "እየሱስ ክርስቶስ ደግሞ በገዛ ደሙ ሕዝቡን እንዲጠብቅ ከበር ውጭ መከራውን ተቀበለ"

  • @user-nz1po7fh4c
    @user-nz1po7fh4c Жыл бұрын

    ቃለሕይወትን ያሰማልን በድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @helenbraids8901
    @helenbraids8901 Жыл бұрын

    ቃለ -ሒወት ያሰማልን መምሕር 😍ከልጅነቴ ጀምሮ የአግዚአብሔርን ፍቅር በልቤ እንዲገባ አድርገሕ አስተምረሕኛል፣ ሁሌ የሰኞ ጉባኤ ደብረ ሰላምቅዱስ እስጢፋኖስ በጉጉት ነበር የምንሔደዉ የአንተን ትምህርት ለመስማት፣ መምህር ዘላለም እረዝም እድሜ እናጤና እግዚኣብሔር ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @senaittsehai7571
    @senaittsehai7571 Жыл бұрын

    ወገን አረ እንንቃ ወደ እግዚአብሄር ቤት እንቅረብ ወንጌልን ለቤተሠብ ለጎደኛ ሼር እናድርግ በረከት እናገኝበታለን ። ለአባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @mememagra6011
    @mememagra6011 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @birqeekatamaa1395
    @birqeekatamaa1395 Жыл бұрын

    Amen ameen ameen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Жыл бұрын

    መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤

  • @asnakechnegatu7119
    @asnakechnegatu7119 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይውት ያሰማልን

  • @user-cb1ox4vj9g
    @user-cb1ox4vj9g Жыл бұрын

    🌹አሜን 🌹አሜን 🌹አሜን

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህት ያሰመማልን

  • @user-mc6gc4oz5d
    @user-mc6gc4oz5d11 ай бұрын

    ቃለ ህወት ያስማልን

  • @almazbekele2325
    @almazbekele2325 Жыл бұрын

    Kale Hewet yasmalen

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын

    "በቃል ኪዳኑ ታቦቱ ላይ አድሬ እባርካችሁአለሁ"

  • @yonasnegash340
    @yonasnegash340 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @tekumagrachi3276
    @tekumagrachi3276 Жыл бұрын

    AmeenAmeenA AmeenAmeenA

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын

    "የዘላለም ማረፊያዬ ነችና ቅድስት ድንግል ማርያምን መርጫታለሁ"

  • @ermiasabdu2041
    @ermiasabdu2041 Жыл бұрын

    Enwedhalen

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын

    "ከእኔ ተማሩ"

  • @AntenehDangachew
    @AntenehDangachew Жыл бұрын

    آمين آمين بارك الله فيك ، إنه وعظ يغير الحياة🙏🙏🙏

  • @galilatadesse3211
    @galilatadesse3211 Жыл бұрын

    Amen Memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @bereket1709
    @bereket1709 Жыл бұрын

    ፍጻሜክ ያማረ ይሁን

  • @alemayehugetahun9810
    @alemayehugetahun9810 Жыл бұрын

    MEMHER ZELALEM KALE HWOTE YASEMALEN , I RESPECT ❤

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g Жыл бұрын

    🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын

    "ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын

    "ኢትዬጲያዊው ቅዱስ ላሊበላ 11 ቤተ መቅደስ ሰርቷል" እግዚአብሔር በሰጠው ጥበብ🙏

  • @burhn1729
    @burhn1729 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜን❤️❤️❤️❤️❤️⛪️🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын

    "ከዚህ ቀን ጀምሬ እባርካችሁለሁ"

  • @azebgirma5087
    @azebgirma5087 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tayihej
    @tayihej Жыл бұрын

    አሜን አሜን 🤲

  • @user-uo1jc2sh9k
    @user-uo1jc2sh9k Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

Келесі