No video

ቱርክ ሄደች 🙄

Пікірлер: 581

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Жыл бұрын

    የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጠዎት

  • @tebabe
    @tebabe Жыл бұрын

    ተጋቡ የምትሉ 👍👈

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын

    የእኔ ጌታ እረሙዬ እማዬ ሲል አደበቱ ሲጣፍጥ እረሙዬ እሮዚ እብድ ነች ዝበላት አንተ ደግሞ ምርጥ ሃገር ትሄዳለህ ዝበላት እረሙካ ማኛው🌷🌷🌷🌷🌷

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋ

  • @salmaalkaldy9395

    @salmaalkaldy9395

    Жыл бұрын

    Awo btam koingy new dgmo zary new astewy ....

  • @nurilenate2491

    @nurilenate2491

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Жыл бұрын

    እማይ ሲል ደስ ይላል በጣም ደስ የሚል ልጅ በቃ ህንድ ሂዱ እናንተ ሳትነግሩዋት እማዬ አስታራቂ ናቸው 😍❤

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋ

  • @araafatsodru2064

    @araafatsodru2064

    Жыл бұрын

    🤣😂

  • @emanyesuf2142
    @emanyesuf2142 Жыл бұрын

    እረሙ እሮዚኮ እብድ ናት የዋህ ናት አተም ምርጥ ቸኮላታ ነህ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋ

  • @imaan2449
    @imaan2449 Жыл бұрын

    አንተም ስንትቀራፈፍ እንዳትበላ እንደ ዳኒ ነቃ በል ሮዚ የዋህ ነች በሚወረወርባት ድንጋይ ቤት የምትሰራ ልጅ ነች አሏህ 🧕ሂጃብ እንድትለብስ ሂዳያ ይስጣት ✍️

  • @mekiyamekiya9980

    @mekiyamekiya9980

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @danitsgeroyal2706

    @danitsgeroyal2706

    Жыл бұрын

    አወ ክክክ

  • @makidamizbah5381

    @makidamizbah5381

    Жыл бұрын

    Enem Ramu ger Allah ande enda dergacho du,ai adergalewo yemir wodachuhalew le Allah beye frq yebsalachu 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @toyba_tube132

    @toyba_tube132

    Жыл бұрын

    ያማል ቅኔው 😜🤣🤣😁😁😂

  • @zd5805

    @zd5805

    Жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Жыл бұрын

    እረሙ ቸኮሌት እሮዚ እኮ የዋህ ናት ደስ እምትል ዕብድ ማዘርዬ እረጅም አመት ኑሩልን❤

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋ

  • @hargtube216
    @hargtube216 Жыл бұрын

    ክክክክክ አልነቃህም አሉ እማ እማ እመይ ሲል ማነው እንደኔ ደስ የሚለው በላይክ. ስወዳችሁ ቤተሰብ አዲርጉኝ እና ከመዳም ኩሽና ልውጣ

  • @fevenbereket5663

    @fevenbereket5663

    Жыл бұрын

    Beru teftobsh nw😂😂😂😂😘

  • @hargtube216

    @hargtube216

    Жыл бұрын

    @@fevenbereket5663 😂😂😂😂😂😂

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@fevenbereket5663 ደምሪኝ

  • @bezabeza900
    @bezabeza900 Жыл бұрын

    እረሙ አይዞህ ትመጣለች እማዬ እድሜና ጤና ይስጦት የኔ እናት ሮዚ በሰላም ተመለሺ የኔ ቆንጆ😍👈

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын

    ረሙእማዬ ስትል ደስስትል የኔቸኮላት ማማዬ አራዳናቸው በቃእኛም ህንድሀገር ሄደን ፕራንክ እንስራትአሉ👍👍😂😂😂😂😂😂

  • @genet7274
    @genet7274 Жыл бұрын

    የምር ደስ ሲሉ የሮዝይ እናት ሙድ ያዙብህ የሮዝይ እናት

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋ

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 Жыл бұрын

    😄😄😄😂የሮዚ እናት እድሜ ከጤና ያድሎት ስወዶት ረሙ እመዬ ስትል ስያምርብህ ደስ ትላላችሁ ሮዚ ፍቅር ናት

  • @maryamaisa8198

    @maryamaisa8198

    Жыл бұрын

    @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ በርች ሠላም ለአገራችን ይሁን 💚💛💓😍😍ሳቭስክራብ አርገሻለው የሚሰራ ሰው እናበረታታለን

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@maryamaisa8198 ደምሪኝ

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 Жыл бұрын

    ራሙዬ ታው ንቃ እንዳትበላ እንድ ዳኒ ዋአ ክክክክክክክክ የፍትህ ሰዲ ላሉት ውገኑቻችን

  • @tishubeki2844
    @tishubeki2844 Жыл бұрын

    ረሙዬ ሮዚኮ የግል እብድክ ናት ተዋት ረሙ እብደቷን ስትጨርስ ተመጣለች አላህ በሰላም ያምጣት አንተም አትፍዘ ዝ ወገደለው ግባ ኒካክን እሰርላት

  • @fafitube8904
    @fafitube8904 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ ማዘር ዘና ያረጋሉ ረሙ ሮዚን ጠበቅ አድርግ በትክክለኛው መገድ አትቀልድ እዳታመልጥህ

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 Жыл бұрын

    ክክክክክ እረሙየ ናፍቆቱን ቻለው ትመጣለች ፈታ አርጋችሁኛል

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣ውነትም አልነቃህም ረሙ😂😂😂😂

  • @tedytedy2435
    @tedytedy2435 Жыл бұрын

    ማዘርየ ደስ ሰሉ ❤️😍😍😍

  • @user-do3mc6fc3v
    @user-do3mc6fc3v Жыл бұрын

    ረሙ ምስኪን እማ ረዥም እዳሜ ያረቢ በአላህ እንደዚ አታሩጎቸዉ

  • @sade4910
    @sade4910 Жыл бұрын

    😍እረ እረሙ ምን እሸ😂😂😂ተዋት ዘና ትበልበት ግን እሮዚ ለእናትሽ ሳትናገሪ እደ ምን አስበሽነው

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋዋ

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 Жыл бұрын

    ወላሂ ኡሚንኮ ስወደቻው አለህ ይጠብቃችሁ ማይ ረሙ እና ሮዚዬ ♥️♥️✋

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Жыл бұрын

    ህንድ ሂደን 😂😂😃 የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጥዎት💖

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋ

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Жыл бұрын

    ወይ ማዘርዬ አሏህ ይጠብቀወት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ግን እንደት አስበችው ለማዘር ሳትናገር

  • @almazteshome9954
    @almazteshome9954 Жыл бұрын

    ረሙዬ አይዞክ ሮዚበሰላም ትመለስልክ እሜዬ ይበልጣሉ

  • @rahmamohammed7867
    @rahmamohammed7867 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ማዘርዬ አላህ እረጂም እዲሜ ይስጥሁ🥰🥰🥰🥰

  • @snapstar7796
    @snapstar7796 Жыл бұрын

    ስወዳችሁ አይ ማዘር አልነቃህም አሉ ረሙ እማየ ስትህ ታሳሳለህ ማሻአላህ አይለያችሁ

  • @tinabintbaba2416
    @tinabintbaba2416 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ረሙ ግን ምርጥ የዋህ ቆጅየ አሰል የሆንክ ልጅ እድሜ ለእናቶች 😍😍😍😍😍❤❤👈

  • @mamaenyew379
    @mamaenyew379 Жыл бұрын

    ረሙየ የኛ ቸኮሌት አይዞህ ቀርፈፍ ስትል ግን እዳታመልጥህ እመይደሞ አሳቁኝ እውነት እኛም ቱርክ ሂደን ፕራክ እናርጋት አላሉም

  • @mamaenyew379

    @mamaenyew379

    Жыл бұрын

    @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ በደስታ እሽ

  • @user-ml6sh6vg7u
    @user-ml6sh6vg7u Жыл бұрын

    እውይ እማዬ ስወዳቸው እድሜና ጤና ይጨምርሎት ረሙ ቾኮላታ 😉🥰

  • @user-xr5if1bh6k
    @user-xr5if1bh6k Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እናት ረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጦት ረሙ ❤❤

  • @haniyefirehiwotmamo1704
    @haniyefirehiwotmamo1704 Жыл бұрын

    ሃሃሃ ማሚዬ የገባቸው ናቸው እኮ እሷ እንደሰራችልን እኛም ህንድ ሄደን ፕራንክ እናረጋታለን አሉ🤣🤣 ረሙ ቸኮሌቴ እሜዬ ስትል ደስ ስትል

  • @robelabraha5512
    @robelabraha5512 Жыл бұрын

    በጣም ነው ሚበልጧት እሚ🥰😍🌹🌷💯

  • @makiyaahmad3724
    @makiyaahmad3724 Жыл бұрын

    ኢሄን ቤተሰብ ስወዳቸዉ ልክ የለኝም ረሙዬ ከሮዚጋ ተጋብታቹ ማየት ናፍቆኛል 💓

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋው

  • @bettylove6359
    @bettylove6359 Жыл бұрын

    ሴት ልጅ ለመሄድ ከሰበች የትም ቢሆን ሳትነገረው አትሄደም ለምትወደው ሰው በፍፁም So ጨዋታቹ ተናቅታል 😊😉😆የሮዚ ቸኮሌት እማዬ ስትል ደስ ስትል 😍😍 Mom Long time❤❤❤

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋዋ

  • @Ethio806
    @Ethio806 Жыл бұрын

    እኔ ግን ፈገግ የምታደርጉኝ ኮመንተሮች ክክክክክ ራሙዬ ግን የኔ መልካም በርታልኝ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын

    ረሙካኮ እማየ ሲል ካፉ ማር ጠብ ነው እሚለው ማሻ አላህ እማየ እድሜወት ይርዘም

  • @weynatube21
    @weynatube21 Жыл бұрын

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ቀመር
    @ቀመር Жыл бұрын

    ረሙዬ ቆጆ ሮዚዬ ማር አይለያቹ ማማዬ ረጅም እድሜ ከጤና ገር ተመኘሁላቹ💚💚💚

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋውዋ

  • @user-ew3ok5wu8s
    @user-ew3ok5wu8s Жыл бұрын

    ረሙ ምርጥ ሰው እሜ ስትል እንዴት እንደምረካ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ማሻ አላህ ዝም ብዬዬ ሳስብህ በጣም ጨዋ ልጅ ትመስለኛለክ አላህ ይጠብቅ ለመጀመሪያ ነው ኮሚንት ስፆፍልክ እና በርታ ረሙ ማኛ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋውዋ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    ረሙ ቸኮሌት ማዘርዬ የኔ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ልጆት ቱርክ ገባች እግዚአብሔር በሰላም ወደ አገሯ ይመልሳት 🥰

  • @worqalukas5671
    @worqalukas5671 Жыл бұрын

    Wowowow Siwodachu mamaye Tena rajimi idime Fatari yisixishi emaa❤❤

  • @selam5099
    @selam5099 Жыл бұрын

    እማዬ የኔ የዋህ እናት እድሜና ጤና ይስጠዎት ❤️

  • @zeyba2557

    @zeyba2557

    Жыл бұрын

    Amin

  • @tube-bp7ew

    @tube-bp7ew

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ በቅንነት እመልሳለሁ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@zeyba2557 ደምሪኝ

  • @zeyba2557

    @zeyba2557

    Жыл бұрын

    @@fatumawase eshi

  • @slam5037
    @slam5037 Жыл бұрын

    እማ ፈጣሪ ይጠባቅሽ

  • @zamzamzamzam485
    @zamzamzamzam485 Жыл бұрын

    ረሙየ ሮዚን አትገላለጭ በላት ጥሩ ልጂ ነች የዋህ ነች አተ ደሞ እመይ ስትል ጣፋጭ አንድ በት አለህ ወላ ቀጥሉበት በርቱ

  • @tinchel_tube
    @tinchel_tube Жыл бұрын

    9:00 ተላምዳቹዋል 😂😂😂 የኔ እናት 💖

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma Жыл бұрын

    አይዞህ እረሙየ ትመጣለቺ እሮዚ የዋህ ናት ግልፅ ልጂ ናት ማዘርደስ ይላሉ

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 Жыл бұрын

    የኔ ቸኮለት ረሙዬ❤️❤️❤️❤️

  • @user-bu6lq9tl6u
    @user-bu6lq9tl6u Жыл бұрын

    ረሙ እሮዚን አጥበቀህ ያዝ የኛ ቸኮሌት

  • @user-pj6vf2qj5w
    @user-pj6vf2qj5w Жыл бұрын

    ያሣዝናል ሥዲ ማደግ እንደት ሤት ልጂ ካለ ቤተሠብ ፍቃዲ ሢቀጥል አያትሽን አታሣዝንሽም ግን ቱቱቱቱቱ

  • @user-eh7jb4sl9u
    @user-eh7jb4sl9u Жыл бұрын

    እሜ ስትል ከአፉህ ማር ጠብ ማለት ነው የቀረህ😅የምር አግባትና ሮዚን እሜ አማትህም እናትህም አያትህም ትሁን ደሞ የቱርክ ስጦታ ይመጣልሀል ቅር አይበልህ ጠብቅ እሺ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Жыл бұрын

    እረሙ ግን በጣም ነውእምወድህ ልክ ወንድሜን ትመሥላለህ ወላሂ ደሥትላላችሁ

  • @toyba1599
    @toyba1599 Жыл бұрын

    እረሙየ እሜ ስትል ደስ ስትል የኔ እናት ፈታ ነውኮ የሚረኩን አላህ እዲሜ ከጤናጋ ይስጠውት እረሙየ የኛ ቸኮሌት እሮዚ የዋህ ነች በይቅርታ እለፈው እሜ እዳሉክ እወዳችኋለሁ 😍😍😍😍

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋው

  • @fatiyaoromo4757
    @fatiyaoromo4757 Жыл бұрын

    Imeeey ❤❤❤😘😘😘 dasi siluu eko😍😍😂😂

  • @muluwakeshem9172
    @muluwakeshem9172 Жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ማዘርየ እረሙ ምርጥ ሰዉ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋ

  • @annoeti874
    @annoeti874 Жыл бұрын

    እማዬ ስትል እዴት ደስ ስትል

  • @user-do3mc6fc3v
    @user-do3mc6fc3v Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክኮኮ ማዘሪ የኔ እናት ረዥም እድሜ ከጣናጋ ወላሂ ሆዳ ቆሰለ ሮዚ በአሌ ጋ ሂዳኩ አለች ክክክክክክክ

  • @hxhx1761
    @hxhx1761 Жыл бұрын

    ረሙየ የኛ ቾኮሌት 🥰😍

  • @user-rl5ph6pf2p
    @user-rl5ph6pf2p Жыл бұрын

    ረሙ የኛቸኮሌት 😍

  • @user-rk3nh7uf3q
    @user-rk3nh7uf3q Жыл бұрын

    ማር ናቸው እማየ አላህ እርጀም እድሜ ጤና ያብዛለወት😍

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋው

  • @user-eh7jb4sl9u
    @user-eh7jb4sl9u Жыл бұрын

    መብሩክ እንኳን ተለያያቺሁ ሁሌ አተጋ መድፈቅፈቅ አለባትዲ ባክህ ተዋት ዘና ትበል አተኮ ባሏ አደለህም ፉቃድ ቀርቶ ጥያቄ አለመጠየቋም መብቷ ነው ባክሺ ሮዚ ቀውሴ ዘና በይ😅😅

  • @rahmaethiotube9535
    @rahmaethiotube9535 Жыл бұрын

    Remu አላህ ይጠብቅህ እሜይ ስትል እንዴት ደስስስ ትለለህ👌

  • @legambotube9740
    @legambotube9740 Жыл бұрын

    እውነቱዋን ነው ቱርክ ገብታለች ሚፍታህ ቱርክ ነው ታይታለች ግን ለስራ ብቻ ነው አላልክም ምን አቃጠለህ እህቴ ነች ብለህ የለም

  • @mekdiyawollolige
    @mekdiyawollolige Жыл бұрын

    እር ባክህ አሉ ማማየ🤗🤗🤗

  • @umuaymentube1893
    @umuaymentube1893 Жыл бұрын

    😂😂😂ተሸዉደሀል አልነቃህም የኔናት😍😍😍

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋውዋ

  • @madamsspice6623
    @madamsspice6623 Жыл бұрын

    አልነቃህም አሉ እማዬ 😍🥰

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 Жыл бұрын

    ደስ ስትሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Жыл бұрын

    ማዘርዬን እንደኔ ማን ይወዳቸዋል እኔ እኮ ውድድ ነው ማረጋቸው😍😍😘😘

  • @lucihymaryo7483

    @lucihymaryo7483

    Жыл бұрын

    @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ከድሮ እኮ ነው መከታተል ሰብስክራይብ ካረኩሽ እኮ ቆየው በርቺ ውዴ 👍🏻👍🏻

  • @zuye_wollyewa
    @zuye_wollyewa Жыл бұрын

    እረሙ የኔ ቸኮሌት😛

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 Жыл бұрын

    አልነቃሁም በል አሉ ማዘርዬ😆😆😁

  • @tube896
    @tube896 Жыл бұрын

    እምዬ እረጅም እድሜ ጤናውን ያድሎት ውድድድድ

  • @nardosehabesawettube1996
    @nardosehabesawettube1996 Жыл бұрын

    እህ ተበላሀ ረሙ ካህን ምክንያቱም ባለፍው መኪና ስርፕራይዝ አደርኩ ብለክ እንኮን የሶ የኔ ቅስም ተስበርኮ ሆ

  • @user-oi3rp5jj3x
    @user-oi3rp5jj3x Жыл бұрын

    እምዬ ደስ ስትል 🤣🤣😘😘😘😘😘😘😘

  • @fetyatube4593
    @fetyatube4593 Жыл бұрын

    አተ ደሞ አሜሪካን ሂደህ አስደምማት ረሙ ቆጆ 😄😍😍😍

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын

    መማዬ አላህ የቆዮት ከጤነ ከፊያ ገ

  • @blentube3002
    @blentube3002 Жыл бұрын

    ማሚ የገባቸው ናቸው😂😂😂እኛ ደሞ ወደ ህንድ አሉ

  • @user-rn2fy4no5v
    @user-rn2fy4no5v Жыл бұрын

    ረሙዬየኔጥቁርአዝሙድ🌹ደሥትለኛለህወላሂማሻአላህ🌹🌹🌹

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 Жыл бұрын

    እውነት ማዘር ልክ ናቸው እረባክህ ያሉት እውተነት ማዘርን እንደምወዳቸው እረሙየ ተረጋጋ እውነታቸውን ነው በስራ ቀልድ የለም አብራችሁ ትሰራላችሁ ትመጣለች

  • @tube896
    @tube896 Жыл бұрын

    ገለቴ እመን ድብን ያለ የትም ያለተያዘ ፍቅር ይዞሃል አቦ ይነበባል

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын

    አይ ረሙ ከሶ አልሰራም አለላም ትሰረለክ እመዬ ደሞ ብቻ ይመቻቹው

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 Жыл бұрын

    እማዬ ስትል ደስ ይላል ለሮዚ አያት ረጅም እድሜ

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Жыл бұрын

    🤗🤗🤗😍😍😍😍😍እማዬ ርጅም እድሜ🙏🙏🙏

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck Жыл бұрын

    ረሙ አፌ ቁርጥ ይበል እሚ ሰትል ደሰ ሰትል 👍👍💜💜💜

  • @tube-bp7ew

    @tube-bp7ew

    Жыл бұрын

    በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋው

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 Жыл бұрын

    😘😘😘 እማዬ እወዶታለው

  • @idihome5716
    @idihome5716 Жыл бұрын

    Mami gin Wellahi desssssss yemilu enat nachew. love Mamiye yene ENAT 😇😀

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын

    አንተም ዱባይ ሄደህ ፕራንክ አርጋት አለቀ 😂😂😂😂😂እና ቱርክ በመንፈስ ነው የሄደችው ቪድዮ እያየን አደለ😁😁😁😁

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Жыл бұрын

    ወይ እሜ በሳቅ ገደለችኝ እኛም ህንድ ሂደን ብራክ እናረግ አላለችም በቃ ረሙ አልነቃሃም😂❤✌️😏

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋው

  • @user-yz5ch4uf3d
    @user-yz5ch4uf3d Жыл бұрын

    ማዘርየ እደት እደምወደወት እረጅም እድሜና ጤና ይሰጠወት እሮዚ ቀውስነች እብድነገር ትመቸኛለች አትቆጡባት

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋው

  • @fjdf9143
    @fjdf9143 Жыл бұрын

    አይ ማዘርዬ በጣም እኮ ነው የሚያዝናኑት

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 Жыл бұрын

    Yenanete prank degemo tejajale.. ke silku behuwala menachehum ayamerem, debari ajuza ena arogitoch

  • @user-so6hw8bs1c
    @user-so6hw8bs1c Жыл бұрын

    ረሙ በቃ አልነቃህም 😂😂😂😂

  • @fireeyfir4076
    @fireeyfir4076 Жыл бұрын

    የኔ እናት እማዬ😘😘

  • @abdu-tube
    @abdu-tube Жыл бұрын

    እረሙ አላቅም አለችክ እኮ ተዋት ሸማግሌዋን ከፈለገሽዉ መየድ ትችላለሽ ባሂድ

  • @omehikma777
    @omehikma777 Жыл бұрын

    የኔ ማር ማዘርዬ😍😍 አያቴን አሚናት ዘይኑን ያሳታዉሱኛል ወላሂ አላህ ይርሃሚክ አያቴ

  • @zeynebdamte1506

    @zeynebdamte1506

    Жыл бұрын

    አሚንይራሕማቸው ውደ

  • @zeynebdamte1506

    @zeynebdamte1506

    Жыл бұрын

    አሚንይራሕማቸው ውደ

  • @saadas9954
    @saadas9954 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ እሜይ ስትል እንደት ታምራለህ አፌቁርጥ ይበልልህ

  • @makiyaahmad3724
    @makiyaahmad3724 Жыл бұрын

    አይዞህ ፍቅር ሌላ ወንድ እንዳይወስድብህ ፈርተህ ነዋ 🤗

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውዋው

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 Жыл бұрын

    ወላሂ ማሚ የኔፍቅር አሳዘኑኝ

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Жыл бұрын

    እማይ ሲል እንደት አንደበቱ እንደሚጣፍጥ እንደ እኔ እማይ የሚለውን አጠራር የወደደለት በ Like አሳዬ?!! ረሙዬ ይጨምርልህ አባቴ በጣም ተመችተህኛል

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын

    የእኔ እናት ስወዳችው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እረሙ ቻለው በሰላም ትመለሰ

  • @user-io6hf9gv7s
    @user-io6hf9gv7s Жыл бұрын

    የኔአባት ሰታምሩ❤❤❤❤

  • @Beba873
    @Beba873 Жыл бұрын

    ዊይ ማዘርየ የገባቸው አራዳ እናት

Келесі