Tsehaye Yohanes best three songs/ፀሀዬ ዮሀንስ ምርጥ ሶስት

Музыка

Best three of Tsehaye Yohanes from a well produced vast music collections. If you like what we post here don't forget to like share and subscribe to our channel. @zemaye.
የተመረጡ ምርጥ የፀሀዬ ዮሀንስ ሶስት ዘፈኖች።እዚህ ቻናል ላይ የምንለቃቸዉ ቪዲዮዎች ከወደዳችዋቸዉ ላይክ ሼር እናም ሰብስክራይብ ማድረጉን እንዳትዘነጉ።#TsehayeYohanes #ethiopiansong #new

Пікірлер: 11

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1x3 ай бұрын

    የሰፈሪ ልጅ ቀበና ን የሰማሁ ለት መንገድ ላ ይየሆንኩትን እኔና ፈጣሪ ብቻ ነ ን የምነውቀው የሰማሁበት ሱቅ ገብቼ ስጠይቀው የገዛበትን ከፍዬ ቤቴ ገባሁ በሬን ዘግቼ ደነስኩሰት ከዛ በሳምንቱ የሴት አድርተኞቼን የአመታዌ በአል አኔ ጋ ይከበር ነበር ከነሱ ጋር ጨፍሪ ወጣልኝ እኔ ከቀበና በስልሳዎቹ ነበር የወጣሁት ደጉ ለሰፈራችን ሰው ከልብህ እኮ ነው የዘ ፈንክለት ለሾላው ልጅ ዳንኤል በቀለ ጭምር ይመስለኛል ነፍሱን በገነት ያኑራት

  • @user-zb9ps6dh1x

    @user-zb9ps6dh1x

    3 ай бұрын

    በስማም ዛሬ በስንት አመት አይትዝታ

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1x3 ай бұрын

    ተባረክልን ልጆቾህ ይባረኩ

  • @MeselechMekoya
    @MeselechMekoya5 ай бұрын

    wow andegna

  • @user-io2jx7kf8e
    @user-io2jx7kf8e11 күн бұрын

    ሐያል ፍቅር የሚለውን አልሰማኸውም

  • @gachoayob
    @gachoayob2 ай бұрын

    Wow

  • @derejeendalkachew2533
    @derejeendalkachew25336 ай бұрын

    ፀሐዬ ምርጥ ሰው

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot43772 ай бұрын

    Min abatu yasxelal, bakachu!

  • @user-lc9iz4hz9o
    @user-lc9iz4hz9oАй бұрын

    ሰርካለም

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y2 ай бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭🇪🇹❤️🇪🇹😭🇪🇹🙏

  • @marmar803
    @marmar8034 ай бұрын

    ፀሀዬ በጣም በጣም ብዙ ብዙ ምርጥ ስራዎች አሉት እዚህ ላይ ያዘፈናችሁት የመጀመሪያው እንዲያውም ከተራዎቹ ውስጥ ነው ብዬ አምናለሁ እኔ ፤ ብሌኔ ደግሞ ከምርጦቹ አንዱ ነው እላለሁ ፤ ጥንድ ጥንድም ምርጥ ነው ግን በጣም የበለጡ ምርጦች አሉት በጣምም አድናቂው ነኝ 👌 !!!

Келесі