Tolo Berri Tigrigna musc by Frezgi and yordi on there wedding

Фильм және анимация

Пікірлер: 1 400

  • @boontuudarajjee4250
    @boontuudarajjee42504 жыл бұрын

    እኔ ኦሮሞ ነኝ ትግሬኛ ቋንቋ አልሰማም ግን ትግሮች ውስጤ ናቸው ሰው አከባር በራሳቸው ማንነት ኮርተው የሰውንም ማንነት የሚያከብር ህዝብ ናቸው 😍😍❤

  • @lemigaultigray6335

    @lemigaultigray6335

    3 жыл бұрын

    Enmsgnlen egnm oromowch enwdcwlene😍😍😍

  • @tsegekasagebrehiwat7586

    @tsegekasagebrehiwat7586

    Жыл бұрын

    Thankyou ❤❤❤❤❤

  • @selamgebirehaweriy1642

    @selamgebirehaweriy1642

    Ай бұрын

    🤔😅😂

  • @user-qc4hb9lh7p
    @user-qc4hb9lh7p5 жыл бұрын

    ከ ጎንደር ነኝ -----በጣም ደስ ያላችሁኝ የኔ ውዶች------ጽቡቅ መርኣ ይለልኩም አለኹ

  • @abdiaziizomar1285
    @abdiaziizomar12852 жыл бұрын

    I was born somali but I am eritrea. My great grandfather come somali 1889 500 eritrea soldiers askari. Still l have family kareen and asab lam habab tribe

  • @kalkidanniguse4361
    @kalkidanniguse43615 жыл бұрын

    እረ ፍዴራል እንዴ ምን ይሰራሉ እዚ ዋው እናቴ ትግሬ እባቴ ኦሮሞ = ሙሉ ኢትዮጵያዊ ነኝ❤️ ፍቅር ያሸንፍል ርኡስ ጋማ ይግበሪልኩም ❤️

  • @maydergham8496
    @maydergham84965 жыл бұрын

    እንዴት ያምራሉ የብረአም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ እኛም ያላገባን ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን

  • @mariama6088

    @mariama6088

    5 жыл бұрын

    Wuledukbedu

  • @mariama6088

    @mariama6088

    5 жыл бұрын

    Abrahamsara ygberelkum

  • @user-xs8md9bp6s
    @user-xs8md9bp6s6 жыл бұрын

    ዋው እንዲች የለች ቅልስልስ ረጋ ያለች ሙሽራ ማየት አምሮኝ ነበር ስታምሩ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @tinsae30

    @tinsae30

    6 жыл бұрын

    ፍቅር ሰላም የለበት ቤትክ ናፈቀኝ hahaaa that is funny and right!😀😀

  • @kjjjkk3922
    @kjjjkk39225 жыл бұрын

    الله يحغظ اثيوبيا وشعبها يشهد الله اننا نحبكم ٠٠ الناس الطيبين المحترمين السودااااااان الشقيق

  • @howtotieatie5845

    @howtotieatie5845

    4 жыл бұрын

    What is that ?

  • @zq179
    @zq1796 жыл бұрын

    እነዚህ ልጆች ደጋግሜ ባያቸው ምንም አልሰለቻቸው ቋንቋውን ባልሰማውም

  • @user-hj9tj8pr9g

    @user-hj9tj8pr9g

    5 жыл бұрын

    Zq በጣም

  • @bsjsxhdhzhzhhd904

    @bsjsxhdhzhzhhd904

    5 жыл бұрын

    እረ ልክ እንዳቺ ተኝ ውው

  • @alipppalippp1993

    @alipppalippp1993

    5 жыл бұрын

    Ethiopian

  • @user-ow4bs9ji4m

    @user-ow4bs9ji4m

    5 жыл бұрын

    እኔ አስተምርሽ አለሁ ማሬ

  • @user-be8td1jy9s

    @user-be8td1jy9s

    5 жыл бұрын

    Kkkkkk enam alismachiwim gin betam des yelugnali hulam new yedgagemikugn myachiw

  • @user-xb3ze8io5x
    @user-xb3ze8io5x4 жыл бұрын

    ትግሬዎች በጣም ደስ ይላሉ አለባበሳቸው ስርአታቸው ከትንሽ እስከ ትልቅ ሙዚቀኛች እራሱ በሀበሻ ቀሚስ ነው የሚዘፍኑት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የአብሀምና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ

  • @danielandebrhan6616

    @danielandebrhan6616

    Жыл бұрын

    it is eritrean music

  • @user-tp9sp1dd8j
    @user-tp9sp1dd8j5 жыл бұрын

    ዋውውውውውው ደስ ክብሉ ፍቅርኩም ይብዛሕ ሙቁራተይ ማራ ደስ ይብሉ ምሽ ያጀምዓ ንሕና እውን ከብ ስደት መልሲ ንከምዚ ዘበለ ደስታ ይብፅሐና ደቂ ስደተይ

  • @SaSa-rm1ux

    @SaSa-rm1ux

    4 жыл бұрын

    ትግራይአማር ራውስጤነው

  • @zizu7933
    @zizu79336 жыл бұрын

    ይታደሉታል እንጁ ኣይታገሉትም እንዴት እንደምታምሩ ኣላህ ትዳራቹ የሰመረ የተባረከ ያርግላቹ

  • @belyneshayyenew3719

    @belyneshayyenew3719

    6 жыл бұрын

    ሳያውቁ ይዘባርቃሉ ነገሩ ሁሉ ሳያውቁ ይዘባርቃሉ ነገሩ ሁሉ tikekel belshale ayzone mare

  • @netsanetabate2773

    @netsanetabate2773

    6 жыл бұрын

    Betkkl

  • @user-cg9bx2uz5r

    @user-cg9bx2uz5r

    6 жыл бұрын

    ሳያውቁ ይዘባርቃሉ ነገሩ ሁሉ ሳያውቁ ይዘባርቃሉ ነገሩ ሁሉ ትክክል

  • @user-vo1yy3vi1k

    @user-vo1yy3vi1k

    6 жыл бұрын

    አሜን ፫ ማርርር

  • @ruhamawolidu5073

    @ruhamawolidu5073

    6 жыл бұрын

    ትክክል

  • @asteralelegn9902
    @asteralelegn99025 жыл бұрын

    ዋው ደሰ ሲሉ ከሰደት መልሶ ለዚህ ክብር ያብቃን ፈጣሪ። ትግሬ በጣም ነው የምወድ በወያኔ እያጣሉን ነው እንጅ ጎንደሬ ብሆንም ትግሬወች ውሰጤ ናቹሁ ሠላም ለሀገራችን ፍቅሩን ይሰጠን ውድድድ

  • @salam5113

    @salam5113

    4 жыл бұрын

    አሜን ማሬ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩ ያድልን

  • @zomababy376
    @zomababy3765 жыл бұрын

    ታይተው አይጠገቡም ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላችሁ

  • @Rahma-os6rx
    @Rahma-os6rx6 жыл бұрын

    የአመቱ ምረጥ ሰርግ ወልዳችሁ ሳሙ

  • @user-xs8md9bp6s
    @user-xs8md9bp6s6 жыл бұрын

    ዋይ ደስ ትብሉ ክሉ ዋው ትግሬ አይደለውም ግን ውስጤ ናቸው በጣም! ላይክ ዱቅ አርጉ ልኝ አስታየት እቀበላለው መልካም ትዳር

  • @keditube7321

    @keditube7321

    6 жыл бұрын

    ፍቅር ሰላም የለበት ቤትክ ናፈቀኝ ባትሆኝያገራችን ልጆች አይሉምን ውይ ደሥ ሢሉ

  • @rashidilani1256

    @rashidilani1256

    5 жыл бұрын

    ,

  • @tadessewoldemariam8318

    @tadessewoldemariam8318

    5 жыл бұрын

    Zam የሠው ዘር ነው ሀያቴ ኩረዩሽ እንደሚባለው Zam77 lplp Corp

  • @beminetasgedom9081

    @beminetasgedom9081

    5 жыл бұрын

    Hey

  • @user-my2xb7hh3c

    @user-my2xb7hh3c

    Жыл бұрын

    አረ ባክሽ ሙዚቃው የኤርትራ ነው ስርጉ የኛ ነው የተጋሩ💛

  • @axmedaadan942
    @axmedaadan9423 жыл бұрын

    I love Eritrean people our brother and sister from somalia

  • @annajohn2366

    @annajohn2366

    2 жыл бұрын

    Well thus is not an eritrean wedding

  • @nunuyenu1814

    @nunuyenu1814

    2 жыл бұрын

    @@annajohn2366 Ethiopia and Eritrea we are the same they are Ethiopia bro

  • @ivyposn6865

    @ivyposn6865

    Жыл бұрын

    We are not the same. Ethiopian Tigre are authentic Tigre. Eritreans are self haters

  • @howtotieatie5845

    @howtotieatie5845

    Жыл бұрын

    ​@@ivyposn6865 I am Eritrean and I love Ethiopians especially Tigrinya.

  • @kemeriyatube2736

    @kemeriyatube2736

    Жыл бұрын

    ​@@annajohn2366 😂

  • @issacyohannes5563
    @issacyohannes55636 жыл бұрын

    Love this music of my country eritrea

  • @user-tu7iq6rj9z
    @user-tu7iq6rj9z6 жыл бұрын

    ደስ ትብሉ ሽኮሪናታት #ማህተብሽን ሳላደንቅሽ አላልፍም ማህተባችን ውበታችን ነው።

  • @mahaamaadhusen617

    @mahaamaadhusen617

    5 жыл бұрын

    Rayyaa

  • @mahaamaadhusen617

    @mahaamaadhusen617

    5 жыл бұрын

    Rayya

  • @mahaamaadhusen617

    @mahaamaadhusen617

    5 жыл бұрын

    Exayiiyy Rayya

  • @ft8243
    @ft82434 жыл бұрын

    ውይ እህቶቼ በስደት ያለነው ከስደት መልስ ሁላንንም እግዛብሄር አምላክ ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @user-dk6hj1jl1f

    @user-dk6hj1jl1f

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @sitinasitina2096

    @sitinasitina2096

    2 жыл бұрын

    Amiin

  • @zomababy376
    @zomababy3765 жыл бұрын

    የሙሹሩች እርጋታ ሲቀጥል የሴቶች ምዜወች እዲሁም የወዶች አቤት ስራአት ይህ ነው ሰርግ ማለት ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ እዲሁም አለባበሳችሁ እግዚሐቤር ይባርካችሁ

  • @alfiyakader2935

    @alfiyakader2935

    5 жыл бұрын

    በጣም ያምራሉ

  • @farhanupakbar7414

    @farhanupakbar7414

    4 жыл бұрын

    Takkatii and all the things that you want me

  • @farhanupakbar7414

    @farhanupakbar7414

    4 жыл бұрын

    As gyj8tfclo90uggtui

  • @zahrahetho9956

    @zahrahetho9956

    3 жыл бұрын

    በጣም ነው ሚያምሩት

  • @eyobkidane2812
    @eyobkidane28125 жыл бұрын

    Beautiful culture , God bless Eritrea .

  • @akiaki3038
    @akiaki30386 жыл бұрын

    ዋውውውውውውው ኣሰይ ኣሰይ ኣሰይ ደስ ክትብሉ ሙቁራት ሩሑስ ጋማ መርዓ ኣብራሃም ሳራ ይግበረልኩም ኣምላክ ፍቅርኩም የሰስኖ

  • @hamzyaaljamil2284

    @hamzyaaljamil2284

    6 жыл бұрын

    aki aki

  • @freecell2620

    @freecell2620

    5 жыл бұрын

    aki aki woww kingooo

  • @tinaaa1221

    @tinaaa1221

    5 жыл бұрын

    Galatomiirabii

  • @hdvd3499

    @hdvd3499

    5 жыл бұрын

    Hl

  • @user-ss7hq9nf3q

    @user-ss7hq9nf3q

    5 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹👍👍👍👍👍

  • @blentadi8297
    @blentadi82976 жыл бұрын

    Is there somebody else who can not stop watching this video am so in love with all the vibes

  • @rootpill
    @rootpill5 жыл бұрын

    Happy wedding with a nice song I love you everyone god bless to the family

  • @3ritr3anCuti3
    @3ritr3anCuti34 жыл бұрын

    Nice Tigrinya music by Eritrean Artists beal Milenu ❤️🇪🇷

  • @omerhamid1714

    @omerhamid1714

    3 жыл бұрын

    Samher yehunez

  • @user-ft8zr8kb7g

    @user-ft8zr8kb7g

    3 жыл бұрын

    So what ?

  • @wudiseraye5411

    @wudiseraye5411

    3 жыл бұрын

    @@user-ft8zr8kb7g WHAT DO U MEAN SO WHAT? ITS A ERITREAN SONG NOT A ETHOPIAN SONG.

  • @howtotieatie5845

    @howtotieatie5845

    Жыл бұрын

    ​@@wudiseraye5411 No one said Ethiopian.

  • @SaeedMohammed22
    @SaeedMohammed226 жыл бұрын

    ኬፍ ዘለዎ ውራይ ፈረይትን ጸገይትን ይግበርኩም 💝

  • @martazalak2369

    @martazalak2369

    5 жыл бұрын

    Bushi official mazmrethpa

  • @nebiyouzewdu9393
    @nebiyouzewdu93936 жыл бұрын

    I swear to God this is beautiful traditional wedding I love it

  • @Hani30898
    @Hani308984 жыл бұрын

    I never get tired of watching this video 😍👌

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k5 жыл бұрын

    ዋው ታድላቹሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁልዩ ነቹሁ ትግሬዎች ውስጤ ናቹሁ ትርጉሙ ባይገባኝም ሳዳምጠው ደስ ይለኛል

  • @user-cg9bx2uz5r
    @user-cg9bx2uz5r6 жыл бұрын

    ዓይንፀላኢኩም ይደፈን ደቂ ትግራይ ሽኮር ሩሑስ ጋማ

  • @user-km3ll7zo5k
    @user-km3ll7zo5k3 жыл бұрын

    Iam Sudanese love uor Ethiopian brothers too much..and we love their music and dance

  • @fooziyafooziya3282
    @fooziyafooziya32826 жыл бұрын

    አቦ ይመቻችሁ ስታምሩ ትግሬ ሙዚቃ ውስጤ ነው

  • @siyeafera6264
    @siyeafera62646 жыл бұрын

    congragulations my bro am happy for you ,,,may god bless yor marrige....

  • @tinsae30
    @tinsae306 жыл бұрын

    Wow best performance that I have ever seen with this specific music! Specially, the man did outstanding! He is Very gentle and real! I admire also his loving real expression to his beautiful wife! Good job guys!

  • @hanahmebrahtu5322
    @hanahmebrahtu5322 Жыл бұрын

    Frezge you are blessed..I hope your lifestyle is still adorable with your mum.really you touching me when you hugs your mum and crying because you love your mum. You made me to cry. God bless and keep you safe with your family. You are a legend 🙌

  • @rohamagodislovejon4865
    @rohamagodislovejon48655 жыл бұрын

    Tigerowch iko wub nachu ye ethio warqoch 😍😍😍😍 im oromo love tigerye shokerinaye

  • @hayatloveyewololeg9561
    @hayatloveyewololeg95615 жыл бұрын

    ውይ ትግሬ ሙዚቃም ሰወቹንም ስወዳቹው እኔ ወሎ ነኝ ግን ትግሬወችን በፍቅር ነው የምወዳቸው ሰላማችሁ ይብዛ ሙሽሮች ሲያምሩ

  • @mekditubemekditube7171
    @mekditubemekditube71716 жыл бұрын

    እስኪ ለኔም ትግሬ በል አፈልጉኝ ግን ካኑፁ ፍቅር ውጭ ምን ዬለኝም እ ጥሎብኝ ትግሬዎች ውስጤ ነቸው

  • @user-wy9dg6io3o

    @user-wy9dg6io3o

    6 жыл бұрын

    سفير love My life ወሎከሆሽ ማን እደወሎልጅ ማለትም ፍቅር ከወሎነው ትግሬ ፣አብዛህኛው ሙስሊም አይደሉም እኔ መከንሰላም ነኝ ያገባሁት ግን ያራያልጅ ነው እራያውች በፍ ቅር የተ ደሉናቸው

  • @hamzyaaljamil2284

    @hamzyaaljamil2284

    5 жыл бұрын

    الة Zade edsazdxfrgtcvhy

  • @tigkebe6224

    @tigkebe6224

    5 жыл бұрын

    Yekrbehe eheta

  • @fasikawande3558

    @fasikawande3558

    3 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ

  • @wudiseraye5411

    @wudiseraye5411

    3 жыл бұрын

    @@fasikawande3558 I LOVE THIS ERITREAN WEDDING SO MUCH!

  • @nardosdemirew756
    @nardosdemirew7564 жыл бұрын

    I saw this video several times I still keep looking omg love it

  • @rahimarahima1430
    @rahimarahima14306 жыл бұрын

    እድት እድምታምሩ ማሮች ትዳራችሁ ያብራሀም የሳራ ይሁን በመልካም ፍሮ ታጀቡ ውለዱ ክበዱ አሚን ቡሉ ከህታችሁ ከወሎየዋ ነው ምርቃን በነፃ ሰርግ ሳጠሩኝ ለማንኛው አይቸ አልጠግባችሁም ውድድድድ

  • @hdvd3499

    @hdvd3499

    5 жыл бұрын

    😂😅😘😘😘

  • @arafaadsaleban7002
    @arafaadsaleban70024 жыл бұрын

    Iam From Somalia 🇸🇴 i like ERITREA Musik 🎶

  • @uaquaq3556

    @uaquaq3556

    3 жыл бұрын

    Weiiyqwy

  • @uaquaq3556

    @uaquaq3556

    3 жыл бұрын

    Eegshapy1236

  • @umufadumosahra1421

    @umufadumosahra1421

    3 жыл бұрын

    Amazing

  • @sosinawoldemeskel5622
    @sosinawoldemeskel56225 жыл бұрын

    Beautiful bride and groom. I love you guys. God bless

  • @hayutefera1277
    @hayutefera12776 жыл бұрын

    ትግሬዎች ወስጤ ናቸወ በቃ ኑሩልኝ ወዶች 💖💖💖

  • @fikriaimran9305

    @fikriaimran9305

    5 жыл бұрын

    Waw.egzeabeher.yebaerkachu

  • @zainabzainab5216

    @zainabzainab5216

    5 жыл бұрын

    7

  • @meriemal-habasha2465

    @meriemal-habasha2465

    5 жыл бұрын

    Kanatu

  • @jenytop426

    @jenytop426

    5 жыл бұрын

    😘😘😘

  • @fjjjhvciiohjk4rymjh716

    @fjjjhvciiohjk4rymjh716

    3 жыл бұрын

    Feketitt

  • @abdemm3528
    @abdemm35285 жыл бұрын

    الرجاء من الاخوه الارترين ترجمة الاغاني لانجليزي والعربي عشان تصل الاغاني للعالميه وجميع لغات العالم شي جميل اطيب شعب والله عاشرت الارترين في الغربه

  • @howtotieatie5845

    @howtotieatie5845

    Жыл бұрын

    Good idea

  • @user-bu2jx9bs7h
    @user-bu2jx9bs7h5 жыл бұрын

    እፍ እነዚሕን ሙሽሮች ባያቸው ባያቸው አልጠግብ ፈጣሪ እድሜ ጤና ፍቅርን ያብዛላችሁ ጫዋ ናችሁ

  • @thanksgodforeverything1359
    @thanksgodforeverything13596 жыл бұрын

    Aseyyy shkorinatatttt so beautiful couple God bless your Marriage

  • @azebtufa8535
    @azebtufa85353 жыл бұрын

    በጣም የምወደዉ እና ባየዉ ባየዉ የማልጠግበዉ ዘፈን ነዉ ግን ምን እንደሚሉ ባይገባኝም በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁ ይባረክ ከወለዳችሁ ልጃችሁ ይደግ ከልወለዳችሁ ጣሪ ይስጣችሁ በቃ አንደኛ ናችሁ ከነዘሚዜዎቻችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ፉፉፉፉፉፉ ምርጥ

  • @melatmelat3015
    @melatmelat30156 жыл бұрын

    Kahehhhhh bahlo enkuia dess belkum #merawi betami konjio eyu merat ewen

  • @herihata1823
    @herihata18236 жыл бұрын

    Beautify couples 😗😗😗 ቆናጁ ደቅዓደይ ማዓረይ ሩሑስ ጋማ ይግበረልኩም

  • @atakltitesfay6276
    @atakltitesfay62766 жыл бұрын

    Really interesting Happy wedding Frezgi Shikor

  • @edombekele6564
    @edombekele65643 жыл бұрын

    Wow I love this tigrnga super culture song😘😘😘💚💛❤🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @tinsae30
    @tinsae306 жыл бұрын

    My goodness! I’m in love with your performance! You both are Very natural and attractive!😘😘😘

  • @alembanchikasahun6872
    @alembanchikasahun68725 жыл бұрын

    ጉራጌ ነኝ ትግሬዎች በጣም እወዳችዋለው

  • @user-fm4oq5ej9i

    @user-fm4oq5ej9i

    5 жыл бұрын

    ለመሺኸረ

  • @user-ed7js4ev5f
    @user-ed7js4ev5f4 жыл бұрын

    ርሕስ ጋማ ይግበረልኩም ፅሩያት ፈረይቲ ፀገይቲ ይግበሩኩም ደቂ ትግራይ

  • @selomonhadgu7268
    @selomonhadgu72686 жыл бұрын

    WAWWW bteam xibuk ruhus gama ygberelkum ez bahilna des kibleka ez habtam behlna naqbo dea mefuto ezom akarat kaykewn

  • @fikiramentaju1038
    @fikiramentaju10385 жыл бұрын

    ትግሬኛ አልችልም ግን ስወዳችሁ ትርጉማቸውን ባላቅም በጣም ደስይላሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-pj1tl4st9t
    @user-pj1tl4st9t5 жыл бұрын

    ይሄ ነገር ደጋግሜ አዬሁት ግን ሚዜወቹ ለምን የፕሊስ ልብሰ እደለበሱ ይገርመኛል በተረፈ ሰርጉ አንደኛ ነው ውድድ ዮ ውድድ ዮ ትገሬ

  • @eyesusgetanewegzabhr6449
    @eyesusgetanewegzabhr64496 жыл бұрын

    ታድዬ በሌም ትግሬ ነው እኔ ኦሮሞ ነኝ ፋቅር የሸንፍል ።

  • @user-vo1yy3vi1k

    @user-vo1yy3vi1k

    6 жыл бұрын

    ብትክክል ውዴ ፍቅርን ያሸንፍል

  • @workneshkuma1521

    @workneshkuma1521

    6 жыл бұрын

    ዋውውውው

  • @lizaaa9973

    @lizaaa9973

    6 жыл бұрын

    eyesus geta new egzabhr wao

  • @samyy3559

    @samyy3559

    6 жыл бұрын

    TGREA BORROW MONEY BY THE NAME OF ETHIOPIA AND SPEND IT LIKETHIS I HATE TGRAS

  • @user-yx2fn2tf1y

    @user-yx2fn2tf1y

    6 жыл бұрын

    eyesus geta new egzabhr ሴሳሷበዘ

  • @michelekidane4432
    @michelekidane44326 жыл бұрын

    wwww very nice Really great with Quite. weeding. am GLUDE our Calchur. congra Guys.

  • @gualtigrina5944
    @gualtigrina59446 жыл бұрын

    My lovlyyyyy Eritreaaaaaan music. Kedahti natkum geberu wegin

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam44326 жыл бұрын

    የምን ፖሌሥ ነዉ ብየ ሳይ ሠረግ ሙሽራዋ ምንም ዱቄት የለለበት ዉበት ስታምሩ

  • @onelove-bk1lp
    @onelove-bk1lp6 жыл бұрын

    Wowo im not understand tigrany but I like thise music

  • @sophiaahmed3584
    @sophiaahmed35846 жыл бұрын

    ዋው የአመቱ ምርጥ ሰርግ

  • @shittaraya9878

    @shittaraya9878

    4 жыл бұрын

    😔😔😔😙😙

  • @susumarr4651
    @susumarr46515 жыл бұрын

    አማራ ነኝ ትግሬ አልወድም ኦሮሞ አልወድም አማራ አልወድም እኔ እምወደው ከዘረኝነት የፀዳ ንፁህ ስጋውን እንጅ ብሄሩን አደለም ዘር ለገበሬ ነው

  • @ruhamawolidu5073
    @ruhamawolidu50736 жыл бұрын

    ውቦች እግዚአብሔር ትዳራቸው ይባርክ ስታምሩ የህኔ ምርጦች።

  • @user-jq5cv4bn3w
    @user-jq5cv4bn3w5 жыл бұрын

    ምቁራት ርሁስ ጋማ ይግበረልኩም ሽኮራት 😍😍

  • @hamdanalnuaimi1992
    @hamdanalnuaimi19925 жыл бұрын

    I'm from Oromo I don't Understand the Language but I Like it Keep it App

  • @workineshteka3269
    @workineshteka32693 жыл бұрын

    አቤት ስታምሩ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁን ላችሁ💐💐💐

  • @bwoldu8189
    @bwoldu81896 жыл бұрын

    It’s so beautiful love it😍😍😍😍😍

  • @user-io9qe6wi9g
    @user-io9qe6wi9g6 жыл бұрын

    ደስ ክብሉ ምቁራት♥♥ፍቅርኩም የመቅሮ ኣምላክ

  • @markchaoul7112

    @markchaoul7112

    6 жыл бұрын

    ናፍቆት ሕሱም አሜንንን አሜን አሜን

  • @hanaabebe4638

    @hanaabebe4638

    6 жыл бұрын

    Amen amen

  • @nati7485

    @nati7485

    6 жыл бұрын

    ናፍቆት ሕሱም አምንንንንን..ፍቅር.ናችሁ

  • @kayriya9733

    @kayriya9733

    6 жыл бұрын

    aaaaadd

  • @kayriya9733

    @kayriya9733

    6 жыл бұрын

    add

  • @hayatmoha4118
    @hayatmoha41184 жыл бұрын

    ብቻ ፍቅራችሁ እንዳያሳብደኝ እየፈራሁ ነው ሁሌ ነው የማያችሁ እኔ የወሎ ልጅ ነኝ ትግረኛ አልችልም ግን በጣም ነው የምወደው ፡፡

  • @robielredea5318
    @robielredea53184 жыл бұрын

    I love Tigrina culter from eritrean

  • @titikedana5151
    @titikedana51516 жыл бұрын

    Wawwww des tibilu bitami ruhos gama yigberlkum 💋💕💖🌹❤️💖💖💖💕💋💋💋💕💖💖🌹🌹❤️🌹🌹💖💖💖💕💋💋💕💕💖🌹❤️🌹💕💋💋💗💗💗💗💝💝💗💗💗💝💝💝💗💗💗💋💋💋💕💕💖💖🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂🍾🍾🍾🍾🍾🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂💋💕💖💝❤️🌹🌹💗💗💗💋💋💋💋💋

  • @helennazeriate9612

    @helennazeriate9612

    6 жыл бұрын

    setamwru.eregete.yl.srege.yaberham.ysara.gabecha.yaderegelachewu.💒💒💒💞💟💟💟💟💟💟🙅

  • @samiamenjesusislord3702

    @samiamenjesusislord3702

    6 жыл бұрын

    kef zelewa eza wedi

  • @nhialyai4559

    @nhialyai4559

    6 жыл бұрын

    Titi Kedana

  • @roserose4069

    @roserose4069

    6 жыл бұрын

    Zaritu

  • @Mona-ih9lg

    @Mona-ih9lg

    5 жыл бұрын

    😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @faysalkhan6044
    @faysalkhan60446 жыл бұрын

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ilove you tigrayy

  • @nazarthsweet9974
    @nazarthsweet99746 жыл бұрын

    Wow E/r tedarachune yebarkewe wndemi betame dese yelale 😍😍😍😍😍

  • @ketematufa4510
    @ketematufa45105 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ታምራላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @netsanetabate2773
    @netsanetabate27736 жыл бұрын

    ለምን እንደሆነ ባላውቅም ወይ ትርጉሙን አላውቀው ይሄ ሙዚቃ በጣም ደሦ ይለኛል ዎው ሙሽሮቹ ደግሞ ሥታምሉ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ.. በናታችሁ የዘፈኑን ትርጉም የምታውቁ ፃፍልኝ 💖😙👈👌

  • @abebaselyum1220

    @abebaselyum1220

    6 жыл бұрын

    Netsanet Abate የኔ ቆንጃ እንግሪሽ ነበረ ረአጂም ሁኖ እንጂ

  • @netsanetabate2773

    @netsanetabate2773

    6 жыл бұрын

    Echi ema

  • @ZozoZozo-nw9jn

    @ZozoZozo-nw9jn

    5 жыл бұрын

    Netsanet Abate j?

  • @ZozoZozo-nw9jn

    @ZozoZozo-nw9jn

    5 жыл бұрын

    Netsanet Abate

  • @ZozoZozo-nw9jn

    @ZozoZozo-nw9jn

    5 жыл бұрын

    Netsanet Abate and

  • @MakiyaMakiyaMakiya
    @MakiyaMakiyaMakiya6 жыл бұрын

    የዚችን የሙዚቃ ትርጉም ንገሩኝ ወሎየ ነኝ ትግሬወች ይመቹኛል የሚሉትን አላዉቀዉም

  • @kywkuw3424

    @kywkuw3424

    6 жыл бұрын

    Makiya Makiya123 Makiya12 6

  • @segs59

    @segs59

    6 жыл бұрын

    Makiya Makiya123 Makiya12 IP

  • @gmhgghgvcbvg8502

    @gmhgghgvcbvg8502

    6 жыл бұрын

    Segen Gebremichael tgre woch wste nachu

  • @eliochadirahi2276

    @eliochadirahi2276

    5 жыл бұрын

    Mli

  • @vnvv3454

    @vnvv3454

    5 жыл бұрын

    Wawwwww

  • @sharkalee9382
    @sharkalee93825 жыл бұрын

    I like this song the music and lyrics from Great somalia 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @jvjb2926

    @jvjb2926

    5 жыл бұрын

    Ewy

  • @adenabdikarin4131

    @adenabdikarin4131

    4 жыл бұрын

    war nio kama daalo daawashada arooskan

  • @nigistisoloda65
    @nigistisoloda654 жыл бұрын

    Des kitiblu!!!! Taadilkim, congratulations deki adey....

  • @nagimusic95
    @nagimusic956 жыл бұрын

    congts bro ,,,may god bless your marriage

  • @user-rk3or7fn2z

    @user-rk3or7fn2z

    6 жыл бұрын

    ውይይይ ስታምሩ ወልዳችሁ ሳሙ

  • @imethiopia4401
    @imethiopia44016 жыл бұрын

    ስታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር በፀጋ በበረከት ያኑራቹ ❤❤

  • @usercase6512

    @usercase6512

    5 жыл бұрын

    Setameru wooo melecame gabeca yhonelacuuuuuu

  • @alemalarm8788

    @alemalarm8788

    5 жыл бұрын

    Yes 😍😍😍😍

  • @merrymerry8269

    @merrymerry8269

    4 жыл бұрын

    ስታምሩ የምር ያማረ ትዳር ይሁንላቹ

  • @hd1935
    @hd19356 жыл бұрын

    Des kitblu hadarkum nay abrehamn saran yikunelkum.❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley26456 жыл бұрын

    Woww it so beautifull wedding but she was fall down😂😂😂😂😂😂😂😂any way it is so amazing wedding i love it❤❤❤❤❤❤❤

  • @brhanegerezgiher6671
    @brhanegerezgiher66716 жыл бұрын

    ርሑስ ጋማ ብወገን መርዓት ዙርያ እንተትገብር ብወገን መርዓዊ ከአ አብ አከዳድና ነጸላ ቑሩብ እንተ ዝማሐየሽ ካብዚ መቂርዎ ዘሎ ንላዕሊ ምመቀረ ነይሩ ፈረይትን ጸገይትን ይግበርኩም ወዲ ኤርትራ

  • @rabababamrabababam5500

    @rabababamrabababam5500

    3 жыл бұрын

    Kkkkkk abtgray bflay anderta raya temben kemensti adyat zelewo nexela eyom zgebru 🤣😂😃😅gn bahlom eyu ymesleni 😁😁 nabnet ab Eritrea Agame adwa aksum Shire SEBay jedid nexela Adyat zeyblu eyu zgebr 😎😎

  • @user-fr9dk5pe8r
    @user-fr9dk5pe8r4 жыл бұрын

    ትግሬዎች ስወዳቹ እኮ❤👍🌿🌿🌹🌹

  • @genetyamane3832
    @genetyamane38326 жыл бұрын

    Aseyyy sehkorenatat fekrkum yebzah deki adey marey

  • @melatmelat3620
    @melatmelat36206 жыл бұрын

    Selamachhu Yibza Melkam gabcha Yihun Elachuh Des sitlu Tebareku

  • @user-vc7cr1mn1p
    @user-vc7cr1mn1p5 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ወልዳቹ ክበሩ ውድ ያሀገሬ ልጆች ዘረኝነት አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን

  • @zeharaseid1281
    @zeharaseid12815 жыл бұрын

    አረረረይ ፍቅረ ያዘኝ ሙሺራዉ ባል ፈልግልኝ ትግሬ

  • @natsnetkiflemariam261
    @natsnetkiflemariam2616 жыл бұрын

    nsaran nbrahamen zebarek goyta ybarkum yhwat

  • @fetlgub8405
    @fetlgub84055 жыл бұрын

    Waw it is so nic widing god bless oll of you

  • @jemeelaweynshet172
    @jemeelaweynshet1725 жыл бұрын

    ትግሬ ወች ስወዳችሁ ማሮቸ አማራ ነኝ ትግሬ ውስጤ ነውውውውው ትግሬወች ላክ ግጩኝ

  • @jvjb2926

    @jvjb2926

    5 жыл бұрын

    Vhd

  • @jvjb2926

    @jvjb2926

    5 жыл бұрын

    J

  • @selamassefa5085

    @selamassefa5085

    5 жыл бұрын

    Ashekabche Ye.amharan Tose.wosege

  • @hiwottejene4722

    @hiwottejene4722

    5 жыл бұрын

    I love you

  • @primemobile733

    @primemobile733

    4 жыл бұрын

    @@hiwottejene4722 m Jesas,t v

  • @sintayehuadem1015
    @sintayehuadem10155 жыл бұрын

    ማሪያምን ደጋግሜ ባያቹ አልጠግባቹ አልኩ ፈጣሪ ከስደት መልስ ለሁላችንም የምንደሰትበት እደዚ አይነት ትዳር ይስጠን

  • @nahomdawit8856
    @nahomdawit88565 жыл бұрын

    Wayyy ata tay eyom konju ... misss❤❤❤

  • @mytigraylove9621
    @mytigraylove96216 жыл бұрын

    ዋውውውው ክተቅንኡ ብኡነት ከመይ ደስ ክትብሉ !!

  • @user-ul4rr4ik9e

    @user-ul4rr4ik9e

    6 жыл бұрын

    abeka yemibal yelem Myhgjhhjk

  • @hattahatta1331
    @hattahatta13314 жыл бұрын

    ቋቋው ባይገባኝም ትግሬ በጣም እዎዳቹሀለው ፍቅር ናቹ መልካም ጋብቻ የትግሬ ልጅ ላፍቅር መሠለኝ ምን ትላላቹ ትግሬዎች የሶዶ ጉራጌ ነኝ

  • @eyobkidane2812

    @eyobkidane2812

    3 жыл бұрын

    Hatta ጉራጌም የመጣው ከኤርትራ ነዉ

  • @Naighikiflu
    @Naighikiflu5 жыл бұрын

    ትግራይ ናይና ወዲ ኤሪ ኢየ

  • @zomababy376

    @zomababy376

    5 жыл бұрын

    ፊሊ የድንግል ማርያም ልጅ እህትየ ያሚሉትን ንገሬኝ በማሪያም

  • @user-oo6hf7ll7l

    @user-oo6hf7ll7l

    5 жыл бұрын

    ፊሊየ ሽኮር

  • @endiyasano9320
    @endiyasano93206 жыл бұрын

    Betam tamiralachu Allah tedarachun lezelalem yebarkilachu yene marochi😍😍😍

  • @semirahabibsemirahabib6690
    @semirahabibsemirahabib66905 жыл бұрын

    Wow mashallah semrbchu yene konjo 😍😍👍👏

Келесі