TikTok Ethiopian Orthodox Tewahdo Videos Compilation #5 TikTok Videos 2020

Mezmur,Religious education
If You Want Another Video Like This
Don't Forget Like And Subscribe

Пікірлер: 24

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o3 жыл бұрын

    ተመሥገን ተዋህዶ ያረከኝ ጌታ ክብር እናምስጋና ለጌታችን እና ለመደሀኒታች ለእየሱስ ክርስይሁን

  • @eskendergeremew7759
    @eskendergeremew77593 жыл бұрын

    መልካም ቻናልነው ግንበተቻለ መጠን ሴቶች ነጠላ ቢለብሱ አሪፈነው።። በርታ

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 Жыл бұрын

    Egzeybher.yemsegan.zemre.malekt.yasmlen

  • @user-bq4jb1vl8t
    @user-bq4jb1vl8t9 ай бұрын

    መዝሙር

  • @besthuawei414
    @besthuawei4143 жыл бұрын

    ዋው ግሩም ነው ሁሉም እንደዚሕ መንፈሣዊ ነገር አቅርብ ደሥ ይላል ይልመድብሕ ይበል ያሠኛል ተባረክ አግዚአብሔር ይባርክሕ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn

  • @user-dh8dk7te3j
    @user-dh8dk7te3j3 жыл бұрын

    ወድማችን በእውነትእግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-hl3dl4vr4t
    @user-hl3dl4vr4t3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 Жыл бұрын

    eseye fetare yitebkachu

  • @dagimgirma9279
    @dagimgirma92793 жыл бұрын

    የሰው ልጅ ሊድንም ሊፈረድበትም የሚችለው በሚጠብቀው ቃልና በሚኖረው ህይወት ነው.............."በአፍህ ቃል ተጠምደህ በአፍህ ቃል ተያዝክ" እንዳለ መፅሀፉ የሰው ስኬትና ውድቀትም ከአንደበቱ ባወጣው ቃል እንደሆነ መዳንም የኢየሱስን ቃል ሰምቶ በመጠበቅ ነው .........ቃሉን ያልጠበቀ ማንም ቢኖር ስላልጠበቀ ይፈረድበታል ምክንያቱም የኢየሱስን ቃል መጠበቅ የሰው ድርሻ ነው ..........ፍርድና መዳን የምርጫ እንጂ የእድልና አጋጣሚ ውጤት አይደለም "በእኔ የሚያምን የዘላለም ህይወት ያገኛል የማያምን ግን ይፈረድበታል " ካለ ቅዱሱ መፅሐፍ ፍርዱን ያመጣው የሰው ልጅ ነው ማለት ነው .............ኢየሱስ እኛን ሊያድን ጠላታችንን ሊበቀል ፣ ህይወታችንን ሊታደግ ገዳያችንን ሀጢያት ሊገድል መጣ እንጂ የሰው ልጅን ሊበቀለል አልመጣም .......... ኢየሱስ ያድናል....... የማንኛችንም የሀጢያት ክምር ኢየሱስ ለእኛ ያለውን ፍቅርና አላማ አያግደውም አሁንም ወደፊትም ሁሌም ሊያድነን እሱ ይጠራናል እንጂ ስናጠፋ በቁጣ እሳት ሊያጠፋን አይነሳም ..................ቃሉን መጠበቅ ማለት በኢየሱስ መታመን ነው ኢየሱስን በህይወት ላይ መሾም ነው ችግር ጭንቀት ጥያቄ ወዘተ ነገሮችን በሱ ላይ ጥሎ በስሙ ማረፍ ነው ......ከጨለማ ህይወት ማምለጥ ማለት ትናንት ማንም በራሱ እንዳልኖረና እንዳልተመካ በእግዚአብሔር ቸርነት እንደኖረ አውቆ ዛሬም ብርሃን በሆነው ስሙ መደገፍና መታመን ነው ........ #1ኢየሱስን ማየት ችግር ከማየት ያድናል፣ #1ኢየሱስን መስማት መርዶ ከመስማት ይታደጋል ፣ #1ኢየሱስን መከተል ከተከታታይ ሀዘን ወደማያቋርጥ ደስታ ያሻግራል ። “በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።” - ዮሐንስ 12፥46 “ዓለምን ላድን እንጂ በዓለም ልፈርድ አልመጣሁምና ቃሌን ሰምቶ የማይጠብቀው ቢኖር የምፈርድበት እኔ አይደለሁም።” - ዮሐንስ 12፥4

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie71873 жыл бұрын

    Edgu telk hunu. Bertu. Egzianher yibarkachu💚💛❤💒

  • @huluband4288
    @huluband42883 жыл бұрын

    ስለጸሎት መጽሐፍ ያቀርበከው ልጅ እራስህን እንደአዋቂ ከመቁጠርህ በፊት ቤተክርስቲያንን ጠይቅ ፣ እንደዚህ እየተረዳህ ቤተክርስቲያኔን ታሰደባለህ፡፡ በመጀመሪያ አዋቂ ነኝ ከማለት አባቶችህን ጠይቅ እንደዚህ በተንዘባዘበ አእምሮ ተረድተህ ሌላውንም ክርስቲያን አታሰደብ፡፡ መጀመሪያ ሂድና ተማር ፣ እወቅ ለማረም ከመሮጥህ በፊት የበግ ለምድ የለብስክ የምትመስለው አንተ ነህና አውልቅ

  • @tutugirma6947
    @tutugirma69473 жыл бұрын

    አቤት ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ኧረ በስንቱ ይቅር በል ትባላለህ መቸም አንተ ታጋሽ ሩህሩህና ይቅርም ባይ ነህና!!! በዚህ ቪዲዮ ላይ ስንቶች በየማህሉ እየገባችሁ የዝማሬ ልብሰ ተክህኖቱን አንዴ በህንፃ የሥራ ልብስ በሌላም በሌላም በተለይ በተለይ ፀጉርሽን ዠቅ አድርገሽ ለስም አጠራሯ ክብርና ምስጋና ይግባትና የእመቤታችንን መዝሙር እየተከተልሽ የዘመርሽዋ እህቴ አስተውለሽዋልን? ያደረግሽውን? በተለይ የኦርቶዶክስ እምነት በጣም ማስተዋልን ይጠይቃልና!!! ማድረግ ስንችል እንኳን ለምናደርገውም ነገር የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንጠይቃለን:: ቅድመ ጥንቃቄ በቀላሉ ኦርቶዶክሳዊ አለባበስ ቢኖርሽ መልካም ነውና! ነገር ግን በአጠቃላይ ብዙ ያልገቡኝ አሉና ይህች እምነት የማይተኛና ለማያንቀላፋ ጠባቂ አላትና!!!

  • @zeerecaps
    @zeerecaps3 жыл бұрын

    kirstnaye kurate new tsomachinn beselam yaschersen

  • @seniseni5983
    @seniseni59832 жыл бұрын

    Dese yilal gn alebabesachin ye orthodox bihon temerachi new biyans eyezemern video sinsera

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet3 жыл бұрын

    Ketlubet

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv3 жыл бұрын

    ወንድማችን በጣም ደስ ይላል

  • @andarega6800
    @andarega68003 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    3 жыл бұрын

    Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn

  • @TheNinjaInConverse
    @TheNinjaInConverse2 жыл бұрын

    How did I get here?

  • @david-xh8fl
    @david-xh8fl2 жыл бұрын

    መጻፍ ቅዱሳን የማታነቡ ኦርቶዶክስ ..... ሞኝ ናችሁ ተማሩ እባካችሁ !!!!!! kzread.info/dash/bejne/m3ufr8-Yc7S0qrQ.html

Келесі