The Power of Now - Part II

ህይወትህን መለወጥ ትፈልጋለህ? መቼ? ጤንነትህን ማሻሻል፣ ገቢህን ከፍ ማድረግ፣ ደስተኛ መሆን፣ ግንኙነቶችሀን ማስተካከል፣ ለሌሎች ሰዎች ህይወት ገንቢ አስተዋፅኦ ማድረግ ትፈልጋለህ? መቼ? ይህን ሁሉ አሁን ማድረግ መጀመር ትችላለህ? እንዴት? ይህ ቪዲዮ መንገዱን ያሳይሃል።
ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው!
ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
_____________________________
Facebook: / bornlimitlessseminars
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.gl/gbdSFBqLgP9zd...
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251911318275

Пікірлер: 65

  • @tesfayekassa2998
    @tesfayekassa2998 Жыл бұрын

    በጊዜ እውቀትን በመጨመር ለለውጥ የሚያዘጋጅ የማይሠለች አስተማሪ መልዕክት።

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos39532 жыл бұрын

    ውብ እገላለፅ ከባለ ብሩህ እይምሮ ባለቤትነት ጋር እግዚአብሔር ይባርክልኝ እቶ እሸናፊ ምርጡ እስተማርየ🙏❤️😇

  • @geleneme660

    @geleneme660

    Жыл бұрын

    አንቺ ራሱ ውብ አገላለጽ ውብ ነሽ!! አሼ በጣም እንወድሃለን!!

  • @saraameha1238
    @saraameha12382 жыл бұрын

    Thank You Mr ASHENAFI TAYE!💚 Welcome Back💚! Fetari bante wist hono denk temehertn selemekereng ena selastemareng amesegnalew! Fetari yestelng ድንቁ ኢትዮጽያዊ Mr Ashenafi Taye!💚

  • @belstiworkneh9466
    @belstiworkneh9466 Жыл бұрын

    Intersting!

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis86102 жыл бұрын

    No words its help full I really loved it

  • @Etech1616
    @Etech16162 жыл бұрын

    i just experience the same like you do ,when i start reading The power of now book .

  • @kindutsegaye7928
    @kindutsegaye7928 Жыл бұрын

    Thanks very much Mr. Ashenafi.

  • @unknown-br4ym
    @unknown-br4ym2 жыл бұрын

    Thank you so much ashenafi taye

  • @hayelomberihu1303
    @hayelomberihu1303 Жыл бұрын

    Thank you for every thing sir.🙏

  • @mihrettadele27
    @mihrettadele27 Жыл бұрын

    Yewnet astemary neh hiwot endezih gebtoh stastemr endet des ylal!!!

  • @selahadinjemal7138
    @selahadinjemal7138 Жыл бұрын

    I always knew now is the best time to do everything. now is the only time you have. a great expression...loved it.

  • @justiceforall883
    @justiceforall883 Жыл бұрын

    Really really i didnt get like this training before. God bless u our teacher

  • @rozatube2833

    @rozatube2833

    Жыл бұрын

    Tnx

  • @rediatalemu4107
    @rediatalemu4107 Жыл бұрын

    Wow

  • @henocktube
    @henocktube Жыл бұрын

    Wow it’s amazing God bless you Great lesson

  • @natnaeltesfaye3388
    @natnaeltesfaye3388 Жыл бұрын

    being out of the realm of time and space ...transcending ...thank you

  • @TSLA1
    @TSLA12 жыл бұрын

    Be here now!

  • @abduselamshambu8617
    @abduselamshambu8617 Жыл бұрын

    አሪፍ ነዉ አስተማሪያችን

  • @meronapaw
    @meronapaw Жыл бұрын

    This is why meditation heals our body 9:26

  • @habyohimedia.7438
    @habyohimedia.7438 Жыл бұрын

    Wow no word .how you are explain .keep it

  • @redmimi6106
    @redmimi61062 жыл бұрын

    Amazing smaller

  • @newayhailemeskel3933
    @newayhailemeskel3933 Жыл бұрын

    በዚህ ቪዲዮ የመረዳት አቅምህን እና የማስረዳት ችሎታህን በደንብ አይቻለው / ተረድቻለሁ እጅግ አመሰግናለሁ!

  • @temesgengebremedhn7518
    @temesgengebremedhn75182 жыл бұрын

    Thanks very much Mr. Ashenafi Taye. I don't want to be lazy on learning because learning is basic to change my life. In order to hit my goal you are my good teacher since 2012. Thank you very much again

  • @0910759233

    @0910759233

    Жыл бұрын

    It will take the test 1

  • @user-hk3tn5qr6j
    @user-hk3tn5qr6j10 ай бұрын

    በህይወቴ ከማደረጋቸው ምርጥ ነገሮች አንድ በየቀኑ አንተን ማድመጥ ነው።

  • @user-pf2lf9hb1m
    @user-pf2lf9hb1m Жыл бұрын

    Wow%%%%

  • @mestawettubetube7132
    @mestawettubetube7132 Жыл бұрын

    All I can say is thank you💜

  • @temuye3572
    @temuye35722 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @hannadaniel1383
    @hannadaniel1383 Жыл бұрын

    Amazing thank you

  • @elsalove9892
    @elsalove9892 Жыл бұрын

    Thank you!

  • @user-yw1cp6rc9f
    @user-yw1cp6rc9f8 ай бұрын

    Best

  • @ammanafaakko4133
    @ammanafaakko4133 Жыл бұрын

    My man

  • @biruksimaanigebremichael1260
    @biruksimaanigebremichael1260 Жыл бұрын

    Thank you very much

  • @tobe.....
    @tobe.....2 жыл бұрын

    Really amazing. Thank you!

  • @ammanafaakko4133
    @ammanafaakko4133 Жыл бұрын

    More love and grace for you!

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi4 ай бұрын

    Thanks Ashe

  • @paulosrussom7966
    @paulosrussom7966 Жыл бұрын

    Right

  • @yabseramekonnen7185
    @yabseramekonnen71852 жыл бұрын

    Always insightful glad to find u here❤️

  • @geneneelias9498
    @geneneelias9498 Жыл бұрын

    Good job

  • @BRUKTsegay-il7gh
    @BRUKTsegay-il7gh10 ай бұрын

    Omg i love the way you teach❤

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Жыл бұрын

    Amazing way of explaining this is one of a kind inspiring and motivating speech

  • @user-pf8yu7op4p
    @user-pf8yu7op4p10 ай бұрын

    wow

  • @Time364
    @Time364 Жыл бұрын

    Wow, very impressive book review. I have read the power of now multiple times and always recommend it to anyone I met. If you get it, it will change your life forever. I am happy to see people discussing it in my home country. Well done.

  • @brtukuangebrehiwet3216
    @brtukuangebrehiwet3216 Жыл бұрын

    ኡፎ ተመስገን

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 Жыл бұрын

    በቀጥታ ሒወቴን ይነካዋል ይሄ ሰው

  • @Realestate-s22
    @Realestate-s22 Жыл бұрын

    መቼ እና የት ነው? መሳተፍ ልጋለው

  • @ONELOVE706
    @ONELOVE7062 жыл бұрын

    is that the power of know means think only one things?

  • @tewodrosteshome579
    @tewodrosteshome579Ай бұрын

    😮

  • @ashash9382
    @ashash9382 Жыл бұрын

    Batmei igrmlei 🤔

  • @bahlbisbhatu2368
    @bahlbisbhatu23683 ай бұрын

    9#👂

  • @aragiedegsew4226
    @aragiedegsew4226 Жыл бұрын

    10Q

  • @banchialemaysan9957
    @banchialemaysan9957 Жыл бұрын

    Banch

  • @kasahunniguse2061
    @kasahunniguse20612 жыл бұрын

    መጻሓፉ ተርጉሞ አለዉ ወይ ከለ እባካችሁ ጠቁሙኝ ማንበብ አፈልጋለ ።

  • @genettekle35

    @genettekle35

    2 жыл бұрын

    Alew piyasa lay teyq or 4 kilo yehun hayalnet bmil tagegnewalh

  • @kasahunniguse2061

    @kasahunniguse2061

    2 жыл бұрын

    ገነት ተከለ እኔ የምገኘው ከፈለ ሃገረ ነዉ ላገኝው አልቻልኩም በፖስታ ልትልኪልኝ ትችያለሸ ወጪውን እሸፍናለሁ

  • @genettekle35

    @genettekle35

    2 жыл бұрын

    @@kasahunniguse2061 ok slkhn asqemtlgn

  • @ImpactSeminars

    @ImpactSeminars

    2 жыл бұрын

    አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ፤

  • @mtvethiopia9750

    @mtvethiopia9750

    Жыл бұрын

    ወድም በpdf alegn slikhn

  • @addisgizaw9106
    @addisgizaw91062 жыл бұрын

    አይ አሸናፊ፣ የቅዠት ና ጊዘን ግንኙነት አላዉቀዉም አልክ? ሃሃሃሃ፣ ለላዉንስ አዉቀኸዉ ነዉ ወይስ የሰማኸዉን ና ያነበብከዉን ነዉ የምታወራዉ? ስለ ኒውተንያን ክላሲክስ ምን አልክ? አዉቀኽዉ ነው? እንደናንተ ያነበበ ሰዉም ያነበናል ብላችሁ ብታስቡ ጥሩ ነዉ

  • @God-de8yo

    @God-de8yo

    Жыл бұрын

    So tell what u want yo improve ...unless,

  • @henoksirak2021

    @henoksirak2021

    Жыл бұрын

    መጀመሪያ መፃፍ ተለማመድ

  • @meaza5566
    @meaza5566 Жыл бұрын

    I start reading the part of now I wasn’t really make sure what I read but now thank you for you. You open my eye 🙏🏽🫂

Келесі