No video

"ጠፊዋን ዓለም" ተዘመረ በኢዮስያስ ኢዮኤል (መጋቢ)// "Tefewan alem" Eyosiyas Eyoael

አዝ፦ ጠፊዋን ፡ ዓለም ፡ ተለይቼ
ለዘለዓለም ፡ ተሰናብቼ
የሚሞተው ፡ ተለውጦ
የማይሞተውን ፡ ኢየሱስን ፡ ለብሶ (፪x)
ከጌታ ፡ ጋር ፡ ልኖር ፡ እናፍቃለሁ
ዓለምንና ፡ ሃሳቧን ፡ ትቻለሁ
ከላይ ፡ የሚመጣውን ፡ እጠብቃለሁ
በቅጽበት ፡ ወደእርሱ ፡ እነጠቃለሁ
አዝ፦ ጠፊዋን ፡ ዓለም ፡ ተለይቼ
ለዘለዓለም ፡ ተሰናብቼ
የሚሞተው ፡ ተለውጦ
የማይሞተውን ፡ ኢየሱስን ፡ ለብሶ (፪x)
በጉጉት ፡ ናፍቆት ፡ ፊቱን ፡ ሳይ
ኢየሱስን ፡ ሳገኝ ፡ በላይ ፡ በሰማይ
ፊቱን ፡ ስመለከት ፡ እምባዬን ፡ ሲያይ
እየዳሰሰ ፡ ዓይኔን ፡ ያብሳል
አዝ፦ ጠፊዋን ፡ ዓለም ፡ ተለይቼ
ለዘለዓለም ፡ ተሰናብቼ
የሚሞተው ፡ ተለውጦ
የማይሞተውን ፡ ኢየሱስን ፡ ለብሶ
ጌታ ፡ መምጣቱ ፡ ያሳውጃል
በደጅ ፡ እንደቆመ ፡ ሕይወቴም ፡ ያውቃል
ቀኑ ፡ እንደደረሰ ፡ ተረድጄ
ተጨማሪ ፡ ዘይት ፡ ልግዛ ፡ ተግቼ
አዝ፦ ጠፊዋን ፡ ዓለም ፡ ተለይቼ
ለዘለዓለም ፡ ተሰናብቼ
የሚሞተው ፡ ተለውጦ
የማይሞተውን ፡ ኢየሱስን ፡ ለብሶ (፪x)

Пікірлер: 37

  • @tekolaaklilu7636
    @tekolaaklilu76365 ай бұрын

    ግሩም አዘማማመር ለካ ብዙ ጸጋ አለህ ውድ ወንድሜ በርታ ። ቆንጆ ድምጽ አለህ።ተባረክ።

  • @meronmamohailemeskel1811
    @meronmamohailemeskel18115 ай бұрын

    I can't stop listening this song. Blessings

  • @AbiS.Gashute-hz7ls
    @AbiS.Gashute-hz7ls5 ай бұрын

    Bro Eyosi, you are an encouragement. Keep the flame burning!

  • @AsterYonas-ef2jv
    @AsterYonas-ef2jv5 ай бұрын

    እዮሲ የብዙ ጸጋ ስጦታዎች ተሸላሚ💜 ብሩክ ሁን አክባርክ ነኝ!!🙏🙏

  • @sam-pv7rb
    @sam-pv7rb5 ай бұрын

    wow i just cant stop listening to this

  • @yahwayapps7947
    @yahwayapps79475 ай бұрын

    ይህ መዝሙር በሙሉ ወንጌል ፅዮን መዘምራን ቡድን ካልተሳሳትኩ በ70ዎቹ የተዘመረ ነው።

  • @desta9900
    @desta99005 ай бұрын

    ተባረክ ወንድማችን ዝማሬው እራሱ ስብከት ነው ደግሞ የናቲ ወንድም መሆንህን ሳቅ በጣም ደስ አለኝ❤❤❤

  • @yilmawube6863

    @yilmawube6863

    5 ай бұрын

    መዝሙሩ የደረጄ ከበደ ነው።

  • @BiniamAddiseMamush
    @BiniamAddiseMamush5 ай бұрын

    Derje kebede sezemirewum semichalewu nbr , bless you bro

  • @HEnockB.
    @HEnockB.5 ай бұрын

    You got great voice and impeccable song choice. Thank you 🙏

  • @user-tk1fm1bm9t
    @user-tk1fm1bm9t5 ай бұрын

    Eyu wow to your voice ena yemigrem menefes new bless you dear brother

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob22855 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ እዮሲ መዝሙሩ የዘማሪ ደረጄ ከበደ ነው ።

  • @eyosiyaseyoael9907

    @eyosiyaseyoael9907

    5 ай бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ፥ ዝማሬውን በአንድ ወቅት ዶ/ር ደረጀ ከበደ ዘመረው እንጂ የመዝሙሩ ባለቤት ደረጀ ከበደ አይደለም።

  • @geremewpaulos
    @geremewpaulos5 ай бұрын

    ተባረክ

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka96795 ай бұрын

    Great singing Eyosi. God bless you.

  • @eyosiyaseyoael9907

    @eyosiyaseyoael9907

    5 ай бұрын

    Yediniye bro, thank you and may God bless you too.

  • @teshaledibaba7106
    @teshaledibaba71065 ай бұрын

    Good Job❤️🙏

  • @deb_june1141
    @deb_june11415 ай бұрын

    ተባረክ ወንድማችን

  • @mesfennegash8066
    @mesfennegash80665 ай бұрын

    Hahaha wow eyosi blessed Tsega yibizalih

  • @seidabazinab
    @seidabazinab5 ай бұрын

    ጸጋ ይብዛልህ፤ ተባረክ🙏

  • @henokget
    @henokget5 ай бұрын

    Eyosi❤❤❤

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta23875 ай бұрын

    ነፍሰ ያለው ዝማሬ ተባረክ ኢዮሲ👏👏

  • @yilmawube6863

    @yilmawube6863

    5 ай бұрын

    የደረጄ ከበደ መዝሙር ነው

  • @derararoba6136
    @derararoba61365 ай бұрын

    Bless you❤ First to comment😊

  • @eyosiyaseyoael9907

    @eyosiyaseyoael9907

    5 ай бұрын

    Bless you brother.

  • @dawittariku8598
    @dawittariku85985 ай бұрын

    እዬሲዬ የደሬን መዝሙሮች ምን ይህል ጆሮክ እንዳጠናው የዜማክ ተፈጥሮ ያሳብቃል ይህን ስል አደራ ዝማሬው የደሬ ነው እያልኩ አይደለም ግን እንደዘመረው አውቃለው. ሌላው በ3 ደይቃ የተጀመረው ዝማሬ ይደግ ይመንደግ ያንተንም ስንዱቅ ለመስማት ያብቃኝ(ያብቃን) እላለው.ጆሮክ የማድመጥ አቅሙን ካሳደክ ግታ በፈቀደ ቀን የአምልኮ ዝማሬዎች እሰማለው የሚል ተስፋ አለኝ በርታልኝ ወንድሜ.የምወድክ ዳዊት ነኝ ከፌስቡኩ ፔጅክ መንደር

  • @eyosiyaseyoael9907

    @eyosiyaseyoael9907

    5 ай бұрын

    Beloved Dave, may God bless you.

  • @tekabedejene2923
    @tekabedejene29235 ай бұрын

    Wow so good song .

  • @yilmawube6863

    @yilmawube6863

    5 ай бұрын

    የደረጄ ከበደ መዝሙር ነው

  • @natnaelalemayehu982
    @natnaelalemayehu9825 ай бұрын

    Blessings🙏 But i think you shouod indicate that it's a cover song.

  • @eyosiyaseyoael9907

    @eyosiyaseyoael9907

    5 ай бұрын

    እሺ ተባረክ ናቱ።

  • @yilmawube6863
    @yilmawube68635 ай бұрын

    ይህ መዝሙር የደረጄ ከበደ (PHD) ነው። እውቅና ስጥ። ሌብነት አው

  • @eyosiyaseyoael9907

    @eyosiyaseyoael9907

    5 ай бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ፥ ዝማሬውን በአንድ ወቅት ዶ/ር ደረጀ ከበደ ዘመረው እንጂ የመዝሙሩ ባለቤት ደረጀ ከበደ አይደለም።

  • @yilmawube6863

    @yilmawube6863

    5 ай бұрын

    @@eyosiyaseyoael9907በአንድ ወቅት ፌስቡክ ላይ "ህልውናህ መገኘትህ" የሚለውን ካሌብ የዘመረው የሰው መዝሙር ነው። ለባለቤቱ እውቅና አልሰጠም። ይህ ደግሞ "ሌብነት ነው" ብለህ ነበር። ዛሬ አንተ አደረከው

  • @solmante

    @solmante

    5 ай бұрын

    የደረጀ መዝሙር መሆኑን አንተ በምን አወቅህ?ሌባ ማለቱንስ ምን አመጣው

  • @jedtsegaye9881

    @jedtsegaye9881

    3 ай бұрын

    መዝሙሩ የጽዮን መዘምራን ነው

Келесі