🛑ጥቅም እና ብሄር ያጣላቸው አርቲስትቶች የኮንደሚኒየም ፀብ ? የEBSዋ ህፃን ያማጣቺው ጣጣ እና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆

Ойын-сауық

----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ያሬድ ነጉ, የሺ ደመላሽ, ethiopia,Ethiopia,ebstv,Benja Tube ቤንጃ ትዩብ,atr,abrelo hd,great mahder,ethiopian,dagmawit tsehaye,liya show ሊያ ሾው,ebstv, ድንቃድንቅ Dinkadink
🛑 በሰው አገር ጉድ አደረጉኝ አርቲስት ገነት ንጋቱ || ሴት ማግኘት አልቻልኩም ፍቅርሲዝም ||ኮንደሚኒየም ፀብ ቀሙኝ
በebs tv መነጋገሪያ የሆነችው ህፃን ያልጠበቀችው ገጠማት | ጭራሽ ከbambi ጋ😣"እንደሚያስቧት አይደለችም"

Пікірлер: 191

  • @nanitad5622
    @nanitad56222 ай бұрын

    የአዳነች አበቤ ድምፅ እንደኔ የሚሰቀጥጠጠው እጁን ያውጣ

  • @Selamkeno
    @Selamkeno2 ай бұрын

    አንተ በጣም ጥሩ እይታ ነው ያለህ ግን ለሞጣ ምትስቅለት እና ምትደግፈው ነገር ምንም ደስ አይልም b/c እሱ ምንም አይነት ስርአት የለውም

  • @heran6415

    @heran6415

    2 ай бұрын

    That’s true. I don’t know why he is giving him attention. Dese ayilem

  • @Ethiopiawinet123

    @Ethiopiawinet123

    2 ай бұрын

    mota eko yaskenal gn excess cat4le new😂😂

  • @agdr895
    @agdr8952 ай бұрын

    ሔኖክ ድንቁ ለሔኖክ ድንቁ ሲመክረው ደስ ይላል።

  • @YenguslejJesus
    @YenguslejJesus2 ай бұрын

    ሞጣ የሚሉት ሰገጤ ጋጠወጥ አነጋገሩ ስርዓት የሚባል ነገር የለውም:: አገርና ብሄር እየጠቀስክ መሳደብ ነውር ነው:: አንተ ጋር የሚሳፈጡትን ሰዎችን እንደፈለክ ብትዘረጥጥ አይመለከተኝም አገርና ብሄር አትሳደብ ለንግግርህ ለከት ይኑረው የሚያስቅ ሳይሆን ያቅለሸልሻል በጣምም ያስጠላል::

  • @RahwaTerefe-ou2zn
    @RahwaTerefe-ou2zn2 ай бұрын

    ሰመረ በአለው እስማማለሁ

  • @kaleabmebiratu-jl5yf
    @kaleabmebiratu-jl5yf2 ай бұрын

    ጎበዝ ገጣሚ ናት

  • @tinayekonjo6949
    @tinayekonjo69492 ай бұрын

    ደሰ ብሎኝ የማየዉ ዩቲዩበር አንተነክ ❤

  • @youtubeshorts.13
    @youtubeshorts.132 ай бұрын

    ሀበሻ ህፃን ላይ ይዘምታል።አቅሙ ጨቅላ ስለሆነ።

  • @MikiyasMekonen-hn4uv
    @MikiyasMekonen-hn4uv2 ай бұрын

    እንዴት ነዉ በሞጣ ንግግር የምትስቀዉ ግን???? How🤔 ከዛ ደሞ መስመር ስተዉ ንግግራቸዉ ተግባራቸዉ ላላማሩ ሰዎች አስተያየት ሰጥተህ ለማስተማር የምትሞክረዉ? አንዴት ሁሌም ጥያቄ ይሆንብኛል ከእንደዚህ አይነት ነገር ላይ ገንዘብ ማግኘት ባትችልም አንተ እኮ አሪፍ እይታ ያለህ ሰዉ ነህ

  • @hewis9138
    @hewis91382 ай бұрын

    ስለ ኢቢኤስና ስለ ልጅቷ እና ስለ ድንቅ ልጆች ያልከው በጣም ትክክል ነው። It's all about fame and making money at the expense of kids. If it wasn't they would have thought carefully about their kids' programs and consulted experts.

  • @alliswell2990
    @alliswell29902 ай бұрын

    የጌታቸው ረዳ ተፅእኖ አለቀቀህም 😊

  • @sadamjibril340
    @sadamjibril3402 ай бұрын

    ለልጅቷ የሰጠኸው ኺስ በቃ አልተመቸኝም እንደዚህ አይነቱን ነገር አታበረታታ

  • @Hana-3838
    @Hana-38382 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂አዬ ጌታ የማያሠማን የለ የማናየው ጉድ ቲክቶክ ዩቱብ 👍👍👍👍

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp2 ай бұрын

    ሞጣ 😂😂😂ትክክል ፔጤ ማለት እኮ

  • @Hana-3838
    @Hana-38382 ай бұрын

    ይገርማል ዮኒ አተም ሠው ሖነሕ ከአሕያ መሻልና ሐሣብ መሥጠትሕ ገረመኘ ❤❤እባክሕ በሞጣ አዝናናን ብቻልሕ

  • @seidaragaw4527
    @seidaragaw45272 ай бұрын

    ሞጣን እንዴት እንደማስበዉ ልንገርህ ድንገት መናገር እንደቻለ በሬ።

  • @nabeela4979

    @nabeela4979

    2 ай бұрын

    Right 😂😂😂😂😂

  • @zeyba2557

    @zeyba2557

    2 ай бұрын

    The way you explain 😅

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew2 ай бұрын

    ወይ ሞጣየ😂😂😂 ይመችህ❤❤

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n2 ай бұрын

    ሞጣ ግን ያውቃል እንደምትወደው ናቲሻ❤😂❤

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia19912 ай бұрын

    በጣም ነው የምወድህ❤

  • @temesgentariku587
    @temesgentariku5872 ай бұрын

    @Natty tigistu lemindnew gin motan yihn yahl mitwedew, esu minm hlina yelelew sew new, ex. EGZIABHERN befitsum ayferam , METSIHAF KIDUS Wishet new, ye' Israel libweled new blo yemiyamn..gin tilik meskel yemiyanteletl..lehodu yadere..jil jilajil jilanfo etc sew new

  • @yaredAyalew23
    @yaredAyalew232 ай бұрын

    ናቲ በሞጣ ጉዳይ አትስማማኝም

  • @NaniazeneNanii

    @NaniazeneNanii

    2 ай бұрын

    እሱ ነው የሚያደምቀው ሞጣ አሪፍ ነው ያሰቃል

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow78722 ай бұрын

    Eid Mubarak 😊

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba91692 ай бұрын

    አንደኛ❤❤❤❤

  • @haregnegusu6432
    @haregnegusu64322 ай бұрын

    ሰመረየ ❤❤❤❤❤

  • @user-rs2qh6hh5s
    @user-rs2qh6hh5s2 ай бұрын

    ሰመረ የሰው ልክ ነው

  • @tsionashna8077
    @tsionashna80772 ай бұрын

    She is the best poetic

  • @genetasefa8364
    @genetasefa83642 ай бұрын

    What did you say 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ኤቲ the beginning of the video ቀጥታ ወደ ይንፋሽ that was 🤣🤣🤣

  • @lij_endu
    @lij_endu2 ай бұрын

    የሞጣ ወታደሮች ነን 😂😂🤣🤣

  • @jpox.
    @jpox.2 ай бұрын

    your are different bro ...

  • @user-qj1po8ev9z
    @user-qj1po8ev9z2 ай бұрын

    Bezi shimagole kelal kifitafi eyesakik yanchin hitsan tisadebalek

  • @Yared542
    @Yared5422 ай бұрын

    Getemesh aselekesgne brah lol 😅😅😅😅😂😂😂

  • @Yonipp
    @Yonipp2 ай бұрын

    Neweru mendnewe? Eshi Esti washent belo menednewe yemibalew? Semer ersu atawekem. Lemetawek beleh atlefelfe

  • @BemnetShimelis-dd3em
    @BemnetShimelis-dd3em2 ай бұрын

    ኧረተው ግን podcast ከያሬድ ጋር

  • @user-sz2ee1dy3g
    @user-sz2ee1dy3g2 ай бұрын

    አንት ሼባ ዘረ ቢስ

  • @kirubelkebedegebreselassie4579
    @kirubelkebedegebreselassie45792 ай бұрын

    Which part is the Art? You tell us!!!!

  • @user-kn3yr7ju6u
    @user-kn3yr7ju6u2 ай бұрын

    ህፃንዋ ላይ ከምትዘምቱ የትልቅ ህፃን የማድቤት አርበኛው ሄኖክ ድንቁ አለ አደል

  • @gech12man
    @gech12man2 ай бұрын

    min bisibis gimatam shetata nesh aheya ynfah sewu ema anxhn tinb aynefam

  • @masaratkebe3567
    @masaratkebe35672 ай бұрын

    Gexamu adeny 😅😅😅😅😅

  • @Betty-tv6qy
    @Betty-tv6qy2 ай бұрын

    Bezu giza semer baryawen tekawemalek esu gn ewenet new minagerew motanem aberatekal yan jela jele

  • @BelekoNegesa
    @BelekoNegesa2 ай бұрын

    Semere tikikil baki min tishefinalleh.

  • @tube5416
    @tube54162 ай бұрын

    ናቲ ተይ እነጂ ማን ጥበብ አለው ሪሊ🤣🤣🤣🤣

  • @SeadaKa
    @SeadaKa2 ай бұрын

    መቅደላ ወሎ ነው ጅቦ

  • @hdmoviesethiopia9402
    @hdmoviesethiopia94022 ай бұрын

    😂😂 yezarew

  • @solomonyalemzwed4211
    @solomonyalemzwed42112 ай бұрын

    ትንሽ ይከብዳል? ትንሽ? ትንሽ ስንት ነው? ወንድሜ እጅግ በጣም ይከብዳል አይገልጸውም። በእንቁላሉ በቀጣሽኝ ነበር የሚለው ብሂላችን የችግሩ ግዝፈትን መግለጽ ሳይሆን የቅጣቱን ክብደት የሚያመላክት ነው። ወንድሜ ሳይቃጠል በቅጠል እንዲሉ አጓጉል አግድም አደግን ከአጉራ ዘለል ድርጊቱ ሊቆጠብ ዋልጌነቱ ሳይጎለብት በተገቢው መንገድ ማረም ግድ ይላል።

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew2 ай бұрын

    አባባሉ ይገብዳል እንደወረደ ስለሆነ ነው መጨረሻው ግን ጥበብ አለው የምር😊❤❤

  • @cmn6777
    @cmn67772 ай бұрын

    bakeh mota atbza enji aref nw

  • @user-zn7mi2vf7d
    @user-zn7mi2vf7d2 ай бұрын

  • @DerejeMikru-kl3xb
    @DerejeMikru-kl3xb2 ай бұрын

    ትክክል ነህ ወንድሜ ድንቅ ልጅ ብሎ እሸቱ ገንዘብ እየሰበሰበ ትውልድ እያበላሸ ያለ ተዩቱዩብ ነው

  • @yonasyonas3249

    @yonasyonas3249

    2 ай бұрын

    ሂድ ኮተት🥊

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib2 ай бұрын

    Atzeberariqew programun nuro yezebareqen yibeqal

  • @Naniya254
    @Naniya2542 ай бұрын

    በመሰረቱ ይንፉሽ ማለት ብልግና ያደረገው የዘመኑ ሰው ነው እንጂ መንፋት ማለት ትክክለኛ ትርጉሙ ዋሽንቱን መንፋት ነው ሌላ ትርጉም አሁን የመጣ ነው

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson2 ай бұрын

    Basha trying to play like Tesfaye G/Abe

  • @user-kb7dv5wk6h
    @user-kb7dv5wk6h2 ай бұрын

    nati boos yemeche 👑👑👑

  • @user-uc7kd6is7f
    @user-uc7kd6is7f2 ай бұрын

    ፋኖ መቼም አዳስ አበባ አይገባም ናፍቆት ሀሳብ እሳ ናቲ

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna2 ай бұрын

    እኔ ግን ሳስበው ኢቢኤስ ላይ የቀረበችው ህፃን ልጅ የሞጣ ልጅ ትመስለኛለች😂

  • @user-ub3hj9mo2t

    @user-ub3hj9mo2t

    2 ай бұрын

    ፔፔፔፔፔ ንግግር

  • @Hannagetaneh21Hanna

    @Hannagetaneh21Hanna

    2 ай бұрын

    @@user-ub3hj9mo2t 😂😂😂😂😂

  • @agdr895
    @agdr8952 ай бұрын

    ግጥሙ ይሔን ያክል የሚያማርር አይደለም።

  • @user-fd3fy6os4p
    @user-fd3fy6os4p2 ай бұрын

    Ay mota😂😂😂😂😂

  • @zeyba2557
    @zeyba25572 ай бұрын

    Ante nati motan tiwedewaleh lerasih temelketew please besu video atisra 🎉

  • @endyzema
    @endyzema2 ай бұрын

    I don't feel comfortable with dink lijoch too bro . IDK ....

  • @muluembetmekonen1029
    @muluembetmekonen10292 ай бұрын

    እኔ ምለው በማያገባን ነገር እየገባን ነው ሰመረ እኔንም ጭምር ነው 😂😂😂😂😂😂

  • @nursinghomeethiopia5195
    @nursinghomeethiopia51952 ай бұрын

    🤔🤔🤔

  • @ethiowarzone2875
    @ethiowarzone28752 ай бұрын

    ግጥሙ ጥበብ አለዉ የምትለዉ ሠታሀለች እንዴ

  • @eyob_worku
    @eyob_worku2 ай бұрын

    Mota endezare askogn aywkim😂😂😂

  • @user-kw5yh2oj2j
    @user-kw5yh2oj2j2 ай бұрын

    dnk ljoch mibal aza show sra feto miyay sew new miyaskegn

  • @yaredsintayehu2256
    @yaredsintayehu22562 ай бұрын

    #nati man ...

  • @yosefTekelemariam-bs2zf
    @yosefTekelemariam-bs2zf2 ай бұрын

    ሞጣ አጎትህ ነው እንዴ!!

  • @user-kw5yh2oj2j
    @user-kw5yh2oj2j2 ай бұрын

    Wey mota😂

  • @yaredAyalew23
    @yaredAyalew232 ай бұрын

    በሞጣ ጉዳይ እራሴን አግልያለው

  • @abel-fn1ee
    @abel-fn1ee2 ай бұрын

    እኔም ሰመረ ባለው ማልሳማማው ልጅቷ ችሎታ አላት ሌሎች ስራዋቾን ማየት ነው።ይሄኛው ግጥም ላይመጥን ይችላል ፐብሊክ ላይ ለመቅረብ

  • @dera123
    @dera1232 ай бұрын

    እኔ ግን

  • @user-ms5nn1ge9w
    @user-ms5nn1ge9w2 ай бұрын

    ጥበብ ልታሳየን ነው ብዬ አላምንም ብልግናዋን ነው ያየንበት

  • @user-km6yb9tf2m
    @user-km6yb9tf2m2 ай бұрын

    ግጥሙ ጥበብ አለው

  • @solomonfisseha6078
    @solomonfisseha60782 ай бұрын

    dimitsihin witekew new

  • @user-qj1po8ev9z
    @user-qj1po8ev9z2 ай бұрын

    Weregna antem bithon tsota memret ayichalim yemilewin gin tewikew ayagebagnim alik weregna koshasha new sew metered kelal new kinategna new

  • @elsaalemuethiopia
    @elsaalemuethiopia2 ай бұрын

    YET ABAK ASKEYAME HODAM ANTE BET TLALEH MISTIHIN INDATIKEMA😂😂😂😂😂😂

  • @betisami336
    @betisami3362 ай бұрын

    Mota means MOTMATA.

  • @elenmehari8442

    @elenmehari8442

    2 ай бұрын

    Mota malet gorilas 🦍 zambê dist feet

  • @petroswondimu6089
    @petroswondimu60892 ай бұрын

    ጋሽ ባሻ ፖለቲካ ሰጠ ፖለቲካ ነሳ

  • @Monalizaye2024
    @Monalizaye20242 ай бұрын

    ፍሬፍርስኪ የሆነ ቅንብር

  • @wedikahsay4308
    @wedikahsay43082 ай бұрын

    Le Sew Mot Anesew!!!

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene9182 ай бұрын

    መርዝ እንደበላች አይጥ ሁሉንም ሰው ካልነከስኩ አለ አይ ባሻ

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas32492 ай бұрын

    ሞጣ 😃👍👍👍👍👍

  • @yemizi6244
    @yemizi62442 ай бұрын

    8:12 lay manew 😜😜😜🫣🫣 copy telawu.

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_842 ай бұрын

    ሄኖክ ሃይላንዱን ፎርሾ ወደ ጀሪካን እንዳሳደገው ትዝዝ ሲለው... 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ 😂😜😉

  • @hisil2010
    @hisil20102 ай бұрын

    ስለዋሽንት ነው ያወራችው።

  • @hidattesfay3289
    @hidattesfay32892 ай бұрын

    Mbthen hagrh bra naw mtyk ylbh

  • @lightworkers19
    @lightworkers192 ай бұрын

    natisha harfi new bereta

  • @Fuad_oMan
    @Fuad_oMan2 ай бұрын

    ናቲ ማን የድሮ ስርዐት ናፋቂ ትልሽ ነበር ሂዊዬ ብትኖር ……. መሀል ሸገር ላይ ቁጭ ብለሽ የ ከተማውን ዘዋሪ ሴት ላይ ዘግናኝ ሙድ ከያዝክ በኃላ 2m people በጥጋብ ያስፈጀው bro ሲነካ immediately ጓ ምትያት ነገርስ😂

  • @hidattesfay3289
    @hidattesfay32892 ай бұрын

    Honak dnkooo Anta yastsasab mhyem

  • @user-tn3cd9cl8w
    @user-tn3cd9cl8w2 ай бұрын

    ፋራ ስታድግ ምን መሆን ትፈልጋለህ ሲባል ሞጣን 😂😂😂 የኳየፈጩ አራዳ 😂😂😂

  • @user-qk2rq4of6d
    @user-qk2rq4of6d2 ай бұрын

    Tebeda eshi tebebe alate telaleke ende eshi bele tebebe ke hone enemy aleghn enate tebeda shuteyame ye shermuta lige telame ehese tebebe nw

  • @abebe7532
    @abebe75322 ай бұрын

    Andersen werada , Agdim adeg neh. ‼️‼️😭

  • @hdmoviesmedia8008
    @hdmoviesmedia80082 ай бұрын

    🎉😢🎉😅

  • @tsegaseyoum5653
    @tsegaseyoum56532 ай бұрын

    Ante henoke deneku ante aheya fete edante shintam ale eda wndochen shintam telale

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes62652 ай бұрын

    Fashestu lebaw artist aram leba Henok denku antem afe alen beleh tedafereh getachew redan enan debretzionen tesadebehal?ere defret ante leba kotetam yeset adari 7na sefer lej tenb neh

  • @HunterladiesHunter
    @HunterladiesHunter2 ай бұрын

    አሁን ከዚ ምንማረው ምንድነው አስፓልት ላይ ኳስ መጫወት እደሌለብን ነው🤔😂👍

  • @Siraj-tq7le
    @Siraj-tq7le2 ай бұрын

    ከለይ ሙስሊም ከለይ ኦርቶዶክስ 😮የ ያመደመር ረቂቅነት😅😅😅😅

  • @Akiya3031
    @Akiya30312 ай бұрын

    ከደንቆሮ ምንም አይጠበቅም ደቆሮ ሁሉ

  • @michael12t
    @michael12t2 ай бұрын

    ጥበብ አስተዉለህ የምደርስበት ነዉ , ነዉርና ስድብ ጥበብ አይወጣለትም , አስተዉሎትም የለዉም ቤት ስለመታ ብቻ , ግልፅ

  • @samuelsiyoum217
    @samuelsiyoum2172 ай бұрын

    የልጅቷ ጥበብ ጥያቄ ውስጥ የሚገባ ካሉ ልጅቷን አያውቃትም።

  • @brookyilma9850
    @brookyilma98502 ай бұрын

    Balgawohe

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork45002 ай бұрын

    Natty 🙏💛👏👊

Келесі