ግጥም እና ዜማ ደራሲዎቹ ቢኒ አሚር እና እዬቤል አዝናኝ እና አስተማሪ ጊዜ ከራስ ብሩክ ጋር በ ኢቢኤስ ሙዚቃ ሬጌ እና አፍሮቢት ላይ።

Ойын-сауық

Пікірлер: 13

  • @ethioaddis5766
    @ethioaddis57665 ай бұрын

    እናመሠግናለን ምርጥ ፕሮግራም ነው!

  • @destakebede9452
    @destakebede94523 жыл бұрын

    እዮባና ቤንያምር በጣም ጥሩ ሞያተኞች እንደሆኑ አንዱ ምሥክር ነኝ

  • @kuchehail5996
    @kuchehail5996 Жыл бұрын

    Biruke you did a good job for people who want to join music industry. And, Bini and Eyobel I love your musics but I don't know before who did it. Now I have big respect for shining our life. And also again thank you Biruke for making these two heroes to be known physically and their sacrifices 🙏🙏🙏🙏

  • @roberadebela3154
    @roberadebela31542 жыл бұрын

    Thank you very much for this amazing and usefull program.

  • @trsithabte636
    @trsithabte6363 жыл бұрын

    ቢኒና እዬብ እባካችህ ተሰፍ ያጣውን ያገሬው ቅኝት አለሁ በሉት።ለሰራችሁ እኔም ምሰክር ነኝ!

  • @birukkassahun5898
    @birukkassahun58983 жыл бұрын

    ከዘፋኙ በላይ መወደስ የነበረባቸው እነዚህ ነበሩ ግንእኛ ሀገርየሚወደሰው የሚደነቀው ዘፋኙ ነው ያሳዝናል

  • @hermibekele3859
    @hermibekele3859 Жыл бұрын

    ራስ ብሩክ!ገራሚ የሆኑ ጥበበኞችንነው ያቀረብከው🙏በወሬ ደረጃ እንጂ በደንብ አላውቃቸውም ነበር።እዬቤል በርሃኑ እና ቢኒ አሚር በዚህ ልዩ ስራችሁ ልትደነቁ፣ ልትሸለሙና እውቅና ሊሰጣችሁ ይገባል!የ የ90ዎቹ ፈርጦች!🙏👍🇪🇹👑💖👈ከሔርሚ በቀለ

  • @wamiilee3649
    @wamiilee36493 жыл бұрын

    Nice program

  • @muluken07
    @muluken073 жыл бұрын

    You guys are amazing big up!

  • @muluken07
    @muluken073 жыл бұрын

    My Goodness!

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk3 ай бұрын

    ቡብ ሽካላካ ምንድነው?

  • @yeethiopialej6501
    @yeethiopialej65013 жыл бұрын

    Art ለሚወዱ ልጆች የሚሆን ቪድዬ ሰርቻለው ...ሊንኩን በመጫን ያሰራቸው አመሰግናለሁ kzread.info/dash/bejne/dW2A06WrZ9qvgJc.html

Келесі