ጠ/ሚኒስትሩ ወደ ፓርላማ፣ ''እንደ ፋኖ ክፈሉን'' ኮማንድ ፖስቱ፣ ከእስር ቤት የተረሸኑትና የሕወሓት ደብዳቤ፣ የጄኔራሉ ዛቻና የፓርላማ አባሉ| EF

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Пікірлер: 303

  • @hiwethayleslasie6889
    @hiwethayleslasie68892 күн бұрын

    ስኔ 30 ❤️💛 ተፈናቃዮች ይመለሱ ወደ ቦታቸው #Justice4Tigray

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam123 күн бұрын

    ሰላም ኢትዮ ፎረም እጅግ እናመሰግናለን እኳዕ ለቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ አደረሰን አማላድነትዋ አይለየን ❤❤❤❤

  • @alulajohannes6265

    @alulajohannes6265

    3 күн бұрын

    Anti denkoro weladituwa menamen atebey tzemam

  • @alulajohannes6265

    @alulajohannes6265

    3 күн бұрын

    Mareyam geza meza tebleya kab moten temeyeten ayeterefeteken.suk elki shekelki belei

  • @alulajohannes6265

    @alulajohannes6265

    3 күн бұрын

    Ethiopia 😂😂😂😂😂😂 yedme yesetew bezu yayal .

  • @alulajohannes6265

    @alulajohannes6265

    3 күн бұрын

    27 amet chelema neber yalachew ahun demo demek belo eyeberalachew new elllll belu😂😂😂😂😂

  • @user-vj9mn9nq6m

    @user-vj9mn9nq6m

    2 күн бұрын

    😮i😊❤️i😊😅😊😊uui😆😅😊😅😊☂️😊😊

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm3 күн бұрын

    የአማራ ወጣት አሁንም መታገል አለበት የብአዴን ካድሬ እያንዳንዳችሁ ትቀጣላችሁ

  • @JK-lp6di

    @JK-lp6di

    3 күн бұрын

    የብልጽግና ፓርቲ ኮለኮሌዎች፤ ለአማራ ህዝብ ደጀን ከሆነው የአማራ ፋኖ ጋር፤ እባካችሁ እንደራደር ብለው አቤቱታ ከማቅረባቸው በፊት፤ የአቢይ አህመድ ብልጽግና ፓርቲ ቁንጮዎች በተለይም ብአዴናዊ ተላላኪዎችና አሽከሮች፣ መርዘኛና ባንዳ ካድሬዎቻቸው፣ ጨፍጫፊ፣ አሸባሪ፣ ዘራፊ፣ ዘረኛ፤ ሰብዓዊና የሰለጠነ ስነልቡና የሌላቸው መሳሪያ ያነገቡ ጀሌዎቻቸው ከነግሳንግሳቸው በአፋጣኝ ተጠራርገው ከአማራ ክልል መውጣት አለባቸው፤ በአማራው ጭፍጨፋ የተሳተፉ ሁሉ ህጋዊ እና ህዝባዊ ፍርዳቸውን ይቀበሉ፣ ያወደሙትንና የዘረፉትን የአማራ ቅርስና ሀብት ባፋጣኝ ይመልሱ/ይተኩ፣ በአማራው ላይ የነዙትን የውሸት ትርክት የትጠቀሙበትን "ማኒፌስቶ" ቀዳደው ያጽዱ፤ ፊት ለፊት ይናዘዙ፣.... ይቀጥላል

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg3 күн бұрын

    ኢትዮጵያዊያን ፈሪዎች ነን ጉራ ብቻ ኬንያዊያን የኮራሉ ጀግኖች

  • @helenwoldeab2868

    @helenwoldeab2868

    3 күн бұрын

    Absolutely right

  • @aronyonas7563

    @aronyonas7563

    3 күн бұрын

    ኬንያ የኬናውያን ነች የተማረ ህብረተስብ ነው አንተ ከየት መጥተህ ነው ምንስ ምክንያትስ አላቹህ የተደበክባት ኢ/ት ገምታ ከሞተች 150 አመት ሆናት ህልመኞች ህልም አቁሙ

  • @negagetachew974

    @negagetachew974

    3 күн бұрын

    ኬንያ ብቻ አይደለም የሚበልጠን መንግስት በማንቀጥቀት ሶማሌያና ሱዳንም ይበልጡናል

  • @AliAli-nk4re

    @AliAli-nk4re

    3 күн бұрын

    Betkkl

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    2 күн бұрын

    150 ቂቂቂ ከዛ በፊትስ? የተከበረች ኢትዮጵያ የተዋረደችው ባለፉት 50 አመት ነው።

  • @t.g4082
    @t.g40823 күн бұрын

    Justice for Tigray💔💔💔

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l3 күн бұрын

    #ትግራይ 💛❤️✝️🙏

  • @rutafruh6588

    @rutafruh6588

    2 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉❤

  • @TilahunTarekeWeldu
    @TilahunTarekeWeldu3 күн бұрын

    የልብ አድርስ!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretHaile-nb5gm
    @MeseretHaile-nb5gm2 күн бұрын

    አረ አይበቃም ወይ ጌታሆይ የንፁሀን እልቂት አቤቱ ማረን አስበን እንደቸርነትህ

  • @user-qi8lo9er8t
    @user-qi8lo9er8t3 күн бұрын

    ኣየ ኢትዮ ፎርም ዕድሜ ና ጤና ይስጣቹ ቀጥልበት

  • @user-cw9mo3qm8w
    @user-cw9mo3qm8w2 күн бұрын

    ብልፅግና የሌባ ስብስብ ነዉ ህዝቤ ሆይ ንቃ

  • @anaelearmias9938
    @anaelearmias99383 күн бұрын

    በጉጉት የምጠብቀው ሚድያ❤❤❤

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre3 күн бұрын

    Fano yashenifal ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye6873 күн бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁👈💚💛❤️✊✊እናሸንፋለን

  • @helenwoldeab2868

    @helenwoldeab2868

    3 күн бұрын

    You wish!

  • @abdutilahun3052

    @abdutilahun3052

    3 күн бұрын

    ፔሬዳም ቆሻሻ ​@@helenwoldeab2868

  • @tgyegna5636

    @tgyegna5636

    3 күн бұрын

    ​@@helenwoldeab2868 u wesh toltulaw kadre awo dle le amara❤ fano kolkole 😂😂😂😂

  • @bekureadera7578

    @bekureadera7578

    2 күн бұрын

    ​@@helenwoldeab2868 Kimalam Tilam zer inante alashenefachum malet jegnaw ye Amhara hizb Be beretu aygerfachewm malet adelem 😂😂😂😂

  • @helenemso32
    @helenemso322 күн бұрын

    ሰላም ኢትዮ ፎረም እጅግ እናመሰግናለን እኳዕ ለቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ አደረሰን አማላድነትዋ አይለየን

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm3 күн бұрын

    ሊሰክሰን ነው ደግሞ አገራችን አድጋለች በልፅጋለች እያለ ሊሰክሰን ነው

  • @MELAKUHADUSH

    @MELAKUHADUSH

    2 күн бұрын

    ምን ይሳነዋል ማዳበርያ የቀላቀለ ዝናብ ሊያዘንብልን ይችላል።

  • @hanajebesa7975

    @hanajebesa7975

    2 күн бұрын

    ያንን ኮሪደሩን ሊያውራልን ይሆናል ሳይክል እንደ ብርቅ ይሚታይበት ሃገር ላይ የሳይክል መንገድ እንደሰራልን ሊበጠረቅ ይሆናል

  • @user-dn1pt3id9y
    @user-dn1pt3id9y3 күн бұрын

    አሁን እነዛ ዝም ብለው የሚገለፍጡ የፓርላማ ሰዎች መጡ አልመጡ ምን ይፈይዳሉ

  • @tenad7309

    @tenad7309

    3 күн бұрын

    😄👍

  • @habtegirma4516
    @habtegirma45163 күн бұрын

    Yeyesew you are my favorite person

  • @tesfa20052
    @tesfa200523 күн бұрын

    ለሁሉም ጊዜ አለው ያኔ ተጋሩን ለማጥፋት ከደሞዙ ብቻ ሳይሆን ከደሙ ጭምር አዋጥቶ የለ ዘሬ ደግሞ ከደሞዙ ተቆርጦ ድሮን ገዝቶ እንዲገደል ስፈረድበት መጮህ ጀመሩ ነገ ለኔ የሚል አባባል የለምና

  • @helenwoldeab2868

    @helenwoldeab2868

    3 күн бұрын

    You are absolutely right

  • @ArsamaMichaelDesta

    @ArsamaMichaelDesta

    3 күн бұрын

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    2 күн бұрын

    ማሙሽ ሌላ መታወቂያው ሌላ! እናንተ ጦርነት ባሕላችን ነው ብላችሁ ለሦልጣንና ለዘረፋ ኤርትራንና የጎረቤት ታጣቂን ሮከት በመተኮስ ገበዛችሁ። ከዚያም በምስኪኑ የአፋር ሕዝብ ለይ ዘመታችሀና የማይነፃፀር ነገር አታውራ።

  • @gerealem6089
    @gerealem60892 күн бұрын

    ትግራይ ❤

  • @azemerawfenta2772
    @azemerawfenta27722 күн бұрын

    ጌታዬ ሆይ የንፁሃንን እንባ ተመልከት !

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm3 күн бұрын

    ብልፅግና የማይታመን ሽፍታ ነው

  • @JK-lp6di

    @JK-lp6di

    3 күн бұрын

    የአቢይ አህመድ፣ የኦህዴድና የህወሀት ጥምር "ብልጽግና ፓርቲ" ጨፍጫፊም ነው።

  • @milkakahssay1705

    @milkakahssay1705

    2 күн бұрын

    ​@@JK-lp6di What? ህወሓት አልደመርም ብሎ መሠለኝ የወጣው። ማስተዋል የሚባል ያልፈጠረበት አማራ ተደምሮ ሆ እያለ ገብቶ አሁን በመቀነስ ላይ ነው

  • @haymanotazemeraw2202

    @haymanotazemeraw2202

    2 күн бұрын

    100%

  • @user-dn1pt3id9y
    @user-dn1pt3id9y3 күн бұрын

    😂😂😂😂 ወይ ጉድ ኧረ ኢትዮ ፎረሞች ጠቅላዩን እኮ ተራ በተራ አዝረከረካችሁት😂❤

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael42892 күн бұрын

    ኣቤ & ያየ ❤

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe30882 күн бұрын

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን❤።

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li3 күн бұрын

    በአስቸኳይ ፋኖዎች ወደ አንድነት ኑ

  • @mekonnentsegaye5051

    @mekonnentsegaye5051

    3 күн бұрын

    በጭባጫ

  • @avielavi990

    @avielavi990

    3 күн бұрын

    You late the train 😂

  • @tbarekyohannes

    @tbarekyohannes

    3 күн бұрын

    የሌባ ሰብሰብ ዘራፊ ፍኖ እንዴት በአንድ ይመጣ ግፈኞች የሕዝብ አላማ የላቸውም።

  • @MELAKUHADUSH

    @MELAKUHADUSH

    2 күн бұрын

    ለከበባ እንዲመች

  • @Fifolifo-re8gz
    @Fifolifo-re8gz3 күн бұрын

    ሰላም የሚለውን የሚያነሱት ጎን ለጎን የላኩት ሰራዊት የሚገልበት ቦታ እስኪደርስ ብቻ ነው!

  • @AbrhamAdehane
    @AbrhamAdehane3 күн бұрын

    ፓርላማው ስራላይ አለ እዴ ?

  • @sunshine-hq9fq
    @sunshine-hq9fq3 күн бұрын

    The #1 media Ethio Forum ❤

  • @Biniamgebrehiwot
    @Biniamgebrehiwot2 күн бұрын

    ሰላማቹ ይብዛ

  • @MarthaBerhe-kp9uc
    @MarthaBerhe-kp9uc3 күн бұрын

    Ethio forum_ የምታቀርቡት ሁሉ ዘገባ በጣም ነው የሚመች_ ድካማቹህ በቅርቡ ፍሬ ያፈራ ዘንድ ምኞቴ ነው_ ይሄን ነቀርሳ የሆነ የወሮበላ ጥርቅም ብልፅግናን መግባትስ አይገባውም ቢሆንም ልክ ልኩን ንገሩልን

  • @WelduSisay
    @WelduSisay2 күн бұрын

    ትግራይ ላይ መከላከያ ሰው እየገደለ ነው ሴት እየደፈረ ነው ሲባል ውሸት ነው የጁንታ ወሬ ነው እየተባለ ነበር ኣሁን ኣማራ ክልል የሚሰራው ስራ ውሸት ነው እንበል ? በራስ ላይ ሲደረስ ያማል

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    2 күн бұрын

    አብሯችሁ የነበረን መከላከያን በክህደትና በጭካኔ ምን እዳደረጋችሁ በሕይወት የተረፉ የዓይን ምስክሮች አሉና ለታሪከ ተቀምጧል አትድከም! የሚገርመው ለመኮነን አለማፈርህ።

  • @rising1786

    @rising1786

    2 күн бұрын

    @@yeshanewrede6520እስከዛሬ የሰሜን እዝ በሚለው ትርክት እናድራማ እንደነዘዝክ ነው እንዴ??! 😅😅😅 ገራሚ ነህ

  • @FikirtGebiregZihabr

    @FikirtGebiregZihabr

    2 күн бұрын

    እግዚአብሔር ሁሉን ያይ ነበር አትፈረድ ይፈረድብሐል ቃሉም እውነት ነው

  • @FikirtGebiregZihabr

    @FikirtGebiregZihabr

    2 күн бұрын

    ​@@yeshanewrede6520ቀዳዳ በአማራ ሰሜን እዝ በጎንደር ተጨፈጭፉ ነው ጦርነት ያለው ሁሉም የአፉን ፍሬ ይበላል

  • @user-ed5tz7lq9d
    @user-ed5tz7lq9d3 күн бұрын

    ጀዋር ቀዝኗል ምን አዲስ ነገር አለ😂😅

  • @user-gi1rv9zk3i
    @user-gi1rv9zk3i2 күн бұрын

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @nadernegash827
    @nadernegash8272 күн бұрын

    ህዋሀት 🦁🦁🦁🦁🤴🤴🤴🤴👸👸👸🙏🙏🙏🌹🌹

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s3 күн бұрын

    Our voice ❤❤❤

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu63962 күн бұрын

    🙏💛❤️

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel69123 күн бұрын

    ከኬንያ ብዙ መማር አለብን። የተከፈለው መስዕዋት ተከፍሎ ይሄ ነቀርሳ አገዛዝ መወገድ አለበት።

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre3 күн бұрын

    Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @temporary995
    @temporary9953 күн бұрын

    Viva Ethio forum Iam #1 today

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x3 күн бұрын

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @helenwoldeab2868

    @helenwoldeab2868

    3 күн бұрын

    You wish

  • @megapackagetube1084

    @megapackagetube1084

    3 күн бұрын

    ​@@helenwoldeab2868ያሸንፋል ፋኖ

  • @tbarekyohannes

    @tbarekyohannes

    3 күн бұрын

    Go ahead daydreaming what so called FANO is worthless gun toting arrogant bandits no more no less!

  • @Ashenafi2121
    @Ashenafi21212 күн бұрын

    አሁን ያለው የአገር መከላኪያ ሳይሆን ጥቂቶች የሚዘወሩት የኦሮሞ መከላኪያ ሰራዊት ነው ‼️

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v3 күн бұрын

    እሄንን መንደርተኛ መንግስት እግዚአብሄር ያንሳልን

  • @gunners12342

    @gunners12342

    3 күн бұрын

    አሜን !!

  • @user-dt8jy3sw2y

    @user-dt8jy3sw2y

    2 күн бұрын

    እግዚአብሔር ምን ያርግህ ፈሪ ብቻ።

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs2 күн бұрын

    Thank U...

  • @hopeb3837
    @hopeb38372 күн бұрын

    Thank you 🙏

  • @assefa3753
    @assefa37533 күн бұрын

    Please correct for you 70 billion not 70 million

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes59872 күн бұрын

    T'D'F for ever💪💖💪

  • @Ethio491

    @Ethio491

    2 күн бұрын

    Bulesht yanate tose nawe shut your mouth

  • @tbarekyohannes

    @tbarekyohannes

    2 күн бұрын

    Indeed!❤️❤️❤️❤️❤️🧒

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel69123 күн бұрын

    አይ መከላከያ 😢😢😢😢😢

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse18323 күн бұрын

    #አሸንፎ ማያቀው #ዘር ጨፍጫፊ፣ሴት ደፋሪና ዘራፊ ሰራዊት የሆነው #አማራ እንዳጠፋው ሁሉም #በክልሉ ማጥፋት አለበት።#አማራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aronyonas7563

    @aronyonas7563

    3 күн бұрын

    ኢ/ት ኪስህ ውስጥ ነች እንዴ ገምታ መሞትዋን 150 አመት ሆናት ተምታታባቹህ

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    2 күн бұрын

    ​​@@aronyonas7563ባንዳዎች የእንግሊዝን ጦር ከቀይ ባሕር እስከ መቅደላ ያመጡበትን ጊዜ ጀምረህ አስልተህ ነው?😮😮😮😮

  • @dejenweldemichael4289

    @dejenweldemichael4289

    2 күн бұрын

    ​@@yeshanewrede6520ሻብያ መሆኑ እንዴት ባነንሽ 😂📌

  • @ghirmaiabraham2274

    @ghirmaiabraham2274

    2 күн бұрын

    😊​@@aronyonas7563

  • @genetgetachew2150

    @genetgetachew2150

    2 күн бұрын

    ከመከላከያ ጎንነነ 😂

  • @abebakebede1270
    @abebakebede12702 күн бұрын

    ባርላማው ምን ሰው አለበትና ነው የሚጠይቅ ቢሆን ገና ድሮ ይጠይቅ ነበር ነፈዞች ናቸው።

  • @EsatuAmbaw
    @EsatuAmbaw2 күн бұрын

    አርሶአደር እና እንስሳት በመግደል ጀግንነትአያስብልም ፈጣሪ ይህን ጭካኔ አስወግድልን

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre3 күн бұрын

    Fano king 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aronyonas7563

    @aronyonas7563

    3 күн бұрын

    የተደበክባት ኢ/ት ገምታ ሞተእ 150 አመት ሆናት ስማያዊ ልብ ምን ለማለት ፈልገህ ነው አትኮርጁ

  • @gebmeb1193
    @gebmeb11933 күн бұрын

    ህወሓት King fo africa ❤❤❤❤

  • @DawaDawa-zz7vg

    @DawaDawa-zz7vg

    3 күн бұрын

    😜😜😜 🤔

  • @zefengorhawaria8526

    @zefengorhawaria8526

    3 күн бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @helenwoldeab2868

    @helenwoldeab2868

    3 күн бұрын

    Absolutely 💯

  • @atsion7214
    @atsion72143 күн бұрын

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fithanegesaraya
    @fithanegesaraya2 күн бұрын

    ኢትዮጵያ በህወሓት የፀመችው ክህደት ገና ፉዳዋ ታያለች።

  • @TheEthiolion
    @TheEthiolion3 күн бұрын

    How come no one is recording this heinous crime for the world to see?

  • @AbrishTeklay
    @AbrishTeklay3 күн бұрын

    Wow I like

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su3 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ኢትዬ ፎረም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre3 күн бұрын

    Fetari keinante gar yihun fanowoch ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zefengorhawaria8526
    @zefengorhawaria85263 күн бұрын

    ❤❤

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn3 күн бұрын

    ክረምት ሥይገባ የገደላችሁትን አማራ ቁጥር ሪፖርት እርጉ ሥለተባሉ ያገኙትን ነው ምጨፈጭፍት እማርው ጥንቃቄያድርግ መንገድ ይዝጋ ብልጥ ይህን

  • @user-rl5sm1cg8d
    @user-rl5sm1cg8d3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-iq1wy1fj4r
    @user-iq1wy1fj4r3 күн бұрын

    Shentam mekelakya,wond kehon fanon getemu fesam

  • @user-tb3yl4ht4q
    @user-tb3yl4ht4q3 күн бұрын

    Ethio forum ❤

  • @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU
    @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU2 күн бұрын

    Only stones or pieces of wood can be put one over another , but not human being. Those of you who dream to see that the Empire be united, you must believe in equality of citizens.

  • @user-bv8jt6ik8z
    @user-bv8jt6ik8z3 күн бұрын

    እሰይ እሰይ እሰይ የአዲስ አበባ ስዎች 27አመት ጨለማ የነበረባቹ የመለ እሪሳ ይውጣ ይቃጠል ያሉ ይበላቻው እሰይይይይይይይይ🤣💪💪💪💪

  • @Guest-me8ks

    @Guest-me8ks

    3 күн бұрын

    ወደፊትም ቢሆን የዚያ የጋንጩር ሬሳ ወጥቶ መቃጠሉ አይቀርም።

  • @user-bv8jt6ik8z

    @user-bv8jt6ik8z

    3 күн бұрын

    @@Guest-me8ks ምኞይ አይከለከልም ከሱ በፊት አብቹ ጨረሳቹ እንጂ 🤣🤣

  • @user-eg3mb7cb9c

    @user-eg3mb7cb9c

    3 күн бұрын

    ​@@Guest-me8ksየናትህ እምስ ይፈጭ animal

  • @user-eg3mb7cb9c

    @user-eg3mb7cb9c

    3 күн бұрын

    ርካሽ ነህ ቡሽቲ አንተም እየተጨህ ነው አንተ ፋንድያ ቆምጬ😊

  • @gerealem6089

    @gerealem6089

    2 күн бұрын

    የሚቃጠለዉ እማ የፋንድያዎች እንጂ

  • @SdHd-xr6lm
    @SdHd-xr6lm2 күн бұрын

    ❤❤❤❤🎉

  • @user-tb5dd4kf6q
    @user-tb5dd4kf6q3 күн бұрын

    ፋኖ ያቸንፋል

  • @helenwoldeab2868

    @helenwoldeab2868

    3 күн бұрын

    Never

  • @habibyoutube3671
    @habibyoutube36713 күн бұрын

    Well come 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo34472 күн бұрын

    ❤️❤️❤️❤️

  • @ToliKooo-o1p
    @ToliKooo-o1p2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ymardamedia
    @ymardamedia2 күн бұрын

    ብልፅግና አንድ ሀሙስ የቀረው የሙታን ስብስብ ነው!

  • @MedhinAbadi-qh3tl
    @MedhinAbadi-qh3tl2 күн бұрын

    ህሉም ኢትዮጵያዊ የሆነ ትግራይ አንድነታቸው ጅግንነታቸው ስራቸው ውቦታቸው ይውህነታቸው አማራራቸው እያላቹ በውሰጣቹ አትናገሩ በሸታ ነው በኮሜንት ፃፉ

  • @avielavi990
    @avielavi9903 күн бұрын

    Miss calculation of oromara and Amhara elite Ethiopian economy is 0️⃣0️⃣0️⃣Tigray will rise up from the ash 🍷🍾🏆💰thank you Ethio forum you are the best 👌 👍

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    2 күн бұрын

    Did you start exporting Beles! kkkkkkk?😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes62653 күн бұрын

    Tigrayen ena tegrawayen yeneka yelewem bereka .ethiopia game over

  • @asresbitew7105
    @asresbitew71052 күн бұрын

    የኢትዮጵያ አገራዊ የመንግሥት አሥተዳደራዊ መዋቅር የሚመራው በሲቭል መሆን እንዳለበት በሕገ መንግሥቱ ተጽፏል። ነገር ግን ከዚያ ባፈነገጠ መልኩ አንዳንድ ትላልቅ ሕዝባዊ ስብሰባዎች በመለዮ ለባሽ ወታደሮች መመራታቸው ሕገ ወጥ ነው።

  • @hope8216
    @hope82162 күн бұрын

    ድርድር ያሉት ፋኖን ለማዘናጋት ነበር: ፋኖ ጀግናው ግን አስቀድሞ የተንኮል ሀሳባቸውን አውቆ ውድቅ አደረጋቸው:: እግዚአብሄር ከፋኖ እና ከተገፋው ኢትዮጵያውያን ጋር ነው::

  • @asterstar330
    @asterstar3303 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yordifantahun
    @Yordifantahun3 күн бұрын

    Ethio forem❤❤❤❤❤❤

  • @Fitih1888
    @Fitih18883 күн бұрын

    ድርድር ለፖለቲከኞች እንጅ ለወታደሮች አይደለም።🔥

  • @user-xu5yh1ko1v

    @user-xu5yh1ko1v

    3 күн бұрын

    ፖለቲከኞች የሚደራደሩት የሚመሩትን አካል ወክለው መስሎኝ ደደብ

  • @solomondawit3306

    @solomondawit3306

    2 күн бұрын

    @@user-xu5yh1ko1v ደደብ ነህ የት አገር ነው መከላከያ የ ፓርቲ ተወካይ ሆኖ የሚደራደራው?

  • @seedyhussien959
    @seedyhussien9593 күн бұрын

    ❤❤❤❤ 0:35

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon73603 күн бұрын

    Ethio Forum ❤

  • @muluadamayenew6018
    @muluadamayenew60182 күн бұрын

    ካንድ ክ/ጦር በላይ ነው እየታገላችሁ ያላችሁ 🙏 በርቱልን 💪💪💪💪

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu13592 күн бұрын

    Tekekel. Na. Undeme. Selhm. Tigray. ❤️💛🍀🙏

  • @FitsumAbebe-c7o
    @FitsumAbebe-c7o2 күн бұрын

    የአማራ ህዝብ በአገቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ተነስ ተነስ ተነስ

  • @michaelt5773
    @michaelt57738 сағат бұрын

    እነ ለማኝ በየነ ግን የት ደረሱ 🤔

  • @user-qr3qh4nq1w
    @user-qr3qh4nq1w2 күн бұрын

    ወላጅ እና ወዳጅ ገዳይ መከላከያችን

  • @WubedleWorku
    @WubedleWorku3 күн бұрын

    እንደው እሄን ዱርዬ የሆነ ሰውዬ አንድ ሚለው ይጥፋ !

  • @HayatSadam
    @HayatSadam3 күн бұрын

    Braavoo broo

  • @Yesuf-ey3db
    @Yesuf-ey3db2 күн бұрын

    ምን ሊፈጠር

  • @Solmohammed-rw3fr
    @Solmohammed-rw3fr3 күн бұрын

    አይ እንጭጩ አብይ ምን ዓይነት ጀዝባ ነህ? After insulted him ትቆርጠዋለህ አላለም! I can't stop laughing😂

  • @user-xu5yh1ko1v

    @user-xu5yh1ko1v

    3 күн бұрын

    ፈጣሪን ሰውየው የመንደር ቦዘኔ ነው የአገር መሪ አደለም

  • @mza2884
    @mza28842 күн бұрын

    የሌለ ውጊያ አለ ብለህ ስትዘግብ ማፈር አለብህ፣ ውጊያ ሳይሆን ሽምጥ ተዋጊዎችን የማሳዳድ እርምጃ ነው።

  • @haymanotazemeraw2202
    @haymanotazemeraw22022 күн бұрын

    አይ ኢትዮጵያ !!! ፈጣሪ የረሳት ሀገር

  • @gixy2024
    @gixy20243 күн бұрын

    ክ: ምንሆነህ ነው እንዲሁ የምትሞተው: ወንድሞችህን ተቀላቀል

  • @user-iq1wy1fj4r
    @user-iq1wy1fj4r3 күн бұрын

    Death to oromuma,victory for fano

  • @EnanyeMaru
    @EnanyeMaru2 күн бұрын

    Yasazenal ye amhara nger

  • @helenwoldeab2868
    @helenwoldeab28683 күн бұрын

    Thanks Abey!!

  • @tgyegna5636

    @tgyegna5636

    3 күн бұрын

    Leba aby 😂😂😂😂

  • @tgyegna5636

    @tgyegna5636

    3 күн бұрын

    Leba aby 😂😂😂

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel69123 күн бұрын

    በዚህ እንጭጭ መመራት መረገም ነው 😢😢😢😢

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas32493 күн бұрын

    ይህ የሙታን ስብስብ ፖርላማ በሉ ለጭብጨባ እጃችሁን አሟሙቁ😐ምድረ ኮተት

  • @eyasujoshua349
    @eyasujoshua3492 күн бұрын

    የመንግሥት ሠራተኞች ከጥንት ከአማራ መንግሥታት ጀምሮ ተመሳሳዩን አድርገዋል፡፡ አዲስ ነገር አይደለም፡፡

  • @HaileFentabil
    @HaileFentabil2 күн бұрын

    ፋኖ የኢትዮጵያ መድህን ነው❤ Fano is our Insurance ድል ለአማራ ፋኖ😂 ፋኖ ያሸንፋል🎉 አማራ ከማሸነፍ ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም😮

Келесі