ግጥም እማዬ እእወድሻለሁ

Ойын-сауық

Пікірлер: 65

  • @rabiamohammed3648
    @rabiamohammed3648 Жыл бұрын

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለነ ሰአድየ ማሻአላህ በጣም አሪፍግጥም አላህ እድሜናጤናለናቶቻችነ አብሽሪ ቀጥይበት በጣም አሪፍ ቆየታንበረ

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰኣዲ እንኳን በሰላም መጣሽ ውድ ማሻአላህ ማሻአላህ አሪፍ ግጥም ነው 💝💛💚💚💛💜💝💓💓💝💛💛ለናቶች 😍😍💝💜💜💚💚💜

  • @yesuf_tube0024
    @yesuf_tube0024 Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እንደምን አለሽ እህት እንኳን ደና መጣሽ ዋው ማሻ አላህ ተባረከላህ 🥀😍👍👍👍🙏🙏ደስ የሚል ስራ ነው የሰራሽልን እናመሰግናለን ቀጥይበት

  • @emususu
    @emususu Жыл бұрын

    ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳንም ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ግዜ ነበር ያሰለፍነው በርችልን ከዚህም በላይ እንጠብቃለን ሰላምን ፍቅርን አድነትን መተሳሰብን ይሁንልን ለህዝባችን እምየ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሞን ይመልስልን

  • @aumrihamtub4415
    @aumrihamtub4415 Жыл бұрын

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ ሠአዲየ እኳን ሠላም መጣሽ ውደ ማሻአሏህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አብሽሪልኚ በርቺ ውዲ የሀገሬ ልጆች በያላቺሁበት አሏህ ይጠብቃቺሁ 🍓🍓🍓🍓

  • @sadamu
    @sadamu Жыл бұрын

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ መሻአላህ ደስ የሚል ግጥም ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @Sada395wolLoy

    @Sada395wolLoy

    Жыл бұрын

    አሚንየእኔዉደ

  • @atyub
    @atyub Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እንካን ደህና መጣሽ ውደ ሀሪፍቆይታነበር በርች አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን 🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🥀🥀

  • @user-dq5gz5oq7q
    @user-dq5gz5oq7q Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካሀቱ እንኳን ደህናመጣሽ አገራች ነን ሰላሙን ፍቅሩን ያምጣልን አሪፍቆይታነበር ቀጥይበትማማየ

  • @user-bg1mi9xi5m
    @user-bg1mi9xi5m Жыл бұрын

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለነሰአድየ አብሽሪቀጥይበት ቅመም አላህ እድሜናጤናለትሽ ተመኝሁ ማሻአላህ ቀጥይበት አብሽሪ መልካም እነተነ እንማራ

  • @wallaggaayoutube8795
    @wallaggaayoutube8795 Жыл бұрын

    Asalamalekuma warahamtulah wabarkatu selameshi Ebaza maashaallaaha Arifa gatam naw Shi Amata tenur Enat 🌹🌹🌹👏

  • @umhafizatube5463
    @umhafizatube5463 Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዉዴ እንኩዋንም ደህና መጣሺልኝ ደስ የሚል ቅቆይታ ነበር ባለሺበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር ፍትህ ለናት ሀገራቺን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MekedesYtub
    @MekedesYtub Жыл бұрын

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በርቺልኝ ለናታችን ስለገጠምሽልን እናመሰግናለን ቀጥይበት ጥሩ ጅማሬ ነው እናታችን ለዘላለም ኑሪልን

  • @-mekiyatube
    @-mekiyatube Жыл бұрын

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሺ ሰብ ላይክ

  • @user-cb8dm2mx8x
    @user-cb8dm2mx8x Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሳአዳየ ማሸአላ ደስየሚል ቆይታነበር ሰላም ለሀገረቺን እመኝአለሁ👍👍👍

  • @user-dl1uh2fo5g
    @user-dl1uh2fo5g Жыл бұрын

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለነ ሰአድየ ማሻአላህ ተባረካላህ

  • @SeadaTube
    @SeadaTube Жыл бұрын

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ሰአዲየ እንኮን ሰላም መጣሽልን ማሸአላ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርችልን ውዷ

  • @emuferahtube
    @emuferahtube Жыл бұрын

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም እህቴ ሠላምሽ ብዛት ይበል የኔ ውድ መሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ እና አረፍ ግዜ ነበር እናም ውድ አብሽሪልኝ

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 Жыл бұрын

    አሰላሙ አሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነሽ ውዴ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ማሚየ በጣምአሪፍ ቆይታነበር በርቺማሻአላህ

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube Жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነዉን ለሀገራችን ያብቃን ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @hayu-yaulji
    @hayu-yaulji Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እካን ሰላም መጣሺ ውደ ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ማሺ አላህ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን በሥዴት ያለነውንም ያላህ ሠላም አይለየን ደስ የሚል ቆይታ ነበረ

  • @yebabowa
    @yebabowa Жыл бұрын

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰአዳየ እንኳን ደህናመጣሽ ማሻአላህ የኔዋቅመም አላህይጨምርልሽ በጣምሀሪፍግጥምነው እድሜና ጤና ለሁላችንም እናቶች ይስጥልን ያረብ

  • @Sada395wolLoy

    @Sada395wolLoy

    Жыл бұрын

    የእኔዉ አሚን ያረብ

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 Жыл бұрын

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ሰአዳዬ እንኳን በደህና መጣሽ እህቴ እናት አንድ ሆና ለሰው አስቸገረች መናው እንደሌላው አራት አምስት በሆነች በርቺ

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለዉስ አህሌን ማሻ አላህ እኳንም በሰላም መጣሽ የነበረን ቆይታ በጣም ጥሩ ነበር ከዚህም በላይ ብዙ እጠብቃለን አላህ ይጠብቀን ባለንበት ሀገር ቤተሰብ ሁሉ ሰላም ይሁኑልን ያረብ

  • @sumeyamediah7963
    @sumeyamediah7963 Жыл бұрын

    አሰላሙአለየኩም አላህ ወራህመቱላሒወበረከትሁ ሰላምብያለሁ እንዴት ናቸው አደዋ እንዴት ነሽ ሰላም ብያለሁ ከልዑሉ ሰላምን በጣም ደስ የሚል ግጥም ነው ዕድሜና ጤና ለእናቶቻችን እናቶቻችንን ሰላም አድርግልን

  • @Sada395wolLoy

    @Sada395wolLoy

    Жыл бұрын

    አሚነ ያሠብ ዉደ

  • @Seada.Alitube
    @Seada.Alitube Жыл бұрын

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱህ አህለንእንኳንደህናመጣሺ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @tube-dg8th
    @tube-dg8th Жыл бұрын

    ዋአለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዴ በርች

  • @seadifamily
    @seadifamily Жыл бұрын

    ሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ሰአዲ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሀሪፍ ቆይታ ነበረን አላህ ሀገራችንንም ሰላም ያድረግልን ያረብ

  • @RadWogedieTube
    @RadWogedieTube Жыл бұрын

    አስላምአሊኩምእራህመቱላህወበርከቱ ስላም ስላምሽ ይብዛ ባለሽበት በጣም ሀርፍ ቆይታ ነው ስላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @hawahawatubehawahawatube7802
    @hawahawatubehawahawatube7802 Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ማሻላህ ተባረክአላህ የኔ ውድ እህት እካን ደህናመጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በርችልኝ የኔ ውድ እህት እካን ደህናመጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በርችልኝ

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g Жыл бұрын

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወስህለን ወመሀበን እንኳን በሠላም መጣሽ የኔ ቆንጆ ሁቢ የኔቅመም የኔ ፍቅር የኔ ውድ የኔ ጀግና ነሽ ለኔ እኔ መልካም ምርጥ ሰው እኔ ስስቴ ነሽ ለኔ ስላምሽ ብዛት ይበል በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ብርችልኝ የኔልዪ

  • @zed8412
    @zed8412 Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆቺ አህለን ሰአዲ ማሻአለህ አሪፍ ቆይታነበር

  • @abdiyoutube3795
    @abdiyoutube3795 Жыл бұрын

    አሰላም ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን እንዴት ነሽ የሀገሬ ልጅ ጀግና የኛ ልጅ አርፍ ነው በዚው የበለጠ ትልቅ ቦታ እንድትደርሺ ምኞቴ ነው ቀጥይበት የሰው ልጅ ከሰራን የማይለወጥበት ምክንያት የለም በርቺ እህታችን ጎበዝ

  • @hayutube8391
    @hayutube8391 Жыл бұрын

    አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እህለን እህት ማሻአላህ በጣም ድስ የሚል ቆይታ ነው ግጥሙም በጣም ድስ የሚል ነው ለእናት ይህም ሲያንሳት ነው እረጅም እድሜ ለእናንቶቻችን

  • @Sada395wolLoy

    @Sada395wolLoy

    Жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @youtube6485
    @youtube6485 Жыл бұрын

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላ ለናንተ ይሁን እህቴ በርቺ

  • @hm3674
    @hm3674 Жыл бұрын

    አረላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ መርሣየ ኦንደት ነሺ ውደ ባለሺበት ሠላምሻ ይብዛ

  • @ahmedethiopia1771
    @ahmedethiopia1771 Жыл бұрын

    አስላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ስላም ብያለሁ በያለንበት አላህ ስላም ያድርግልን ሀገራችንን ህዝባችንን ስላም ያድርገን በያለንበት ሀሪፍ ቆይታ ነው ብዙ እጠብቃለን ተያይዘን ወደፊት አላህ ቅን ልብ ይሥጠን ያርብ እናት ሀገራችን ስላሞን ይመልስልን ያርብ

  • @Enjibaratube
    @Enjibaratube Жыл бұрын

    አሰላም ዎአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም መልካም እድል ይመችሽ

  • @Alemz-tube
    @Alemz-tube Жыл бұрын

    ሰላም እኮን ሰላም መጣሺ አድነትን ፋቅርን መተሳሰብን መዋደድን አላህ ይፋቅን መልካም ነገር እምንሰራበት ያድርግልን አገራችን ሰላምትሁን

  • @zehabw-ali
    @zehabw-ali Жыл бұрын

    ,አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊሂ ወበረካቱ አህለን እህት እማየ ሂወቴ አላህ አፈያሺን ይመለሰለኚ

  • @senitube999
    @senitube999 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ እማ ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንም አገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያውርድልን አሜን ሰው አገር ያለነውም በሰላም ላገራችን ያብቃን ❤🇪🇹ሳዲዬ❤

  • @hm3674
    @hm3674 Жыл бұрын

    ሁል ጊዜም ሥለመየ ሣሥብ እንባየ ነው የሚመጣው እማየ ናፍቃኛለች አላህ በሠላም ያገናኘን

  • @mersa12
    @mersa12 Жыл бұрын

    አሠለማልኩምወረህመቱሊላህ ወበረከቱ እንኮንሰላም መጣሺ ሰአዳየ☕️☕️🎂🍩🍩💐

  • @Habesha-fx4gt
    @Habesha-fx4gt Жыл бұрын

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካትሁ እህለን እካንደህና መጣሺ ሠላምሺ ይብዛልኝ ደስየሚል ጊዜ ነበርሰኢዲየ በጣምየሚያር ግጢምነው አርጂሜ እድሜ ከጤናጋ እናቴ🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እንደት ነሽ እናቴ አንች የኔ ደስታ ሠላምታየ ይድረስ ባለሽበት ቦታ አሏህ ይጠብቅሽ የዐለሙ ጌታ ምን ብየ ልናገር ምን አቅምስ አለኝ ለፍተሽ አሳድገሽ ትቸሻለሁኝ ታምሜ አስጨንቄሽ ስከፋም አዝነሽ እዚህ ደረስኩና እኔ ግን ተዉኩሽ እንደሠዉ ያልሆነዉ ኻሊቁ ረበና መቸም አይተዉሽም እሡ አዛኝ ነዉና ላግኝሽ ስመልስ በሠላም በጤና አንቺን ካላገኘሁ ተስፋም የለኝና አይንሽን እንዳየዉ ያግዘኝ ጌታየ አንች ዉድ እናቴ ያአሏህ ስጦታየ እመየ እናቴ እንደዉ ምንትይ ይሆን ለፍቸ አሳድጌ ተወችኝ ትይ ይሆን ነዉስ እደፊቱ ታስቢልኝ ይሆን ለነገሩ መች ትፈልጊና አንች ከኔ ዉለታ ለኔ ታስቢያለሽ አሁንም ጧት ማታ መች ይገባሽ ነበር ላንች ይሄ ሁኔታ ራስ ወዳድ ሁኜ አጣሁ ላንቺ ደንታ አመት እየቆየሁ ስደዉልልሽ አንቺ እኔን ሠዉ ብለሽታናግሬለሽ ደሞ ትጣሬለሽ ገንዘቤ ብለሽ እኔ ምን ገንዘብ ነኝ እየከዳሁሽ ያንቺ ልብ ይገርማል ሁሌ አዛኝነቱ አይለዋወጥም በማታ በጧቱ አሏህ ይጠብቅሽ ይሄንኑ አይቶ እሡ አይደለም እና እንደኔ አይነቲቱ

  • @user-hj7sg1io8f
    @user-hj7sg1io8f Жыл бұрын

    ሠላ ም ሠ ላ ም ለሁላችን በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሉ ወድ የሀገራ ልጂች አላህ ይጨምርልሺ ወደ እናት ለምን ትሙት አደሌላሠዉ ተደረቷ ወተት ከጂማር ያለዉ ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይሥጥልን ያረብ

  • @user-kp1no6zn1w
    @user-kp1no6zn1w Жыл бұрын

    አሠላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምእህታችንእኳን በሰላም መጣሺ ሠላም ለገራችን ሰላምለህዝባችን💜💜❤❤👋👋👋👋

  • @zuzuti-guraga-tube
    @zuzuti-guraga-tube Жыл бұрын

    አሰላምዋለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ እንዴት ነሽ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ

  • @h1289SaedaSaikora
    @h1289SaedaSaikora Жыл бұрын

    አሰለሙ አለኩሙ ወረሀመቱለህ ወበረከቱህ#ጊጥም ለነት ኢህት ወዱሙች በየለችበት የለምደርች ከነት አይለይ ብየለዉ አርፍ ቅየተ ነበር አለህ ሀጋረችን ሰለም የርጊልን አምንንን ለሰበችበህት አለመጣን ክር አብሽር የልፈል

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Жыл бұрын

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ሰላም ፍቅር አድነት ለኢቶጲያ የኔ ውድ እህት ውካንመጣሽልኝ 💚

  • @youtube6485
    @youtube6485 Жыл бұрын

    ላይክ ሰብ

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g Жыл бұрын

    እውነት ነው ምወድሽ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @ferdose
    @ferdose Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሻአላህ ገጥም ትችያለሸ ማለትነዉ

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰአዲየ እህቴ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተዛዘን መተሳሰብ መረዳዳትን ይስጥልን ሰላሙን ይመልስልን ሀገራችንን

  • @-rahmaaseftube6126
    @-rahmaaseftube6126 Жыл бұрын

    አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን እህትበርቺልኛ ቀጣይሠላም ፍቅር አንድነት ለምየ ሀገራቺን ኢቶቢያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ውድ እህት ወንድሞቸ በያላቺሁበት የአላህ ሠላምታ እደ ምድር አሸዋ እደ ሠማይ ከዋክብት ሠላማቺሁ ብዝዝት ይበልልኚ

  • @kenanmedia1
    @kenanmedia1 Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመተላሂወበረካቱ ሰላም ፍቅር ላገራችን ይሁን

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf Жыл бұрын

    አሠላምአለይኩምወራሕመቱላሒወበረካቱሥለእነት ተገጥሞምተገጥሞ አያልቅም ምንተገጥሞላት ለሣ ይሆነል።

  • @melihashelmotube4100
    @melihashelmotube4100 Жыл бұрын

    ሰላም ለናተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቤተሰቦች እኳን መጣችሁልን ውድየሀገሪ ልጆች ሁላችሁንም ሰላም ሰላም ብያችሗለሁ ውድ የተወደዳችው የዚህ ቤት ታዳሚያኖች እኳን ሰላም መጣችሁልን እሲ ሁላችንም በመልካም እንረዳዳ እንተባበር ሁላችንም ባድ ክድ ተባብረን ከሰራን እንለወጣለን እህት ወድሞቸ በርቱልኝ እንበርታ ሁላችንም እንተጋገዝ እላችሗለሁ ቤተሰቦች

  • @emutube818
    @emutube818 Жыл бұрын

    አህለን ሰአዲ

  • @Zehara361
    @Zehara361 Жыл бұрын

    ስላምአለይኩም

  • @sabolatubesabolatube
    @sabolatubesabolatube Жыл бұрын

    አስለምአለይክምውረምትለይውብረክቱህ አህሊንውስሊን ውድ እህትስአደዬእደትነሽልኝብርችአርፍግጥመነውውድለናቶችችንአለህእደምእስጥቹውንየኑረለንያረብ

  • @Mekiwegdi
    @Mekiwegdi Жыл бұрын

    አሠላማሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱእንኳንደህናመጣሽአሪፋቆይታነበረንበርች

  • @HayatOmer
    @HayatOmer Жыл бұрын

    አሠላምወአሊኩምወራህመቱሏህወበረከትሁአህለንሠአድየበርችውደበጣምደስይላል

Келесі