ጥብቅና እና አኢኮኖሚ - ኢትዮጲያዊ Law Firm - With Mehrteab Leul - S06 EP 58

ሰላም እንዴት ቆያችሁን የመሪ ፓድካስት ተከታታዮች : ዛሬ በኢትዮጵያ ትልቁ የህግ ፈርም የሆነውን MLA ማኔጂንግ ፓርትነር አቶ ምረትአብን ይዘንላችሁ ስንቀርብ በታላቅ ደስታ ነው።
MLA ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ እንደ ሸራተን : ሂልተን : ኮካኮላ የመሳሰሉ ትልልቅ የአለም አቀፍ የንግድ ድርጅቶችን በሀገራችን የንግድ ህግጋት ዙርያ የማማከር አገልግሎትን የሚሰጥ ሲሆን። በ ሀገራችን ያልተለመደው ነገር ግን በውጭ ሀገራት ለሚገኙ 90 % የህግ ጠበቆ ስራቸው የሆነው ንግድ ተቋማትን በህግ ዙርያ የማማከር ስራ ። ንግድን ለሚከውኑ አካላት : ያለውን ፋይዳ በጥልቀት የተመለከትንበትን የመሪ ክፍል እነሆኝ ብለናል ።
Mehrteab and Getu Advocates LLP, or MLA for short, is not just a law office; it's a cornerstone of legal expertise in Ethiopia, guiding and representing clients across a broad spectrum of legal matters related to business and investment in the country.
Join us in this engaging episode as Mehrteab Leul shares his profound insights into the legal landscape, offering valuable perspectives for businesses and aspiring legal professionals alike. Whether you're an entrepreneur, a legal enthusiast, or simply eager to explore the dynamic intersection of law and business, this episode promises to be an enlightening journey.
0:00- intro
2:11 - who is Mihretab
11:31 - Law Firms
24:35- Too many litigation lawyers
30:32 - Challenges in legal companies
35:21 - When does business need lawyers ?
40:19- Popular Cases in busi. in Eth.
44:45 - Scope of work
47:40 - Common mistakes
56:42 - Inhouse vs external legal advisors
1:00:12- Being a member of Global network
1:03:13- Challenges in eth. legal system
1:21:05 - Advice for new lawyers
1:28:37 - Partnership
1:33:30- Recruitment & Talent management
1:38:48 - Delegation
1:46:07- Managing Finance
1:48:50 - Fee structure
1:56:21 - Updating self
1:59:58 - Routine
2:02:30- Handling departures
2:06:55 - delegating w/o disappointing client
2:16:52 - one wisdom
Social Links
t.me/MERI_PODCAST
/ meri_podcast
/ meripodcast
/ @meripodcast
/ meripodcast
/ meriethiopian
Copyright Notice for Meri Podcast:
All rights reserved.
The content featured in this podcast is protected by copyright laws. Unauthorized reproduction, distribution, or modification of any portion of this podcast is strictly prohibited.
For permission to use our content, please contact us at meripodcastet@gmail.com
Thank you for respecting our copyright.

Пікірлер: 79

  • @dilwesenkebede6581
    @dilwesenkebede65813 ай бұрын

    Thank you so much, Mr Mihretab.

  • @keyandkeyminwuyelet1906
    @keyandkeyminwuyelet190610 ай бұрын

    መሪዎች የምታቀርቧቸው እንግዳዎች፤ ያላቸው የተለያየ የሕይወት ልምድና እውቀት፤ ያለፏቸው ችግሮችን የሚያቀርቡበት መንገድ ...... አስተማሪና ብዙ የቀሰምንበት ነው። አንድ ነገር ብቻ ለማለት፤ የምታቀርቧቸው እንግዶች የኢትዩጵያዊን ስነልቦና የሚገነቡና ከአገር ሳይመጣና ውጪ አገር ሳይኬድም መለወጥ የሚቻልበትን ነገር የሚያሳዩትን በብዛት ብትቀላቅሉ እላለው። አገር ለመለወጥ መጀመሪያ ከአገር መውጣትን አማራጭ ላለማድረግ ነው።

  • @gdssghhfff507
    @gdssghhfff50722 күн бұрын

    መሪዎች እያደረጋችሁት ያለው ነገር እጅግ በጣም መልካም ነው ። በርቱ !! አሁን ያቀረባችሁት የሕግ ባለሙያ እየሰጡን ያለው ሙያዊ ማብራሪያ ጥሩ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ነው ። ሆኖም ግን በ40ኛው ደቂቃ አካባቢ ለቀረበላቸው ጥያቄ ስለ start up ሲመልሱ start up ን ለማበረታታት የለ ክፍያ አማክረው በኋላ አንተ ውጤታማ ስትሆን ታስብልኛለህ ወይም ደግሞ በ0 .01 % እንኳ ቢሆን ታስብልኛለህ ብል የሚያስብ አለ ብዬ አላምንም ። በዚህ አጋጣሚ

  • @aklilualemu
    @aklilualemu11 ай бұрын

    የሶስተኛ አመት የህግ ተማሪ ነኝ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በጣም ወሳኝ የሆኑ ነጥቦችን አግኝቻለሁ። በጣም አመሠግናለሁ።

  • @semirrmehamed2423

    @semirrmehamed2423

    9 ай бұрын

    I am mekelle University 3rd year law student too.

  • @haymiephrem
    @haymiephrem5 ай бұрын

    በጣም ምርጥ podcast. Very informative, educating Thankyou 🙏🙏

  • @aymoonnah4913
    @aymoonnah491311 ай бұрын

    I love how you guys let your guests talk as much as they want ❤

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    11 ай бұрын

    Yes! ❤

  • @AishaTesfa

    @AishaTesfa

    8 ай бұрын

    Good point 😃

  • @digital-u2j
    @digital-u2j8 ай бұрын

    For your performance of vidio and for your cannel Title 👍

  • @yeshiwasanley7731
    @yeshiwasanley773111 ай бұрын

    As per the report of ministry of justice The First Law Firm in Ethiopia is Habesha Legal Advocates LLP and consider this on your caption if not the issue of the first Rapper will also appear here lol.

  • @bettyyy38
    @bettyyy3811 ай бұрын

    Loved every minute of this podcast. Mehrteab's humility and deep knowledge is incredibly inspiring. I know most of the big law firms he mentioned in London, where I am studying. Like he said, we have got a long way to go! Found his tips to be very helpful. Thank you Meri, keep up the good work!🤍.

  • @eyormak
    @eyormak11 ай бұрын

    Thank you Meri's We learn a lot

  • @user-db5jx1wz9t
    @user-db5jx1wz9t11 ай бұрын

    the right person for this podcast

  • @ayansaseyoum353
    @ayansaseyoum35311 ай бұрын

    Great podcast.Thanks!

  • @mikidesta6066
    @mikidesta60666 ай бұрын

    I really enjoyed this episode i learn so much thank you guys

  • @robeltsegaye3969
    @robeltsegaye396911 ай бұрын

    Insightful. Well done.

  • @visiteth251
    @visiteth25111 ай бұрын

    Great job as usual team!!!

  • @FIRAOLBEDADA
    @FIRAOLBEDADA10 ай бұрын

    Great podcast. It helps me for feature life decisions. Thanks!

  • @teshometefera8899
    @teshometefera889911 ай бұрын

    You have the capacity more than this.very great person.

  • @dawitm.bekele3607
    @dawitm.bekele360711 ай бұрын

    Very Nice.

  • @user-yn6xq9qb2p
    @user-yn6xq9qb2p11 ай бұрын

    ልክ ነህ በአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ ያለው ፖስት ግራጁዌት ኮንስትቲ ዮሽን߹ሂዮማን ራይት ወይም ዓለም አቀፍ ህግ ነው ፡፤ለውጥ ያስፈልገናል ፡፡ለምን ዮኒቨርስቲውን አታማክሩትም ፡፡

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    11 ай бұрын

    👍

  • @MekdesWudu-qc5fx

    @MekdesWudu-qc5fx

    8 ай бұрын

    Ere business law yesetalu

  • @yibelghebre6265
    @yibelghebre62659 ай бұрын

    ምንድን ነው ሚያወራው ይህ ሰው። ይህ እውቀት ስለሌለ ነው የሚሆነው እየሆነ ያለው? ያአላህ !!!

  • @sadikalmizan8536
    @sadikalmizan853611 ай бұрын

    በሃገራችን በወንጀል ድርጊቶች የሚኖር ወይም ብዙ ሰዎች የማይቀበሉት የአኗኗር ዘይቤ ያለው ከትንሽ ተነስቶ የሚያሰራ ህግ ስለሌለ ነው

  • @ferehiwotshanka8087
    @ferehiwotshanka808711 ай бұрын

    Welcome back great people ❤

  • @yonaseyasu8117
    @yonaseyasu811711 ай бұрын

    Adugna ye evangadi tech ceo yikreb please

  • @girmadereje7739
    @girmadereje773911 ай бұрын

    #wow_meri_❤❤❤

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    11 ай бұрын

    ዛሪ ላይ እንግሊዘኛ ኢንተርናሽናል የዓለም ቋንቋ ነው❗ ዓለም ደሞ መንደር ሆኗል. እስከመቼ ነው እንግሊዘኛ በተወራ ቁጥር እዬዬ የምንለው❗ከቻልክ ተማርም አስተምርም❗ጉድለት ብቻ ማየትና መቁጠር አመስጋኝ አለመሆን መልካም አይደለም❗

  • @amirmahamed4605
    @amirmahamed46059 ай бұрын

    Good, I appreciate your word on interest in supporting start-up. I am on the process to start using the IP from your IP team As you said, the issue is not all about payment !!!

  • @bereketbere4443
    @bereketbere444311 ай бұрын

    ሁለተኛ ተመልካች ሁለተኛ ኮማች

  • @user-py5jm2wh3t
    @user-py5jm2wh3t10 ай бұрын

    This episode is fantastic.Please have an audit firm and an accounting firm as your upcoming podcast guests.thank you

  • @ephraimmillion547
    @ephraimmillion54710 ай бұрын

    clap clap clap

  • @nibretkidane2848
    @nibretkidane284811 ай бұрын

    Pls make a podcast with popular doctors

  • @saramohammed8288
    @saramohammed828811 ай бұрын

    Yekeber antiu malet atawukum belemede tiru newu

  • @gdssghhfff507
    @gdssghhfff50722 күн бұрын

    በዚህ አጋጣሚ በግሌ የደረሰብኝን ገጠመኝ ልንገራችሁ የቢዝነስ ነገር አጋጥሞኝ አንድን የሕግ ባለሙያ ሳማክረው ብሎ የመለሰልኝ የአብዛኞች የሕግ ባለሙያዎች ባሕርይ ነው የሚል እምነት አለኝ ብሎ የመለሰልኝም " የአንተ process የእኔ ግብ ስለሆነ ውጤታማ ሁን አትሁን የራስህ ጉዳይ ነው ፤ ለእኔ ለእያንዳንዷ እንቅስቃሴ ትከፍለኛለህ ብሎ ነው ተስፋ ያስቆረጠኝ ።

  • @gdssghhfff507
    @gdssghhfff50722 күн бұрын

    ስለዚህ አብዛኞቾ ከ90% በላይ money mind ናቸውና በግንባር ቀደምትነት እንኳ ባይሆን በተጓዳኝ ከሌላው የሕብረተሰብ ክፍል ባልተናነሰ ቢቻል በተሻለ out side the box ማሰብ አለባቸው የሕግ ባሙያዎች ።

  • @samuel_yohannes
    @samuel_yohannes10 ай бұрын

    But the issue that pay back in form of equity ought have to be more expensive than the usually settled payments to the law firm is still pushing away some startups seeking legal help.

  • @adonayforsido5718
    @adonayforsido571810 ай бұрын

    ይህንን ሰውዬ በእኛ ቋንቋ ሳይሆን በነጮቹ ቋንቋ ቃለመጠይቅ ብታደርጉለት መልካም ነበር ተጨንቆ ሊሞት እኮ ነበር:: የእውቀት ጣራው እንትነኛ ማውራት እኮ አይደለም

  • @Chochialemu
    @Chochialemu9 ай бұрын

    The statement is true if he said Horn of Africa(140 million). East Africa is home to 537 million people. There are Zimbabwe Tanzania and many other.

  • @ethioaddisdecorllc4220
    @ethioaddisdecorllc42209 ай бұрын

    አገልግሎታቸዉን ለማግኘት ስልካቸዉን ለምን አታስቀምጡም??

  • @bgeegz1053
    @bgeegz10539 ай бұрын

    Is this explanation to English speaking people or Ethiopian

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay985610 ай бұрын

    ወገኖች ኩረጃው ጥሩ ሆኖ እያለ ምንጭ ግን መጠቀስ አለበት:: ጥያቄ ለቀጣይ እንግዳ ማስቀመጥ ከ CEO podcasts የተወሰደ መሆኑ ግልፅ ቢደረግ::

  • @MekdesWudu-qc5fx

    @MekdesWudu-qc5fx

    8 ай бұрын

    Yemen kureja nw metaweraw

  • @imperialcloset1888
    @imperialcloset188811 ай бұрын

    first view first comment

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica500811 ай бұрын

    ጥብቅና በሙያው አካባቢ ያለን ሰዎች እናውቀዋለን ። ከስሙ ውጭ ከቤት አከራይና አሻሻጭ- ከመሬት ደላላሎች ጋር ተመሣሣይ የሥራ ሥነ ምግባር ይከተላሉ። የምህረት አብ Law firms አይመለከትም ።

  • @Hodebaba
    @Hodebaba11 ай бұрын

    It is a great service, QuestionL Do you provide language training for your lawyers, so they speak Amharic language without mixing English?

  • @na7hanw

    @na7hanw

    11 ай бұрын

    😅

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    11 ай бұрын

    ዛሪ ላይ እንግሊዘኛ ኢንተርናሽናል የዓለም ቋንቋ ነው❗ ዓለም ደሞ መንደር ሆኗል. ለምን አንተ አንድ እርምጃ ራመድ ብለህ እንግሊዘኛ አታስተምርም❗ መቼም ቋንቋ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም❗እኔ እንግሊዘኛ በማወቄ ተጠቅሚያለሁ እንጂ አልተጎዳሁም❗ እስከመቼ እንግሊዘኛ በተወራ ቁጥር እዬዬ እንላለን❗

  • @Worldvax

    @Worldvax

    11 ай бұрын

    @@mordecai4675you’re drifting wrong way my friend. He asked cos the legal working language is Amharic.

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    11 ай бұрын

    አትሸወድ አባቴ ይሄ እኮ ሰንበት ት/ቤ አይደለም 😂 ዳዊት ብቻ ነው በአማርኛ የሚደገምልህ❗ሌላውን እርሳው❗

  • @been0000
    @been000011 ай бұрын

    እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ🙄

  • @user-ou7ov8js1s
    @user-ou7ov8js1s10 ай бұрын

    Attorney service is not business

  • @encounterjourney8882
    @encounterjourney888211 ай бұрын

    Wow

  • @ethioaddisdecorllc4220
    @ethioaddisdecorllc42209 ай бұрын

    ፗየምኖረዉ ሰሜን አሜሪካን ነዉ ግን ኢትዮጽያዉስጥ ብዙ ሰዉ ለቢዝነስ ገብቶ ከስሮ ይመጣል ለምን? ጥናት ቢደረግበት

  • @AishaTesfa

    @AishaTesfa

    8 ай бұрын

    Good question

  • @mordecai4675
    @mordecai467511 ай бұрын

    👉 ድኩማኑ ህወሓት ወያኔ በሱ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ law firm የሚባል ነገር በፍጹም እንዲቋቋም አይፈቅድም ነበር thank God they're gone❗

  • @introductiontoprogrammingw7697
    @introductiontoprogrammingw769711 ай бұрын

    be premium early guys

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu971611 ай бұрын

    Hello meri podcast i have seen your video about detox on other channel please invite dr.michael shawul he will brief the society about detox.

  • @mskrh640
    @mskrh64011 ай бұрын

    ውይይቱ እውቀትን የሚያስጨብጥ ግሩም ሆኖ ሳለ ፤ እንግዳችሁ ሲናገር ግን ወይ በእንግሊዘኛ ብቻ ካልሆነም መሰናዶው እየቀረበ ባለበት በአማርኛ ብቻ ቢያወራ ጥሩ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። እንግዳችሁ የሚያጋራው የስራ ልምድ ለአማርኛ ተናጋሪም ለእንግሊዘኛ ተናጋሪም ሳይሆን መሃል ላይ ባክኖ ቀረ።

  • @gadi6563

    @gadi6563

    11 ай бұрын

    ይህ ቃለ መጠይቅ ሊገባው የሚችለው ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የጨረሱ ቢሆኑ ይመረጣል። እንግሊዘኞው ቢከብደው እንኳን ትርጉሙን ለማግኘት መንገዶቹ አይጠፉትም፤ አለበለዚያ የህግ ቋንቋዎች የአማርኛዎቹም ሊከብዷችሁ ይችላሉ *ለምሳሌ በተለይ የኛ አገር የተማረው ሀይል ያልተማረውን የማይመጥን ውይይትእናድርግ ብለው ጠርተው በአብዛኛው ተጣልተው የሚለያዩት ወይም በአፍ መፍቻ ቋንቋ መፍቻ እየነገረው፤ ምንድነው የሚያወራው ብለው ችግራቸውን የተናጋሪው ስህተት እንደሆነ ለማሳየት የሚሞክሩት...! የራስን ችግር በሌላ ሰው ማሳበብ አለማወቅና ስህተት ነው፤ሊያስቀጣም ይችላል!!!

  • @babylon6078
    @babylon607811 ай бұрын

    ቆይ ግን ለምንድነው ፕሮግራሙ በአማርኛ አየተካሄደ አነሱ አንግሊዘኛ በየ ሰከንዱ የሚቀላቅሉት አሀ ሙሁር ለመባል ለካ መቀላቀል ግድ ነው ሃሃሃሃሃሃ አይ የሀበሻ ሙሁራን ታስቁኛላቹኮ አስኪ መጀመርያ ትንሽ ለማሰብ ሞክሩ ሰማንያ ፐርሰንቱ ትምህት ያልተማረ ህብረተስብ ፊት ተገትረህ አንግሊዘኛ ስለቀላቀልክ ሊቅ ምናምን አንድትባሉ ከሆነ አርሱት ምክንያቱም ምኑም ስለማይገባው አድማጩ አጥፍቶት ወደ ሌላ ቻነል ነው የሚዞረው ስለዚ ወይ በንግሊዘኛ ብቻ አድርጉት ውይንም በቁዋንቁዋቹ አውሩ ጉራ ብቻ አለ ዘፋኙ ።

  • @gadi6563

    @gadi6563

    11 ай бұрын

    ከዚህ በፊት እንደነአንተ አይነት አወኩ አወኩ ባይ ሴትዬ በተገዛ ዲግሪ immigration ውስጥ የቢሮ ሀላፊ ሆና የተጎለተች፤ ባለጉዳዩ ችግሩን እንግሊዘኛ ደብለቅ እያደረገ ሲያስረዳት እንግሊዘኛህን እንኳን ተወው ስትለው ... የተማርሽ መስሎኝ ነው አላት ይባላል። እናም ይህ ቃለ መጠይቅ ሊገባው የሚችለው ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የጨረሱ ቢሆኑ ይመረጣል። እንግሊዘኞው ቢከብደው እንኳን ትርጉሙን ለማግኘት መንገዶቹ አይጠፉትም፤ አለበለዚያ የህግ ቋንቋዎች የአማርኛዎቹም ሊከብደው ይችላል። *ለምሳሌ በተለይ የኛ አገር የተማረው ሀይል ያልተማረውን የማይመጥን ውይይትእናድርግ ብለው ጠርተው በአብዛኛው ተጣልተው የሚለያዩት። ወይም በአፍ መፍቻ ቋንቋ እያስረደው ( እየነገረው)፤ ምንድነው የሚያወራው ብሎ ችግሩን የተናጋሪው ስህተት እንደሆነ ለማሳየት የሚሞክረው...! ይህ ቃለምልልስ ለእናንተ አይነቶቹ እንደማይመጥናችሁ ለመረዳት ከባድ አይደለም ለማንኛውም የራስን ችግር በሌላ ሰው ማሳበብ አለማወቅና ስህተት ነው፤ከገባህ ሊያስቀጣም ይችላል! (የሰውን ስም አላግባብ ማጥፋት) ልቦና ይስጣችሁ...!

  • @user-sj2gb6pf7e
    @user-sj2gb6pf7e9 ай бұрын

    You talking law! And yet you are mixing english words when you are talking in Amharic. Go and study proper speech if there is. In your own sence i think this knowledge the next generation will not learn any thing.

  • @ashtesera6949
    @ashtesera694911 ай бұрын

    Launching stock markets before the good business practice and ground work is not a good idea. Is like...gariwe me feresu kedeme .

  • @ashtesera6949
    @ashtesera694911 ай бұрын

    As a business adviser, how can speak in English or use English phrases/terms for Amharic/Ethiopian language? Betame...yegeremale. Really sad society.

  • @kidstdemesachew3453

    @kidstdemesachew3453

    7 ай бұрын

    There are many factors. 1 - The higher education system is English hence the terminologies are in English. Words especially in Law are very sensitive and misinterpretation will be misguiding and will cost a lot. 2 - The clients are foreign firms. As he has mentioned the concept of getting a lawyer in Ethiopia ( local firms ) is mostly when there’s a problem. Most of all, this is not the type of place you enforce Amharic.

  • @ashtesera6949
    @ashtesera694911 ай бұрын

    Don't appreciate too much with London/uk law and Economy development. London created and run private business practice for over 2000 yrs ago. It takes time to develop capitalist economic system.Ethiopia is an infant economy to uk economy level. And also Western don't like African Economy. If Africa Economy growing, where else western do sale their products and services?

  • @kidstdemesachew3453

    @kidstdemesachew3453

    7 ай бұрын

    Okay. Whose law infrastructure do you suggest Ethiopia can learn from?

  • @aklilualemu
    @aklilualemu11 ай бұрын

    የሶስተኛ አመት የህግ ተማሪ ነኝ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በጣም ወሳኝ የሆኑ ነጥቦችን አግኝቻለሁ። በጣም አመሠግናለሁ።

Келесі