''ፊቴን የማላሳየው የፈጣሪን በረከት እንዳላጣ ነው'' በጎ አድራጊው ወጣት ''ባለአደራው'' ማነው??… /በ20-30/

Ойын-сауық

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 319

  • @ami12220
    @ami122203 ай бұрын

    እስኪ የባለ አደራዉ አድናቂ የሆናቹ👍አሳዩኝ ወንድማችን እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ🙏😘😘😘

  • @workineshadugna

    @workineshadugna

    3 ай бұрын

    Amen Amen

  • @abenettadesse228

    @abenettadesse228

    3 ай бұрын

    ስራውን ይስራ።አድናቆቱ ይደርሳል፤እንዳይታበይ ።

  • @PopoPopo-zq8uk

    @PopoPopo-zq8uk

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @WonderPlanet880

    @WonderPlanet880

    Ай бұрын

    🎉tri tri to the

  • @user-ok9io3nk4o
    @user-ok9io3nk4o3 ай бұрын

    የባላደራውና የመልክተኛው ደጋፊና አድናቂወች በላይክ አሣዩኝ ስወዳቸው❤ ምርጥ ኢትዮጵያውያን 🥰❤️

  • @asnakeyimer5742

    @asnakeyimer5742

    3 ай бұрын

    የምን ላይክ ብቻ ሰቭ አድርጌያለሁ

  • @user-ok9io3nk4o

    @user-ok9io3nk4o

    3 ай бұрын

    ​@@asnakeyimer5742🥰🌹❤️

  • @hanaamtate9040

    @hanaamtate9040

    3 ай бұрын

    ​@@asnakeyimer5742a22sq ss

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi3 ай бұрын

    ባለ አደራው እና መልክተኛው በጣም ጎበዝ ለንፁሀን የቆሙ ጀግና ወንድሞቻችን ናቸው ባለ አደራውን እና መልክተኛውን የሚወዱ ሰወች እስኩ ላይክ አድርጋቹህ ፍቅራቹህን ግለፁላቸው

  • @user-kj7oe2td1m
    @user-kj7oe2td1m3 ай бұрын

    እረ ወንድማችንን እንደኔ በፍቅር የሚወደው ኦፍፍፍፍ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ያሳካልህ እስኪ መልካም ምኞታችሁን ግለፁለት የመዳም ቅመሞች 👍👍👈 ❣️❣️❣️❣️

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_3 ай бұрын

    ባላ አደራው _መልክተኛው _ ማስተር አብነት የወጣቱ ምርጥ አስተማሪ ናቼው አላህ ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ ሚድያን ለመልካምነት መጠቀም ለካስ ጥቅም አለው

  • @user-nj1dz9bf9o
    @user-nj1dz9bf9o3 ай бұрын

    የባላደራው አድናቂወች ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታ ይስጣችሁ

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j3 ай бұрын

    ኢቶጺያ ዉስጥ በጣም የምወዳቸዉ በጎ አድራጊዎች የማቃቸዉ ለኔ 1 ማስተር አብነት 2 መልክተኛዉ 3 ባለ አደራዉ ላይክ አድርጉ👍👍👍

  • @aaa-ih3rc

    @aaa-ih3rc

    3 ай бұрын

    መልዕክተኛውና ባላደራው አንዲ ሠው አደል እንዴ

  • @user-xu9yo2el5z

    @user-xu9yo2el5z

    3 ай бұрын

    ​@@aaa-ih3rcአደሉም

  • @user-bk1cm9xi7j

    @user-bk1cm9xi7j

    3 ай бұрын

    @@aaa-ih3rc አደሉም

  • @allqua7050
    @allqua70503 ай бұрын

    ማነው እንደኔ ባላደራውን እሚወድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @edenmekonen3052
    @edenmekonen30523 ай бұрын

    ባላደራው በጣም ነው ምወድህ በጣም ነው ማከብርህ በዚህ ስራህ ትልቅ ማእከል ከፍተህ ለማየት ምኞቴ ነው🙏

  • @user-mr3lb7xl7g
    @user-mr3lb7xl7g3 ай бұрын

    ያረቢ ማንነቴን ለሰዉ ሳልነገር ጥሩ የበጎ ስራወችን እምሰራ አድርገኝ ሳልሰራም እዳልሞት😢😢 አድናቂህ ነኝ ብሮ❤❤

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t3 ай бұрын

    እውነትም ባላደራ ነህ ቀጣይ መልክተኛውንም አቅርቡልን ❤

  • @user-sm9sd3iq2l

    @user-sm9sd3iq2l

    3 ай бұрын

    Betkkl❤❤❤

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c3 ай бұрын

    ለደሀ የሚሰጥ ለእ/ር ያበድራል ይላል ቃሉ ይላል ተባረኩ ❤❤❤

  • @emebethaile2477
    @emebethaile24773 ай бұрын

    ባላደራው ወንድማችን የእውነት ባላደራ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰቶ ያሳብህን ያሳካልህ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede58483 ай бұрын

    ኢቢኤሶች ይህን ጀግና ስላቀረባችሁ ትልቅ አክብሮት አለኝ በለአደራው በርታ አንተም ከአንተም ጀርባ ሆነው አድርስ የሚሉህ ሁሉ የብዙዎችን እንባ አብሳችኋልና ቀሪ ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን ህልማችሁ ሁሉ እውን ይሁን የምትሰጡት አትጡ።

  • @mamedina3530
    @mamedina35303 ай бұрын

    ባለ አደራው አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ በሂወት ዘመንህ እኳን ክፉ ነገር እቅፋት አይምታህ ወድማችን አላህ ኸይሩን ነገር ያብዛልህ እንወዳሀለን😊

  • @haniyefirehiwotmamo1704
    @haniyefirehiwotmamo17043 ай бұрын

    ባለ አደራው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤ የባላደራው ወዳጆች ፍቅራችሁን በላይክ አሳዮን

  • @meseretmekoya-ir1rl
    @meseretmekoya-ir1rl3 ай бұрын

    ይህንን ትልቅ እንግዳ ያስቀመጥክበት ሁኔታ ለኔ ተገቢ ሆኖ አልታየኝም...ጠያቂው ለራስህ ተመችቶህ እንግዳህን ግን በተቃራኒው ነው....

  • @TigistTg-rg8js
    @TigistTg-rg8js3 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ወጣት አስተዋይ ነዉ አደራዉን ተቀብሎ ሰጪ እስቲ መልከተኛዉን አቅርቡልን የምር ለወጣቶዎች ያበረታታል መልካም እንድንሰራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye1593 ай бұрын

    እኔ ምለው እንግዶቻችው የሚቀመጡበት ደህና መቀመጫ የላችሁም 🤔 ለማንኛውም መልክተኛውና ባላደራው እግዚአብሔር ይባርካችው እንዲሁም ሰጪዎች በሙሉ ተባረኩ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu67873 ай бұрын

    የምንወደው ሠው ባለ አደራው እድሜክ ይርዘም እመቤቴ ትጠብቅክ ወንድማችን ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @titiTiti-zp1uq
    @titiTiti-zp1uq3 ай бұрын

    ፌቱን አለማሳየቱን በጣም ነዉ የተመቸኝ እዉነት ነዉ በረከቱን ያሳጠዋል በጣም ነዉ የማከብረዉ

  • @meseretmekoya-ir1rl
    @meseretmekoya-ir1rl3 ай бұрын

    ባለአደራው...ተባረክ... እድሜ ይስጥህ...ጤና ይስጥህ...የምትሰጠው ይስጥህ...በስውር የሰጠኸውን እግዚያብሔር በገሀድ ይክፈልህ....

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd3 ай бұрын

    በስደት ሁነን ባለ አደራውን ስናይ ነው የምንፅናናው እዲህ አይነትም ስው አለ እያልን በርታል እሽ❤

  • @user-pg5iu9fc6d
    @user-pg5iu9fc6d3 ай бұрын

    ወንድምነት የኔ መልካም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤❤

  • @meronwhibe6361
    @meronwhibe63613 ай бұрын

    አንተን የወለደች እናት ዘላለም ያኑራት ባለአደራዉ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi3 ай бұрын

    ውነትም ባላደራው ወድሜ አላህ እድሜ ጤና ይስጥልል አላህ ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ሙሉ ያግልህ በዚ ዘመን እዳተ አነት ወጣት ማግኘት ይገርማል ቃላት የለኝም የስቶቹ እባ ነው ያበስከው ፈጣሪ ሙሉ ህይወትህ ደስታ ያርግልህ❤❤❤❤❤

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw3 ай бұрын

    የሱን ሰብስክራይብ አድርኩት ወገኙች ብዙ ሰው ይቀይራል መልካም ሰው ነው

  • @tiemtidawitgebre5892
    @tiemtidawitgebre58923 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ የባለ አደራዉ ወንድማችን እግዚአብሄር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech59203 ай бұрын

    ባለ አደራውና ማስተር አብነት፡እንወዳቸዋለን፡ተባረክ❤

  • @chuchugetachew3269
    @chuchugetachew32693 ай бұрын

    ባለ አደራ ምርጥ ኢትዮጲያዊ እግዚአብሄር እድሚና ጤና ይስጥህ ያሠብከውን ያሳካልህ🙏

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb3 ай бұрын

    አወ አለመታየትህንም እኔም ወድጀዋለው!!! አዳሜ መልክህን ካየው የተለያየ ነገር እየለጠፈ ስምህን ነው የሚያጠፋውና የሚያበዛው!!! እድሜህን የማቱሳላ ያድርግልህ!!! ሁሌም በቀን በቀን ስራህን ስለማይ የማቅህ እና አብሬህ የምኖር ያክል ይሰማኛል ያንተን ስራ ብሰራ እመኛለው!!!❤❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf21803 ай бұрын

    ባላደራው ውዱ ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይሙላልህ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaze214
    @almaze2143 ай бұрын

    ባአላደረውና መልክተኛው ለኔ ብቻ ነው የሚምታቱብኝ

  • @yezialemtegibare976

    @yezialemtegibare976

    3 ай бұрын

    Enam

  • @hayu684

    @hayu684

    3 ай бұрын

    አንድ አይደለም እንዴ ሌላ አለ መንገደኛው የሚባል

  • @melakutaye6258

    @melakutaye6258

    3 ай бұрын

    በቀኝሽ ተነሺ

  • @enanu7590

    @enanu7590

    3 ай бұрын

    እሱ እራሱ ነውኮ ዩቲብ ላይ ነው መንገደኛው

  • @xv4n725

    @xv4n725

    3 ай бұрын

    ወድመሜች ነቸው እኮ መልእክተኛው ተነግሮዋል ከዚ በፊት

  • @solmanuntd6930
    @solmanuntd69303 ай бұрын

    ባላደራው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @sumeyuali1541
    @sumeyuali15413 ай бұрын

    በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ ቀጥልበት መልክተኛውን የሚወድ እደኔ

  • @user-vn1xd8fr1t
    @user-vn1xd8fr1t3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይባርክህ ❤

  • @ethiopiastandard
    @ethiopiastandard3 ай бұрын

    እኔ ለአንድ የኔቢጤ 10 ብር ሰጥቼ እዩኝ ባይን ነኝ። ይህ ደሞ አለ ለሺዎች ደርሶ ሰጥቶ ማይረካ! እጅግ ድንቅ ሰው ነሕ የአነጋገርህ ብስለት ፣ እርጋታህ ፤ ለአምላክህ ያለህ ክብር እና አመለካከት ሁሉ ተአምር ነው። በርታ ወንድማችን

  • @liyagebretsadik

    @liyagebretsadik

    3 ай бұрын

    አባቶች ውዳሴ ከንቱ ለመሸሽ ብዙ ይጥራሉ እኛ ጥቂት ብናደርግ ለከንቱ ውዳሴ ዳረግነው

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j3 ай бұрын

    ባለ አደራው+መልክተኛው+መንገደኛው=የዘመኔ ወጣቶች😮🎉

  • @astekastek1000
    @astekastek10003 ай бұрын

    ጎበዝ እዩኝ እዩኝ ምን አያረግም በጣም ነዉ ማከብርህ ምወድህ ትህትናህ ደስ ይለኛል ሰዉ ታከብራለህ እግዝያብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ ባሌ ባረግህ ደስ ባለኝ የምሬ ነዉ

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube85433 ай бұрын

    ማሻ አላህ ተባርከላህ አላህ ከሳብከው በላይ ያሳካልክ. የአሏህ እውቅና ይበልጣል አሏህ ይጠብቅክ❤❤❤❤እንወድሃለን

  • @birt12-ql3vd
    @birt12-ql3vd3 ай бұрын

    መልከተኛው አላህ ይጨምርልህ ❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21713 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ይጠብቅህ ❤

  • @SEADANURYE-hs5yu
    @SEADANURYE-hs5yu3 ай бұрын

    ባላደራዉ ምርጥ ኢትዮጵያውይ❤❤❤❤❤

  • @user-nu5fb8qy6x
    @user-nu5fb8qy6xАй бұрын

    ባለ ኣደራዉ በጣም ነኝ የምወድህ የማከብርህ የተግባር መምህሬ ነህ

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t3 ай бұрын

    ❤እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን

  • @roserose5889
    @roserose58893 ай бұрын

    እመቤታችን ትጠብቅህ ወንድማችን በጣም ነው የምንወድህ የድሆች አባት❤❤❤❤

  • @soliyanayaronami7829
    @soliyanayaronami7829Ай бұрын

    ጓጉቼ ስጠብቅ ነበር ነገርግን አንተ መልካም ሰው እረጅም እድሜና ጤና ተመኘውልክ❤❤❤

  • @user-ge4dm5lh1n
    @user-ge4dm5lh1n3 ай бұрын

    የቅድሲ,ድግል,ማራም,ልጂ,አማኑየል,ከዚህ,በላይም,እምታስባቸወን,ሁሉ,ይሳኩልህ❤❤❤❤

  • @user-xg9yc5bc8k
    @user-xg9yc5bc8k3 ай бұрын

    ቆንጆ ነገር ትመስለኛለህ አቦ እድሜህ ይርዘም አባቴ❤❤❤

  • @user-yc1jk5lr6z
    @user-yc1jk5lr6z3 ай бұрын

    እንካን ደና መጣከልን ባለ አደራው አላህ ይጨምርልክ

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu47013 ай бұрын

    እውነት ባላደራው በጣም በጣም ነው በህዎት ውስጥ ውጣ ውረድ ባንተ በምታደርገው ሰራ ብዙ ትምህርት እንወስዳልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እግዚአብሔር ፅጋውን በረከቱን ያብዛልህ 🙏🏾🙏🏾አንተ የድሃ አባት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube85433 ай бұрын

    ይከንን ኮሜት እምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @fact_finder2

    @fact_finder2

    3 ай бұрын

    amennnnn

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v3 ай бұрын

    የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሕ በዚህ ዘመን እዩኝ እዩኝ የምንል በበዛበት ዘመን እንዳንተ እና እንደመልክተኛው ያላችሁ ምርጥ ወንድሞች ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏

  • @user-vo4fx9dx2x
    @user-vo4fx9dx2x3 ай бұрын

    በጉጉት ነበረ የጠበኩት ተባረክ የኔጌታ❤❤❤❤

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase1943 ай бұрын

    አንድ ላይ ነው የሚሰሩት ማለት ነው መልክተኛው እና ባለ አደራው ምክንያቱም ድምፃቸው ይለያያል ግን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ዘመናችሁን ይባርክ በርቱ ።❤❤

  • @betygeremew8975
    @betygeremew89753 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ፈፃሚህን ያሳምረው ባለ አደረው😍😍😍

  • @yabyab5036
    @yabyab50363 ай бұрын

    በህይወቴ እደመልክተኛዉ የማደቀዉ ሰዉ የለኝም በርታ ስወድህ

  • @mominamomina1142
    @mominamomina11423 ай бұрын

    አድናቂህ ነኝ በዚህ ቀጥልበት

  • @mogesyitbarek4301
    @mogesyitbarek43013 ай бұрын

    መልክተኛው ስነን ደግሞ አቅርብልን God blessed you 🥰❤🙏

  • @biroziro8309

    @biroziro8309

    3 ай бұрын

    አደለም እሱን አይቸነው የጀመርኩት አለኮ

  • @mogesyitbarek4301

    @mogesyitbarek4301

    3 ай бұрын

    @@user-ss9md9yg5e They are different guy ☺️

  • @alemtube12
    @alemtube123 ай бұрын

    እንኳን ፊትህን ያላሳየህ ጨንቆኝ ነበር ምክንያቱም ሚስኪኖችን አሰብኩ🙏🙏

  • @MediFikr
    @MediFikr3 ай бұрын

    ባላደራው እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat17963 ай бұрын

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ወንድማችን እስከ ሙሉ ቤተሰብህ አንተ የቤተሰቦችህ ውጤት ነህ እና እናመሰግናቸዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woyenitutesfaye-xo9zi
    @woyenitutesfaye-xo9zi3 ай бұрын

    መልካም ሰው ባላደራው። እንወድሃለን

  • @user-zm9xo7ds8z
    @user-zm9xo7ds8z3 ай бұрын

    የደሀ አባት አላህ ያክብርህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @user-nn9ln5ks8l
    @user-nn9ln5ks8l3 ай бұрын

    አንተኮ የዘመኑ ጀግናነህ አንተ እውነትም ባላደራነህ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የኔ ቅን !!!!❤❤❤❤❤

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn3 ай бұрын

    በጣም የምወደው የማከብረው ፈጣሪ የሱን አይነት ያብዛልን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-ss2om3ep4c
    @user-ss2om3ep4c3 ай бұрын

    ከ አሜሪካ bin ከደብብ አፍሪካ pakati ከኢትዮጽያ ባላደራው❤❤❤❤❤ ሁሌም ልቤን ያረኩታል

  • @AXUM13
    @AXUM133 ай бұрын

    ባለ አደራው እና መልክተኛው ስወዳቹሁ❤

  • @biroziro8309

    @biroziro8309

    3 ай бұрын

    ​@@user-ss9md9yg5eእኔም መስሎኝ ነበር ግን አደለም

  • @yordanosyordanos1356

    @yordanosyordanos1356

    3 ай бұрын

    Endet ​@@user-ss9md9yg5e

  • @user-kj9yz9gj8i

    @user-kj9yz9gj8i

    3 ай бұрын

    ​@@user-ss9md9yg5eአረ አይደሉም ሁለት ናቸው

  • @user-ms5vr7ut5p

    @user-ms5vr7ut5p

    3 ай бұрын

    ​@@user-ss9md9yg5eአደለም የተለያዩ ናቸው

  • @user-kv1px6xf1n

    @user-kv1px6xf1n

    3 ай бұрын

    አንድ አይደሉም ቪድዮውን በደንብ ስሚው​@@user-ss9md9yg5e

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd3 ай бұрын

    ድምፁ ያስታውቃል መልካም ሰው ነው ተባረክ ባለ አደራው ❤

  • @eexx4513
    @eexx45133 ай бұрын

    የባላደራው የመልክተኛው የማስተር አብነት ወዳጂ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካሙን ሁሉ ለናተ እኸዳችሁ አለሁ እኔም ቢሳካልኝ እደናተ መሆን እፈልጋለሁ አንሽአላ ሀገሬ ስገባ❤

  • @rabiwello2972
    @rabiwello29723 ай бұрын

    ሰውን እንደማስደሰት ያለ ነገር ምን የሚያስደስት ነገር አለ ያንተን ፊት በሰወቹ ደስታ ላይ እናየዋለን 👌👌👌ጀግና በርታልን

  • @Betiabera-ig1lf
    @Betiabera-ig1lf3 ай бұрын

    ባለአደራው ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏

  • @solomonmekonnen-nd9xe
    @solomonmekonnen-nd9xe2 ай бұрын

    መድሀንያለም አባቴ ከነቤተሰቦችህ ጥላ ከለላ ሆኖ ይጠብቅህ

  • @ssaa3540
    @ssaa35403 ай бұрын

    ምረጥ ሠው አላህ ይጠብቅህ ባላደራው

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube1493 ай бұрын

    በርታ ወንድሜ ዋጋው ከእግዚአብሔር ነው እድሜ ይስጣቹ

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርቃታቸዉ መሬት ጠብ አይበልብህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PopoPopo-zq8uk
    @PopoPopo-zq8uk3 ай бұрын

    ባለደሬው የኔ መልካም ❤❤❤ ሰው

  • @fatmah567
    @fatmah5673 ай бұрын

    አላህ አብዝቶ ይስጥክ አቅም ይሁንክ ይጨምርልክ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @user-jr2vz6dx2z
    @user-jr2vz6dx2z3 ай бұрын

    በዚ አለም ላይ እኔ ወይም እናንተ ባደረግንላቸው ነገር ሰዎች ተደስተው እንደማየት እሚያስደስት ምንም ነገር የለም

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h3 ай бұрын

    እኔ አንድ የሚያሳስበኝ ነገር አለ እሱም ሲሰጣቸው ሾሿ እንዳይሰሯቸው አሏህ ይጠብቃቸው

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ቃል የገባህ አንተ ነህ ባለ አደራው❤❤❤

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube3 ай бұрын

    ባለአደራዉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥህ ልቦናህን አይለዉጠዉ 🙏💜

  • @GamilaAli-mm2mv
    @GamilaAli-mm2mv3 ай бұрын

    በጣም ነው እምወድህ እማደቅህ ብዙው ግዜየም አናግሬሃለሁ ትህትናህ ደስ ይላል እመቤቴየ ይጠብቅህ

  • @YeneworkTadem
    @YeneworkTadem2 ай бұрын

    የነብስ ዋጋ ያድርግልህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @marthataye2796
    @marthataye27963 ай бұрын

    ባላደራዉ ከዘረኝነት እና ከፓለቲካ የጰዳ ልጅ ነዉ ተሳሳትኩ ባላደራዉ? ስለዚህ ከሌሎች በጣም ትለያለህ እና እባክህ አትቀየር እግዝያብሄር ይርዳህ

  • @seniseni1486
    @seniseni14863 ай бұрын

    እግዚአብሔር በረከቱን ይጨምርልህ❤❤❤

  • @milkiigurmuu6421
    @milkiigurmuu64213 ай бұрын

    This guy has been changing many life. Also he changed my perception and attitude. I love you ❣️

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo199393 ай бұрын

    እስካሁን ካየኋቸው ሰወች አንተ ነህ እውነተኛ ባለ አደራ❤❤❤

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi3 ай бұрын

    መልክተኛውንም አቅርቡልን🙏🙏🙏

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia52063 ай бұрын

    ባላደራው ሰዎችን የሰጡህን አደራ ማድረስ ትልቅ በረከት ነው የታደልክ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @genetwasse3542
    @genetwasse35423 ай бұрын

    Absolutely, he is right when it comes to his safety issue.❤❤❤ My God bless you more and more

  • @Ahah-zz9nz
    @Ahah-zz9nz3 ай бұрын

    ቀጣይ መልክተኛዉነ ይቅረብልን

  • @asfaw8603
    @asfaw86033 ай бұрын

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ወጣት ክባርልኝ አድናቅህ ነኝ

  • @user-fc2qk8ey3n
    @user-fc2qk8ey3n3 ай бұрын

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ለሳብህን ያሳካልህ

  • @Zenash-zq8ou
    @Zenash-zq8ou3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክ መልካም ነገር ማድረግ ለራስ ነው

  • @themane9894
    @themane98943 ай бұрын

    የሰፈሪ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ኑርልን

  • @user-ip8pc6dz9p
    @user-ip8pc6dz9p3 ай бұрын

    እግዚአብሔር የወደደው የመረጠው ለመልካም ነገር ልባቸው ይነሳን እኛም እግዚአብሔር ይርዳን ለበጎ ስራ

  • @user-og3rn2or1b
    @user-og3rn2or1b3 ай бұрын

    አንተ የታደልክ ተባረክ ❤❤❤

  • @user-sw9qr2vh8y
    @user-sw9qr2vh8y3 ай бұрын

    ጉበዝ የኔ ሰው እመቤቴ ትጠብቅ❤❤❤አለማሳየትክ አድንቂያለው በርታልኝ እወድካለው አከብርካለወ❤❤

  • @zinasha-od7ul
    @zinasha-od7ul3 ай бұрын

    ዋው ምርጥ ሰው አቀረብክ ❤❤❤

Келесі