እቴሜቴ ሎሚ ሽታ ll ከአዳም ረታ ll ሙሉ ክፍል

Ойын-сауық

መጽሐፍትን በትረካ ለማንበብ
በቅድሚያ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ
እቴሜቴ ሎሚሽታ
ደራሲ - አዳም ረታ
ተራኪ - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ
ታላቁ ደራሲ አዳም ረታ "እቴሜቴ ሎሚሽታ" በሚል ርዕስ ካሳተመው የአጫጭር ልቦለድ ስብስብ ውስጥ ለመጽሐፉ ማዕከልነት የተጠቀመውን ይህንን ልብ ወለድ በጥዑም ትረካ አዘጋጅተንላችኋል፡፡
ከታሪኩም ከአተራረኩም ይህ ጎደላቸው የማይባሉ
በአንባብያን እጅጉን ተወዳጅና አይረሴ የሆኑ
በስመጥር የሀገር ውስጥ ደራስያን የተደረሱና
በዝነኛ የውጭ ደራስያን ተጽፈው ወደ አማርኛ የተመለሱ ተወዳጅ የትርጉም መጽሐፍትን
በተዋጣላቸው የትረካ ሼፎች ቀምመን በድምፅ ወደያላችሁበት እንደርሳለን
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ

Пікірлер: 106

  • @ge821
    @ge8215 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Rocky-ks9bq
    @Rocky-ks9bq Жыл бұрын

    ግሩም ደራሲ ግሩም ተራኪ!❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa35868 ай бұрын

    እሚገርም መፅሀፍነዉ በጣም አሪፍ አሥተማሪ ነዉ ዋዉ ዲምፅህኮ የተሰጠነዉ ማሻአሏህ

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 Жыл бұрын

    Thank you for giving us this beautiful time with the legendary writer Adam Reta's classic book. Your Narrating is beautiful too.

  • @gizewwudu5693
    @gizewwudu56932 жыл бұрын

    የማድነቂያ ቃላት ያጥረኛል 🌺🌺🌺

  • @hiwotgetnet7612
    @hiwotgetnet7612 Жыл бұрын

    Berta

  • @emebetb4249
    @emebetb42492 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ከነ ድምጽህ ።ትረካው ክፍል ሁለት ያለው ሁሉ ነው የሚመስለው።

  • @anitaanwar
    @anitaanwar2 жыл бұрын

    keep up the good work 👏 brother 💪

  • @ghionanteneh4398
    @ghionanteneh4398 Жыл бұрын

    አሪፍና ምርጥ ትረካ ነው ከምርጥ የድምፅ ተሠጥአ ጋር ወደነዋል 👐👍👏

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris2 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆና አሰተማሪ ትረካ አመሰግናለሁ !

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1x2 ай бұрын

    የውስጥን በርብሮ የሚያይ ግሩም ድርሰት ተባረክልን ደራሲው

  • @ninaaman4586
    @ninaaman45862 жыл бұрын

    Beneka afih alenga misrin , grachana kachlochin terkiln 💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @nardosaklile5406
    @nardosaklile54062 жыл бұрын

    ድምፅ በጣም ልዩ (ቆንጆ) ነው!

  • @elsinadinberu4653
    @elsinadinberu46532 жыл бұрын

    የአተራረክ ተሰጥኦህ ድንቅ ነው ብዙ ስራዎችህን አድምጫለሁ ይበል ብያለሁ

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager85878 ай бұрын

    🙏🙏

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager85878 ай бұрын

    ዋው ገራሚ ድርሰት አስዳናቂ ትረካ

  • @user-pq8gy4dq2u
    @user-pq8gy4dq2u5 ай бұрын

    😢

  • @yottesfu6338
    @yottesfu6338 Жыл бұрын

    Betam grum tireka pls kechalk ye bealu girman hadis terikew girum book new

  • @belultekle4932
    @belultekle493211 ай бұрын

    Btame yadabren mashafe naw ykrta

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye99652 жыл бұрын

    ጆ ምርጥ ሰው! ቆንጆ ትረካ ነው. እናመሰግናለን

  • @emanabdu4110
    @emanabdu41102 жыл бұрын

    በርታ ወንድም ምርጥ አቀራረብ ከድምፅ ጋ ደስ ይላል

  • @addishode1541
    @addishode15412 жыл бұрын

    You have such a mature ,strong perfect voice ❤️❤️

  • @Mitu564
    @Mitu564 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @selam8990
    @selam8990 Жыл бұрын

    Yene fiker 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kingmaker8125
    @kingmaker81252 жыл бұрын

    Thank you brother!! Adam is one of my favorites ❤

  • @user-pn6vh6pc7j
    @user-pn6vh6pc7j Жыл бұрын

    በጣም ነዉ የምችለው ዋው😮🙏

  • @robeltarekegnabate2513
    @robeltarekegnabate25132 жыл бұрын

    You read this book very well. This book by itself is very difficult to read beautifully. To make it very attractive better than this please use a female because if a female read their own part it seems more true and natural.

  • @rebkawondwosen3699
    @rebkawondwosen3699 Жыл бұрын

    ሌላ ሰዉን አንብብልን🙏🙏🙏🙏

  • @saratekle9598
    @saratekle95982 жыл бұрын

    Joniye enqwan dehna metah. Enamesegnalen

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes87668 ай бұрын

    ድንቅ ፅሁፍ ከድንቅ አቱራረክ ጋራ !!!! ምስራቅ በጣም ታሳዝነኛለች ምንም ቢሆን እናት ሰለልጇ ውሏን አትስትም :

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye37172 жыл бұрын

    I have been read this lovely book earlier,, Adam Retta what a glorious writer! Tnx Sir!! Wow Jony what a lovely narrator u are?? Lov u bro!!

  • @addishode1541
    @addishode15412 жыл бұрын

    Best best ❤️❤️❤️

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d2 жыл бұрын

    እሚገርም ታሪክ ነው ወንድሜ ትችላለህ በርታ በጣም እናመሰግናለን😍😍

  • @abiygirma7167
    @abiygirma7167 Жыл бұрын

    Berta Wendime !! Arif tireka nw.

  • @Halemu_mo
    @Halemu_mo Жыл бұрын

    ክብረት ይስጥልን እድሜ ከጤና! ወንድማችን!

  • @bregirma6437
    @bregirma6437 Жыл бұрын

    Keep it up brother des yelal

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye37172 жыл бұрын

    Jony welcome bro

  • @marymessele3423
    @marymessele34232 жыл бұрын

    ድምፅህ ለትረካ ታስቦ ነው የተሰጠህ

  • @user-gl5bb2qg3i
    @user-gl5bb2qg3i2 жыл бұрын

    ድንቅ ነው እናመሰግናለን!!!

  • @mimitsige2783
    @mimitsige27832 жыл бұрын

    Bravo 💪👍🏾💚💛❤️

  • @danielmelkamu2823
    @danielmelkamu28232 жыл бұрын

    excellent work,keep it up.

  • @selam8990
    @selam8990 Жыл бұрын

    የኔ ጎበዝ ❤❤❤

  • @masreshategene1790
    @masreshategene17902 жыл бұрын

    የሑኑስ በጣም ደስ የሚል ነው እኔ ከሥራ ሁኜ ነው የሰማሁትሸበጣም ደስ ይላል።መጸሀፈን መገኘት ቢቻል ጥሩ ንች።

  • @tigraylegacy
    @tigraylegacy Жыл бұрын

    🥰💙

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal26802 жыл бұрын

    ዋው ድምፅ እናመሰግናለን

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager85878 ай бұрын

    አተራረክህ ገራሚ ነው ቀጥል በርታ ውድ ወንድማችን🙏

  • @mehretsofoni7094
    @mehretsofoni70942 жыл бұрын

    Des yelale berta

  • @adu_22
    @adu_222 жыл бұрын

    Interesting @!@ Thanks for sharing!

  • @tigistzeleke8900
    @tigistzeleke89002 жыл бұрын

    ትችላለህ ስልህ 👌 በርታ😍😍

  • @mehretsofoni4040
    @mehretsofoni4040 Жыл бұрын

    Thanks

  • @yirgalemmammo6856
    @yirgalemmammo68562 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ያምራል

  • @betelihemtesfai7209
    @betelihemtesfai72092 жыл бұрын

    Thank you 😊

  • @user-pq8gy4dq2u
    @user-pq8gy4dq2u5 ай бұрын

    ድምፅህ,ልዩ,ነው

  • @tedrossirany3132
    @tedrossirany31322 жыл бұрын

    Betam amesegenalew

  • @sebasebatmedia1731
    @sebasebatmedia1731 Жыл бұрын

    ኦው!!!! ደስ ይለል

  • @matikarik1487
    @matikarik1487 Жыл бұрын

    የአንተ አተራረክ ደስ ይላል መፅሀፉ ግን አይረባም

  • @heartandsoul4202

    @heartandsoul4202

    4 ай бұрын

    ምኑን ያልወደድሽው ከመፅሃፉ? ልብ ወለድ እኮ ነው።

  • @abrehamtaye5313
    @abrehamtaye53132 жыл бұрын

    ጆኔ አመሰግናለው ቀጥልበት ደንበኛ እሆናለው

  • @tewodroshailu7298
    @tewodroshailu72982 жыл бұрын

    ቻናልህን ዘግይቼ ማወቄ ይቆጨኛል። ማንበብ ሲደብረኝ አንተን አዳምጣለሁ። ወዳጆቼ ሰብስክራብ እንዲያደርጉ አደርጋለሁ። ጎበዝ ነህ በርታ

  • @mekdesdamta5994
    @mekdesdamta59942 жыл бұрын

    Well done 👍

  • @yeadonayzedingil9085
    @yeadonayzedingil90852 жыл бұрын

    እንደአስተያት የተለያዩ መፃህፍትን ስትተርክ የተለያየ ክላሲካል ብትጠቀም የተሻለ ነው:: ምክንያቱም ክላሲካሉ ከታሪኩ ጋር ተያይዞ ትውስታን የማምጣት ሀይል ስላለው ነው:: ለምሳሌ ይሄን ክላሲካል ተጠቅመህ የፈለገውን መፅሀፍ ብትተርክልን ልቤ ግን ሳቤላ ትረካ ጋር ነው የሚሆነው:: በተረፈ ጣዕም ያላቸው ትረካዎችን ድንቅ አድርገህ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን:: በርታ::

  • @ninaaman4586

    @ninaaman4586

    2 жыл бұрын

    Enem esun eyasebku neber ewnetihn nw

  • @eatsaladwell1033

    @eatsaladwell1033

    2 жыл бұрын

    ከስር እኮ ክላሲካል አለ: አልተሰማህም

  • @yeadonayzedingil9085

    @yeadonayzedingil9085

    2 жыл бұрын

    @@eatsaladwell1033 የለም እኮ አላልኩም:: ሁሌ አንድ አይነት ክላሲካል ስለሚጠቀም የተለየያየ ይሁን ለማለት ነው::

  • @samiraseid9324
    @samiraseid93242 жыл бұрын

    Just wow it’s complicated but interesting true but sad thank you so much for amazing reading you are always appreciated

  • @peacelove6150
    @peacelove61502 жыл бұрын

    ወንድሜ በጣም ሱስ ሆንክብኝ 🥰😍

  • @efiramthegaye322
    @efiramthegaye3222 жыл бұрын

    best

  • @sweetsweet8713
    @sweetsweet87132 жыл бұрын

    እቴ እሜቴ የሎሚ ሽታ የልጅነት መዝሙሬ ፍቺው አሁን በስሱ ተገለፀልኝ አመሰግናለሁ🙏🏽

  • @ketemaketema3885
    @ketemaketema3885 Жыл бұрын

    በዚ ድምፅህ የይሰማዕኬን ተርክልኝ

  • @user-vp3le6gd3p
    @user-vp3le6gd3p2 жыл бұрын

    ሰላም እንኳን ደና መጣክ

  • @selam8990
    @selam89902 жыл бұрын

    🥰🥰🥰

  • @megdelawitalemayehu2130
    @megdelawitalemayehu21302 жыл бұрын

    So in love with your channel ❤️😎

  • @selam8990
    @selam89902 жыл бұрын

    Yene fiker yene gobez 🤩

  • @heartandsoul4202

    @heartandsoul4202

    4 ай бұрын

    Yene Fikir? Malet?

  • @selam8990
    @selam89902 жыл бұрын

    😍😍😍❤

  • @keneanwolde164
    @keneanwolde1642 жыл бұрын

    Yene sewdeh eko

  • @ninaaman4586
    @ninaaman45862 жыл бұрын

    Ene eko alamnihm etemete lomi shtan terekiln amesegnalew!!!!!!!!!

  • @ninaaman4586
    @ninaaman45862 жыл бұрын

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @yoniafro4501
    @yoniafro4501 Жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ተራኪ ነህ!! በተለይ ደግሞ በጣም የምወዳቸውን እና ያነበብኳቸውን የደራሲያን ንጉሰ ነገስት አዳም ረታ መፅሀፍ ስትተርክ እንዳላነበብኩት እንደ አዲስ ነበር የምሰማው!!! ክከዚህ በኃላ የቤትህ ቤተሰብ ነኝ!! ከዚህ በፊት የተተረኩትንም ለወደፊቱ የምትተርከውንም ለመከታተልና ለማድመጥ ቃል ገብቻለሁ❤❤

  • @solomont9658
    @solomont96582 жыл бұрын

    ልዩ ነው ጆኒ ።እናመሰግናለን አንተንም ደራሲ አዳምንም

  • @gezegeta923
    @gezegeta9232 жыл бұрын

    ሌሎቹም እንዳሉት በተለይ ራሱ አዳም ከሚገልጻቼው ክላሲካሎች ወይም ራሱ ዮሃንስ(The Narrator) ምርጥ የቤቶቨን፣የሞዛርት፣ሌሎችም ሲንፎኒ ክላሲካሎች(ሰላማዊ የሆኑ እና የማይረብሹ) በየመጽሃፋ አንድ ቢጠቀም ጥሩ ነው፥፥ መጽሃፎቹ በተጻፋበት ዘመን ያሉ ቢሆን ደግሞ ይመከራል....It is good to request advise from musical professionals/experts (not singers)...፥፥ በርታ፥፥ ዛሬ ሙሉቀን የአዳምን ስ ሰማ ዋልኩ፥፥ አመስገናለሁ ጨምርበት፥፥

  • @hiwothiwi7540
    @hiwothiwi75402 жыл бұрын

    mer treka amesegnalew

  • @workubisratkiduse-eu5yl
    @workubisratkiduse-eu5yl9 ай бұрын

    10Q

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes87668 ай бұрын

    አይ የሎሚ ሽታ ! ያልታደልሽ !!!! ታደሰ ግን ትዕግስትህን አደንቃለሁ :: ታድለህ !!!

  • @elisagethun1458
    @elisagethun14582 жыл бұрын

    Yonye befkr new adamcha yechereskut dmtk andega new

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye37172 жыл бұрын

    Jony,what is the next book? Awaiting eagerly

  • @seidman3465
    @seidman34652 жыл бұрын

    እነዚህ ራሳቸውን የቻሉ የልብወለድ መፅሀፎቹ ናቸው ወይስ ከአንድ መፅሀፍ ውስጥ እያወጣህ የምትተርካቸው?

  • @rahelsielu9675
    @rahelsielu9675 Жыл бұрын

    How dare you Narrate like that… ADAM is the legend author wow 🤩

  • @yohannesyeznasisay

    @yohannesyeznasisay

    Жыл бұрын

    🙏😍

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager85878 ай бұрын

    መቼ ነበር ለንባብ የወጣው?

  • @Ethio143
    @Ethio1432 жыл бұрын

    ግሩም ነው እናመሰግናለን!!!

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal57682 жыл бұрын

    ምርጥ ነው !!ግን የምትተርካቸው መፅሃፍት ሙሉ ማለት ሁሉንም የመፅሃፍ ገፅ ነው ???

  • @yohannesyeznasisay

    @yohannesyeznasisay

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ። "እቴሜቴ ሎሚ ሽታ" የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ ነው። "ሙሉ ክፍል" ብዬ ያቀረብኩት ፡ ለመጽሐፉ ማዕከልነት የተጠቀመውን ፡ እቴሜቴ ሎሚ ሽታ ብሎ የሰየመውን ፡ አንድ የልብ ወለድ ስራ ብቻ ነው። በመጽሐፉ ውስጥ የተካተቱት ሌሎች አጫጭር ልብ ወለዶች አልተተረኩም።

  • @fikeryashenfal5768

    @fikeryashenfal5768

    2 жыл бұрын

    ጥሩ በድጋሚ አመሰግናለሁ ወንድሜ!

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma84822 жыл бұрын

    ድምፅህ ልዩ ነው ትልቅ ተሰጥዎ ንው

  • @samsongebru4945
    @samsongebru49452 ай бұрын

    The author was not to use this title

  • @HTeff
    @HTeff2 жыл бұрын

    አለቀ ወይስ ክፍል 2 አለ?

  • @user-yl9hu5jd3y
    @user-yl9hu5jd3y2 жыл бұрын

    ሙሉው መፅሀፍ ይኸ ብቻ ነው ወይስ ?

  • @yohannesyeznasisay

    @yohannesyeznasisay

    2 жыл бұрын

    "እቴሜቴ ሎሚ ሽታ" የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ ነው። "ሙሉ ክፍል" ብዬ ያቀረብኩት ፡ ለመጽሐፉ ማዕከልነት የተጠቀመውን ፡ እቴሜቴ ሎሚ ሽታ ብሎ የሰየመውን ፡ አንድ የልብ ወለድ ስራ ብቻ ነው። በመጽሐፉ ውስጥ የተካተቱት ሌሎች አጫጭር ልብ ወለዶች አልተተረኩም።

  • @amrashad387

    @amrashad387

    2 жыл бұрын

    ኧረ ጆዬ ሌላውንም ተርክልን በጣም ደስ ነው የሚለኝ ሰማህ ድምፅህን ስለምወደው

  • @samsongebru4945
    @samsongebru49452 ай бұрын

    This is bad for kids who think it's kids song

Келесі