ቴዲ አፍሮ- "ኢትዮጵያ የአለም አድባር ናት" !! l TEDDY AFRO

#teddy_afro #ebc #ethiopia #irie #ebs

Пікірлер: 84

  • @Miko16459
    @Miko16459 Жыл бұрын

    ዛሬ ቴዲ አፍሮን በእንደዚ አይነት ነፃነት ባለው ወንድማዊነት ቃለ መጠይቅ ስለሰማሁት ደስ ቃለ መጠይቅ አይመስልም የጓደኛሞች ጨዋታ እንጂ የዘመኔ የሙዚቃው የግጥም ዜማ ንጉስ ቴዲ አፍሮ 👏

  • @Miko16459

    @Miko16459

    Жыл бұрын

    🇪🇹 ፍቅር ያሸንፋል 🇪🇹

  • @selam194
    @selam194 Жыл бұрын

    የዘመኔ ንጉስ 💚💛❤💪ባለ ቅኔው የጆሮዬ ሀኪም የልቤ መድሃኒት እወድሃለሁ❤❤❤

  • @asmare5631
    @asmare5631 Жыл бұрын

    የሰው ልጅ ሰው አክባሪ እጅግ የሚገርም ችሎታ ፈጣሪ አንተን እሰከ ቤተሰብ አገርክን ይባርካት "ፍቅር ያሸንፋል"

  • @azmerahabte6551

    @azmerahabte6551

    Жыл бұрын

    ወይ ከልባችን ላይ የፍቅር ጎጆ ቀልሶብናል

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 Жыл бұрын

    እሁድ ረፋድ ላይ በኢትዬጵያ ሬዲዬ የፖሊስ ፕሮግራም መጨረሻው ላይ ከቀረበ በኃላ የማያመልጠኝ ፕሮግራም ቢኖር የአቶ ካሳሁን ገርማሞ ትረካ ከልቤ የምጠብቀው ነበር። ሁሌም በጠዋት ነበር የምነሳው 1986,87,88 ዓ.ም በነዚህ ወቅቶች ላይ ቅዳሜ ከሰዓት እሁድ ጠዋት ሁሌም ተናፋቂ ተወዳጅ የነበሩ አሁንም ምነው ተመልሶ ያ ጊዜ ቢመጣ እላለሁ።ደስ ብሎኛል ስለ አባቱ ስላስታወሰን ቴዲ አፍሮ

  • @user-bk4jl8qn4m
    @user-bk4jl8qn4m Жыл бұрын

    ቴዲ አፍሮ ዝም ብሎ ቀላል ዘፋኝ አይደልም። ኢትዮጵያ ታምረኛ አና ብዙ ሚስጥር ያላት ሀገር ነች። ቴዲ ደግሞ ይህ ሚስጥር ሲገለጥለት አስውቦ ሚስጥሩን ለኛ ይገልጽልናል። አግዚሃብሄር በቴዲ አፍሮ ተጠግሞ የሚገልጽልንን ልብ ማለት መታደል ነው።

  • @gradofantastic6721
    @gradofantastic6721 Жыл бұрын

    እናንተም ጨዋዎች ፍቅርና መከባበር የተሞላበት ቃለምልልስ ደስ ይላል🙏🏽👏🏽👏🏽

  • @girumbezarealestateconsult2923
    @girumbezarealestateconsult2923 Жыл бұрын

    ዋው !!!!! በጣም አሪፍ ጭዉዉት ነበር ከዚህ በፊት ከነበሩት የቴዲ ኢንተርቪዎች የተፍታታ የቴዲን ጨዋታ አዋቂነት በሳልነት ያየንበት ድንቅ ፕሮግራም ነበር long live teddy.

  • @selam194
    @selam194 Жыл бұрын

    በማሪያም ይሁንባችሁ ቴዲዬን በድጋሜ አቅርቡልን🙏🙏🙏🙏

  • @saymynamebaby4894

    @saymynamebaby4894

    Жыл бұрын

    የቆየ ሬድዮ ኢንተርቪ እኮ ነው ከ10 በፊት

  • @semirali89
    @semirali89 Жыл бұрын

    ዋው ዋው ይህ ሰው የኢትዮኘያ ውጣውረድ በስፖርቱ በሙዚቃው በታሪኳ በሁሉም ስፍራ ያለውን ነገር እንደላይብረሪ የውቀት ምንጭ የሚቀዳበት ድንቅ የአገር ኩራት ነው ልክ ዘራቸው ሊጠፋ እንዳሉ እንደ ዋሊያ እንቁ አብታችን ነው እይወት አጭር ናት ብዙ ጋዜጠኞች ኢንተርቪው ሊያረገው የሚገባ ልጅ ነው ቴዲም እባክ እውቀትን በሚዲያ እንድሰማ ለኛለወጣቶች አራያችን ነህ እና በርከት ያለ interview ብታረግልን ደስይለናል

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Жыл бұрын

    በእውነት ማንም ለጠላው ሰው ጥሩ ሲያወራ ሰምቼ አላውቅም ለኔም ትምሕርት ነው ቴዲ አስተማሪ ነሕ

  • @rahelasefa3598
    @rahelasefa3598 Жыл бұрын

    ዋው በጣም ደሰ የሚል ኢንተርቪው ቴዲ እንደዚህ ፈታ ብሎ ሲመልስ ለመጀመሪያ ጊዜ እኛንም ፈታ አድርጎናል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏🙏💚💛❤

  • @user-sw8et7gz5h
    @user-sw8et7gz5h Жыл бұрын

    ዋውውው ገና ትረካውን ሰሰማ አባቱ በሆኑ ብዬ ተመኝቼ ነበር ኡፍፍፍ ውስጤ የሆነ ነገር ወረረኝ

  • @mintabelanator2252
    @mintabelanator2252 Жыл бұрын

    ቴድዮ ኑርልን : የእግዚአብሔርን ጥበቃ አይለይህ እቁአችን ::

  • @abeselombehonegn23
    @abeselombehonegn23 Жыл бұрын

    በእውነት #ኪንግዬ ፈጣሪ በሚያውቀው አንተን የፈጠረልኝን #መድሃኒኣለም ሁልጊዜም አመሰግናለው። ምን አይነት የጥበብ #ልኬት ነህ ጥበብን አክብረህ ለዚህ በብዙ ለተጎዳ ሕዝብ ድምጽ የሆንክ ደስታን ለሕዝቤ የሰጠህልኝ ምታሳርፍልኝ ለኔ በዘመኔ #ከእግዚአብሔር የተሰጠኸኝ ድንቅ ግሩም ፈርሀ #እግዚአብሔር ያለህ #ስጦታዬ ነህ ያንተንም ስራዎች በመድረክ ስጫወት የደስታ ጫፍ ላይ ደርሳለው። እረጅም እድሜና ጤና ሕዝብህ ሀገርህ ይመኝልሀል ወድሀለው💚💛❤ድምጻዊ አቤሴሎም ቢሆነኝ🙏

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Жыл бұрын

    ቴድዬ የዘመነችን ክስተት ።

  • @barchbuna7359
    @barchbuna7359 Жыл бұрын

    ምን አይነት ትሁትና አስተዋይ አገሩን ወገኑን የሚወድና የሚያከብር በቃ ይህ ሰው በራሱ ፍቅር ነው ብላቴናው ቴዎድሮስ ካሳሁን አንተን አለ መውደድ አለማድነቅ እንዴት ይቻላል

  • @user-dq1pq1rt8i
    @user-dq1pq1rt8i Жыл бұрын

    ዋው ቴዲያችን መለያችን ነው እናመሰግናለን ድምፁን ስላሰማችሁን

  • @yusuom5881
    @yusuom5881 Жыл бұрын

    ቴዲ ስብእናው ይደንቀኛል ደስ እሚል ጨዋታ

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Жыл бұрын

    ስለ ዘመን ቀድሞ ጥሩ መተንበይ መታደል ነው፡፡ ሁል ጊዜ ኢትዮጵያን ከፍ የሚያደርግ ሁል ጊዜ ከፍ ይላል፡፡ ፈጣሪ ለመላው ቤተሰብህ ሰላምን ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ፡፡

  • @felegethiopia
    @felegethiopia Жыл бұрын

    የቴዲ አስተሳሰብ ሁሌም በጣም ነው የሚያስገርመኝ እግዚአብሔር እሱንም ቤተሰቡንም ይጠብቅ !🙏 አይሬ ምርጥ ፕሮግራም ነው ችግሩ ወደ ጄኤፍ ኤም ከመጣችሁ በኋላ ክፍለሀገር ያለን ሰዎች ማዳመጥ አልቻልንም !

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 Жыл бұрын

    ቴዲዬ እውነት ነው ♥ ፍቅር ያሽንፋል ♥

  • @yaredmammo6149
    @yaredmammo6149 Жыл бұрын

    ደስ የሚል ጨዋታ ነው IRIE×Tedachn

  • @user-hs3ui4vi9r
    @user-hs3ui4vi9r Жыл бұрын

    ጀግናየ ቴዲ💪❤️💪💚💛❤️

  • @redyellow9128
    @redyellow9128 Жыл бұрын

    ቴዲ መለያችን ነው ባድራችን ነው

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Жыл бұрын

    Omg IRie my childhood memory 😢 I loved it tebareku ! Best interview !! Tedy Afro I have your picture in my house with photo frame almost 5 years !! I don’t even know why I log you this much ! Every time I heard your voice i try not to cry 😢 !! My king ❤

  • @belladan6239
    @belladan6239 Жыл бұрын

    Thank you so much for this. This is one of the best interviews he gave.

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Жыл бұрын

    Tedi afro legendary human of human !!!

  • @almazdejene285
    @almazdejene28510 ай бұрын

    ቴዲን እኔ ምመኘው ያገራችን መሪ ቢሆን አገራችን ላይ ሠላም ይሠፍን ነበር

  • @tefelalinegash890
    @tefelalinegash890 Жыл бұрын

    ቴዲያችን ምርጥ እንወድሀለን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Жыл бұрын

    አንተኮ ትውልድ ነህ🙏❤️🙏

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Жыл бұрын

    Ato kasshun germamo amazing voice great 👍 i remember radio program 📻 ohh Men a lot of memories anyway Taddey your dad is great gentleman good dad Rest and peace ✌️ olso i remember the champ movie that movie is great teddy when I was kid my favorite movie anyway great speech and very good program wonderful God bless you Taddey Man thank you for share.

  • @tewodroseshete6831
    @tewodroseshete6831 Жыл бұрын

    King of kingss

  • @gradofantastic6721
    @gradofantastic6721 Жыл бұрын

    ተባረክልን

  • @alemabay3601
    @alemabay3601 Жыл бұрын

    tadiya tebarek betsebhen akbari bager derder yematawek nurelen❤

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu Жыл бұрын

    ቴዲ ቃለምልልስ እሺ ብሎ አድርጎ ነበር እንቢ ይላል ስለሚባል ...

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl Жыл бұрын

    OMG you are so different I love Tedo

  • @aklilgezahegne6958
    @aklilgezahegne6958 Жыл бұрын

    This is my favorite radio station ❤

  • @nahummrt
    @nahummrt Жыл бұрын

    Thank you so much you are Modell of our generation how you respond and how you talk we need this Kind of person we love you ❤❤❤

  • @mikaelnelaku1747
    @mikaelnelaku1747 Жыл бұрын

    Posted just two days ago but this interview must be from years ago b/c they said he only had two children. He has four now. BTW I'm super fan of Teddy Afro.

  • @user-fd6dm7fd1o
    @user-fd6dm7fd1o Жыл бұрын

    ቴዲን በአካል ነው ሁለት ቀን እማቀው የእክስቴ ባሏ ፓይለት ነው እና ስትዳር አገኘሁት በሁለተኛ ግዜ ቤት መቶ ነው ያየሁት ሰው አክባሪ ሰዋሰወኛ በሀሪ ያለው የተላበሰ ሰው ነው ከሙዚቃው ውጭ ነው ያልኩት

  • @neju748

    @neju748

    Жыл бұрын

    እና ሰላም አልሽዉ

  • @fikirteesayas1635
    @fikirteesayas1635 Жыл бұрын

    ቴዲ ንጉሱ ፈገግታችን ልዩ ነህ መቼም!

  • @ermiasmelaku9153
    @ermiasmelaku9153 Жыл бұрын

    የኔ መንግሥት !

  • @abelgirma8769
    @abelgirma8769 Жыл бұрын

    ወንድ ልጅ የአባት ውጤት ነው! የሚያሳዝኑ አባትና ልጅ ናቸው!

  • @djyaredbirhanu7323
    @djyaredbirhanu7323 Жыл бұрын

    የምር ልብ አርስ Peace & Peace

  • @biruktensye2163
    @biruktensye2163 Жыл бұрын

    ዙፋን አልባው ንጉስ

  • @abuseidburhan2793
    @abuseidburhan2793 Жыл бұрын

    Ahooye!

  • @nattygirma9616
    @nattygirma9616 Жыл бұрын

    king of the king

  • @seyoumareda1433
    @seyoumareda1433 Жыл бұрын

    This is old interview ? he had three baby now

  • @bereketethiopian-8433
    @bereketethiopian-84334 ай бұрын

    🤞 everything irie

  • @habtamuyohannes6111
    @habtamuyohannes6111 Жыл бұрын

    My hero

  • @user-cu1hb4ub2g
    @user-cu1hb4ub2g Жыл бұрын

    ብላቴናው ቴዲ

  • @oliadjtv7672
    @oliadjtv7672 Жыл бұрын

    wow dase yelale

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Жыл бұрын

    Ok yehe interview yekoye new 3tegna leju alteweledem

  • @melkammigbar5623
    @melkammigbar5623 Жыл бұрын

    Yekoye endehone yawekut Madingo Afework le Teddy happy birthday wishe melakung seselam new. It would be nice if you post the date of original record as well.

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 Жыл бұрын

  • @kokikokiki5945
    @kokikokiki5945 Жыл бұрын

    7 ኛ፡ክፍል፡ቴዲጉቶ

  • @ermias2859
    @ermias2859 Жыл бұрын

    Tedy one time u said about" ali birra" u didn't mention

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Жыл бұрын

    ያቆያ ነው ለከ ቴድያችን ።

  • @martaworkneh6310
    @martaworkneh6310 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ephremmorka9972
    @ephremmorka9972 Жыл бұрын

    የአለም አድባር ኢትዮጽያ የኢትዮጽያ አድባር ቴድሮስ

  • @eliyasabdurahman7540
    @eliyasabdurahman7540 Жыл бұрын

    ቴድሮስ ወደ ሙዚቃው ሲመጣ ጥሩ ምግባር ነበረው በአሁን ሰአት ሁለተኛው ቴዲ ነው የድሮው ቴድሮስ አለብሾ ሾው ላይና ፖሊስ ፕሮግራም ላይ የቀረበው ቴዲ ጅብ በልቶቷል

  • @Eniyew
    @Eniyew Жыл бұрын

    Bo

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw59132 ай бұрын

    Besmam

  • @mikime1122
    @mikime1122 Жыл бұрын

    Meche new interview yetekedaw

  • @SuleymanMuhammed-dt1tm

    @SuleymanMuhammed-dt1tm

    7 күн бұрын

    2007

  • @almazdejene285
    @almazdejene28510 ай бұрын

    ቴዲ ቁጥብ ሠው

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse260110 ай бұрын

    ወጣቱን በድራግ የበከለ ባህል አጥፊ

  • @teklehaymanotsamuel5802
    @teklehaymanotsamuel5802 Жыл бұрын

    Enga Hulu geze. Enfokralen. Est African gen edkahun be. Rab ena be. Leseletabanachew. Selu. Buzu. Geze. Be. Tunuchum. Teluku wegeya yemeyadergu. New. Yemtetawekew. Seleze. 100 geze. Hulu. Geze. Fukera. Enakum. Gegemawochu

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Жыл бұрын

    የቆየ ነው እንዴ ለካ?

  • @nicovgz1897
    @nicovgz1897 Жыл бұрын

    Teddy laughs like a stoner.. 😂😂

  • @abiyumenegesha8805
    @abiyumenegesha8805 Жыл бұрын

    የቆየ interview መሆን አለበት

  • @reyuyenu340

    @reyuyenu340

    Жыл бұрын

    I think so

  • @SuleymanMuhammed-dt1tm

    @SuleymanMuhammed-dt1tm

    7 күн бұрын

    2007

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Жыл бұрын

    ትሑት ነው አስከባሪ

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw Жыл бұрын

    ጉሩኞ ነገር ካንተ ዘፈኖችህ ጥሩ ናቸዉ

  • @undermysaviour

    @undermysaviour

    Жыл бұрын

    እስኪ ውሸት አትፍጠሩ ቴዲ ምኑ ነው ጉረኛ ወሬያም ሁላ

  • @infinity325
    @infinity325 Жыл бұрын

    በዘፈን አድባር የሆነ ሀገር የለም ህዝብን አታጃጅል😂

  • @kokikokiki5945
    @kokikokiki5945 Жыл бұрын

    ጅል፡

  • @aradareatss384
    @aradareatss384 Жыл бұрын

    selmegnot yaweraw telk neger new

Келесі