Teddy Yo. Ft Merkeb Bonitua ቴዲ ዮ ft መርከብ ቦኒቷ (ስደድለይ) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)

Ойын-сауық

Ethiopian Music : Teddy Yo. Ft Merkeb Bonitua ቴዲ ዮ ft መርከብ ቦኒቷ (ስደድለይ) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- / minew-shewatube-record...
Instagram :- minewshewa?igsh...
Subscribe :- kzread.info...
#minewshewatube #TeddyYoFtMerkebBonitua #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment.

Пікірлер: 2 100

  • @rahmanjiko8649
    @rahmanjiko86494 жыл бұрын

    ይሄን ፁፊ ይምታነቡት ፈጠር ከክፉ ይጠብቃቸው በ like አስደስቱኝ

  • @tizuyabatua7119

    @tizuyabatua7119

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @mimibedane7449

    @mimibedane7449

    4 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @arilinmohameedwaloo6920

    @arilinmohameedwaloo6920

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @ethiopiyayeanathagery7199

    @ethiopiyayeanathagery7199

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @meryhaylay4760

    @meryhaylay4760

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f4 жыл бұрын

    መርከብ ቦኒቷ ቴዲዮ አማረኛ ከትግረኛ ጋር ያምራል ሁለታችንም ውድድድድድ በርቱ እንግዲህ ዘረኛ እርርርርር በል ኢትዮጵያ አንድ ናት 💚💛💝💝💝

  • @solokigilr3886

    @solokigilr3886

    4 жыл бұрын

    yes u r right ethiopia long live

  • @user-gx6xz8gg5o

    @user-gx6xz8gg5o

    4 жыл бұрын

    ❤️💛💚😘😘😘👍

  • @user-bu2qi6bz8f

    @user-bu2qi6bz8f

    4 жыл бұрын

    💚💛💝💝😘😘😘

  • @user-bz4yf6zo9f

    @user-bz4yf6zo9f

    4 жыл бұрын

    Soon Eth will be 4 country

  • @hiwot1228

    @hiwot1228

    4 жыл бұрын

    ይመቸን በሙዚቃ ሀንድ ነህን.😂😂😂

  • @robelamanuel87
    @robelamanuel874 жыл бұрын

    ይህን ፅሁፍ እያነበባችሁ ያላቹህ ሠላምና ጤና አብዝቶ ይስጣቹህ።

  • @user-qx9bz2ix2r

    @user-qx9bz2ix2r

    3 ай бұрын

    አሜን😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ss3ec6fu6z
    @user-ss3ec6fu6z4 жыл бұрын

    ዛሬ መሠሽፋ ሂጀ 6 ቀይ በኋላ ወንድ ልጅ እደምወልድ ተነገር ደስታየ ደስታችሂ የሆነ በላይክ አጋጩኝ

  • @meriraya4873

    @meriraya4873

    4 жыл бұрын

    እመበቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @yousifmohammed9278

    @yousifmohammed9278

    4 жыл бұрын

    መውደዴን ወደድኩት wow good news i hope you ever best

  • @shaikmadina7110

    @shaikmadina7110

    4 жыл бұрын

    @@meriraya4873 .ll ገደተ

  • @haithamsalah3480

    @haithamsalah3480

    4 жыл бұрын

    Like yeshetal enda

  • @user-sw5hz4xz6e
    @user-sw5hz4xz6e4 жыл бұрын

    መርከብዬ ስወድክ ግን ትግርኛ አልችልም ቴድዬም እወድካለሁ ትግሬዎች ውስጤ ናችሁ ዘረኛን አላህ ያጥፍልን

  • @addis2653

    @addis2653

    4 жыл бұрын

    ማሚ እወድሻለሁ ልክ እንደ ሌላአገር ዜጋ ውስጤ ናችሁ ስትሉ ታስቃላችሁ ተዋልዶ በደም

  • @senitsega6722

    @senitsega6722

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @midngr2309

    @midngr2309

    4 жыл бұрын

    @@senitsega6722 አሜንንን

  • @aill8641

    @aill8641

    4 жыл бұрын

    ኣሜን

  • @samri9788

    @samri9788

    4 жыл бұрын

    Amen🙏🙏🙏

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit37884 жыл бұрын

    እናንተ ልጆች ግን መቼ ነው ከቻፓ ውጪ የምዘፍኑት 😂😂 ቴዶዬ ማአረዬ ቦኒቷ 😊❤💛💚

  • @user-vt3el1dk9q

    @user-vt3el1dk9q

    4 жыл бұрын

    Kkkkkkkkk

  • @meseretavrhame6191

    @meseretavrhame6191

    4 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-xo4zu7tn5g

    @user-xo4zu7tn5g

    4 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kiduman8107

    @kiduman8107

    4 жыл бұрын

    ካካካካኣ

  • @haphtom617

    @haphtom617

    4 жыл бұрын

    Chapa wededut

  • @user-dh8el4bh8e
    @user-dh8el4bh8e4 жыл бұрын

    ቴዲዮ ለምን ዱባይ መረጥከ አሪፍ ስራ ነው ትግርኛ ዘፈን በጣም ነው ምወደው ከደቡብ ኢትዮ❤ ግን እኮ አላወቅነውም እንጂ ተድለናል አማርኛው ኦሮምኛው ሶማሊኛው አፋርኛው ትግርኛው ደቡቡ ዋው ማን እንደ ኢትዮ❤

  • @ethoapahpola1548

    @ethoapahpola1548

    4 жыл бұрын

    Slame

  • @sadahassan1832
    @sadahassan18324 жыл бұрын

    ወይኔ ትግሬውች ስወዳችችሁ ግን ቋንቋውን አልችልበትም ማነው እሚያስለምደኝ እወዳችሁለሁ የኔ ማሮች እህትቻሁ ከወሎ ነኝ

  • @nigsetialayu5130

    @nigsetialayu5130

    3 жыл бұрын

    Eni aslamdeshalow marey haftay gwal welo konijo

  • @user-jn2kf8ji6u
    @user-jn2kf8ji6u4 жыл бұрын

    ትግሬዎች ማርያም በጣም ነው ምወዳቹ

  • @helndj7450

    @helndj7450

    4 жыл бұрын

    egnam enwedshalen 😘♥

  • @user-jo3oy1xx5d

    @user-jo3oy1xx5d

    4 жыл бұрын

    lewededen beetf enwedewalen

  • @yanita7632

    @yanita7632

    4 жыл бұрын

    ኢትዮጉራጌ ብላቴናዋ ዮርዲ Yenfuiki 😂😂😂

  • @user-jn2kf8ji6u

    @user-jn2kf8ji6u

    4 жыл бұрын

    @@yanita7632 ተቀርጤም

  • @yanita7632

    @yanita7632

    4 жыл бұрын

    ኢትዮጉራጌ ብላቴናዋ ዮርዲ don’t get it

  • @dearmom2633
    @dearmom26334 жыл бұрын

    ቴድ ዮ እና ቦኒትዋ ኣንድ ላይ ስንሆን ያምርብናል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @dearmom2633

    @dearmom2633

    4 жыл бұрын

    @semagn mershaw ኣሜን ኣሜን ኣሜን ወገኔ

  • @henyemu6044

    @henyemu6044

    4 жыл бұрын

    ኣሜን ቱኑር

  • @mohvfgf9973

    @mohvfgf9973

    4 жыл бұрын

    ዜማው ተመችቶኛል

  • @madinamadina953

    @madinamadina953

    4 жыл бұрын

    ኣሚን

  • @meseretaddisu8201

    @meseretaddisu8201

    2 жыл бұрын

  • @user-wl6lx3bj6e
    @user-wl6lx3bj6e4 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም አብረን ወደ ፊት መረከብዬ ቴዶ ሰወዳችሁ ቀጥሉበት አንለያይም ፍቅር ያሸንፍል እኔ በጎን አማራ በጎን ትግሬ ነኝ😍😍😍😍😍😍

  • @desgerye858
    @desgerye8584 жыл бұрын

    From eri 🇪🇷 love you tegaru 😘😘😘

  • @fistumabebe4550
    @fistumabebe45504 жыл бұрын

    ትግሬ ኡፍፍፍፍ ነብስ ናችሁ እኮ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደላቹ የነጻነትና የስልጣኔ መሰረት በያላችሁበት ኑሩልን

  • @youaremylifemom9510

    @youaremylifemom9510

    4 жыл бұрын

    የኔ ማር

  • @njah0765

    @njah0765

    4 жыл бұрын

    Antem nrulgn wedachachn marr

  • @js2974

    @js2974

    4 жыл бұрын

    የኔ ልዩ

  • @yonatal8508

    @yonatal8508

    2 жыл бұрын

    ፈሪሃ እግዛብሄርን እዚህ ምን አመጣው?

  • @hanan5203

    @hanan5203

    9 ай бұрын

    @@njah0765😂😂😂😂😂

  • @ayehuyebezaenat6818
    @ayehuyebezaenat68184 жыл бұрын

    እንዲህ አንድ ላይ ስትሆኑ እኛም ለማድነቅ እና ለመስማት ይመቸናል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-kn4ly6uv8e

    @user-kn4ly6uv8e

    4 жыл бұрын

    Ayehu Yebeza enat AMEN,.🙏

  • @semaudenhayatu4686
    @semaudenhayatu46864 жыл бұрын

    እንዴህ አንድ ስንሆን ዘረኝነት እራሱ ደብሮት ይጠፋል

  • @eliebouakldarido6475

    @eliebouakldarido6475

    3 жыл бұрын

    Hi

  • @birhn7948

    @birhn7948

    3 жыл бұрын

    ✌️።🇪🇹❤

  • @sarahussein4902

    @sarahussein4902

    2 жыл бұрын

    Wey 1 mhon ahunma aktme ko

  • @user-mv9tc5or7y
    @user-mv9tc5or7y4 жыл бұрын

    አቤት አቤት ተባረኩ በጣም ደስ የምል ሙዝቃ በርቱ ሙዝቃ አልወድም እሄ መዝቃ ዉስጠ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏👍👍👍👍💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @hanamasala3791

    @hanamasala3791

    3 жыл бұрын

    waww

  • @samiraabrar3930
    @samiraabrar39304 жыл бұрын

    እስቲ እደኔ ቴድዮ ና መርከበይ የምቶወዳቸው 👍👍ልያቹ

  • @asefukassa6470
    @asefukassa64704 жыл бұрын

    ሁለታችሁም አንደኛ ናችሁ ትግርኛም ይሁን አማርኛ ሁለቱ ስቀላቀሉ ደሞ ውብት አለው ልዩነታችን አንድነታችን ነው

  • @samri9788

    @samri9788

    4 жыл бұрын

    Betam🇪🇹

  • @mamaafrica4521

    @mamaafrica4521

    Жыл бұрын

    Period! As long as they feel the same tho. I’m not going to preach unity if someone is out to kill my ethnic group and other Ethiopians are silent or loudly cheering at my demise🤷🏽‍♀️ I only have love for TRUE Ethiopians who love and fight for ALL ETHIOPIANS ✊🏾❤️

  • @asefukassa6470

    @asefukassa6470

    Жыл бұрын

    @@mamaafrica4521 ከሶስት አመት በፍት ነበረ የፃፍኩት አሁንም እደዛ ጠፍቷል የላም 😥

  • @hanosapp8470
    @hanosapp84704 жыл бұрын

    እናቱን የሚወድ ላይክ ይግጨኝ

  • @joel5057

    @joel5057

    3 жыл бұрын

    What

  • @dagimmeberatu9323

    @dagimmeberatu9323

    3 жыл бұрын

    A

  • @user-mq5nb2yr7j
    @user-mq5nb2yr7j4 жыл бұрын

    አማራ ና ትግሬ አንድላይ ሲሆኑ ደስ ይለናል አንድነታችን 💓💓💓💓💓💓

  • @romitessadiiii4477

    @romitessadiiii4477

    2 жыл бұрын

    Where is amara?????

  • @buda2851

    @buda2851

    8 ай бұрын

    @@romitessadiiii4477 i thought teddy yo is guragge.

  • @hd-jannah5695

    @hd-jannah5695

    13 күн бұрын

    @@buda2851he’s debube

  • @hd-jannah5695

    @hd-jannah5695

    13 күн бұрын

    @@romitessadiiii4477the language

  • @ZaharaZara-nv3ew

    @ZaharaZara-nv3ew

    7 күн бұрын

    አማራነው ፋኖነህ ተብሎ ለሸገረ በዘፈነው ሙዚቃ ታስሮ ነበረ አማራነው❤​@@buda2851

  • @MoMo-bg9by
    @MoMo-bg9by4 жыл бұрын

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በዱአ እና በፀሎት እንማፀን

  • @wubitethiopa8793

    @wubitethiopa8793

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @user-db8cr6gs5y

    @user-db8cr6gs5y

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @GtuBvg

    @GtuBvg

    Ай бұрын

    💚💚💚💚💚💚✌👍

  • @user-tt8ee4oj9p
    @user-tt8ee4oj9p4 жыл бұрын

    እስኪ የዚህ ልጅ ስራ እሚመቸው 👍ትግርኛ እሚዘፍነው ይመቸኛል

  • @hayabsaadha8114

    @hayabsaadha8114

    4 жыл бұрын

    መርከብ ይመቸኛል

  • @user-jm7dc1nv7t

    @user-jm7dc1nv7t

    4 жыл бұрын

    ጂል

  • @abdiqanikhayr1407
    @abdiqanikhayr14074 жыл бұрын

    I like east African music 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴 iam from Somalia

  • @EnswDl1

    @EnswDl1

    4 ай бұрын

    Muziqaa

  • @SAYDAHABASHEmm

    @SAYDAHABASHEmm

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🇸🇴 somalia ❤❤❤❤❤❤

  • @AbdikaniStarboy

    @AbdikaniStarboy

    Ай бұрын

    We love 🇸🇴❤somalia ❤🇸🇴

  • @usmanibrahimmanu5352

    @usmanibrahimmanu5352

    19 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hw3ps7vk5y
    @user-hw3ps7vk5y4 жыл бұрын

    ቆጆ ስራ ነዉ ግን ትግርኛ አልቺልም በጣም ነዉ የምወደዉ ትግረኛ 💚💛❤

  • @sirajnegus6228

    @sirajnegus6228

    4 жыл бұрын

    ነይ ላስተምረሽ

  • @nasrm.d5115

    @nasrm.d5115

    4 жыл бұрын

    Enem

  • @user-gf8xg1zd8u
    @user-gf8xg1zd8u4 жыл бұрын

    እርይይይይይ ያዝ እንግዲ ስክስስስ ያበደ ኖ ይችን ያነበባቹ ስላማቹ ብዝትትትት ይበልልል ባልዊይ ጋ ልኮምኩመዋ እኔ አማራዋይ እሱ ትግራዋይ ምን ይለናል .....

  • @solokigilr3886

    @solokigilr3886

    4 жыл бұрын

    weleyow/a tnx um from tigray i love amara people long live ethiopiya merkeb bonitua, tedy yo and saimon keep it up

  • @user-gf8xg1zd8u

    @user-gf8xg1zd8u

    4 жыл бұрын

    @@solokigilr3886 ፣Love you too.tanx....እኔም ውድድድ ..,

  • @user-lw5ix3ww5j

    @user-lw5ix3ww5j

    4 жыл бұрын

    አማራ ከማንኛውም ጋር ተጋብቶ መኖር ይችላል ዘረኛ አይደለም ሌሎች ግን ዘረኞቹ አይችሉም ይጣላሉ

  • @solokigilr3886

    @solokigilr3886

    4 жыл бұрын

    @@user-gf8xg1zd8u u r live in welo?

  • @user-gf8xg1zd8u

    @user-gf8xg1zd8u

    4 жыл бұрын

    @@user-lw5ix3ww5j አወ ደሙ ማርየ ከሌሉችም ንጹህ የሆኑ አሉ በኔ ስላየሁ ነው ንጽህ ትግራዋይ ነው ግን ከሁሉም አማራ ፍቅርና አክብሮት አለው እኔም እንደዛው የወደድኩበትም ለዛ ነው ከሁሉም መጥፎና ጥሩ አለው

  • @user-lj9pr1zh6l
    @user-lj9pr1zh6l4 жыл бұрын

    ደስስ ይላል ቀጥልለበት የአገራችንን ሰላም እንደ የዘንድሮ ሙዝቃ ያብዛልን ።

  • @solokigilr3886

    @solokigilr3886

    4 жыл бұрын

    commentu temechegn

  • @aishlilbird7275

    @aishlilbird7275

    4 жыл бұрын

    Are nekoraaa😜😜

  • @Setotaye2024
    @Setotaye20244 жыл бұрын

    ይቺ ናት ኢትዬጵያ ይቺ ናት ሀገሬ🙋🏾‍♀️ እልልልልል ቸፕ 🙋🏾‍♀️ሀዝ ሀዝ 🙋🏾‍♀️አይዞኝ ወንድሞቼ 🙋🏾‍♀️ 💃

  • @user-hh3ur2yx9f
    @user-hh3ur2yx9f3 жыл бұрын

    زمن جميل يا ارض الوطن من🇦🇪ليكم تحية

  • @user-oy4vx7hj3f

    @user-oy4vx7hj3f

    11 ай бұрын

  • @user-si4tj7qg1z
    @user-si4tj7qg1z4 жыл бұрын

    ዘረኝነትን ፈጣሪ ያጥፋልን አብሮነት እንዴት ደስ ይላል 💚💛❤️

  • @user-io9qe6wi9g

    @user-io9qe6wi9g

    4 жыл бұрын

    እህት የኣብሮነት ምልክት ባንድራ ይች ናት👉❤💛💙💚( 🇪🇹)ኣብሮነት ምታምኚ ከሆነ

  • @user-si4tj7qg1z

    @user-si4tj7qg1z

    4 жыл бұрын

    @@user-io9qe6wi9g እሺ ውዴ አብሮት አምንበታለሁ 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @user-my8ws2os8k

    @user-my8ws2os8k

    2 жыл бұрын

    @@user-si4tj7qg1z 💜

  • @SolomonTakele-yf7qd

    @SolomonTakele-yf7qd

    10 күн бұрын

    I don't like you

  • @user-mo4jh6qj3m
    @user-mo4jh6qj3m4 жыл бұрын

    ትግርኛ አልችልም ግን ሙዚቃውን በጣም እወዳለሁ የሁሉም አድናቂ ንኝ ቲግሬዎች ዋው።

  • @ermivlogs
    @ermivlogs4 жыл бұрын

    ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው......... ስለዚህ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አያልቅባቹ ላይክ

  • @abdurezakaman2242

    @abdurezakaman2242

    2 жыл бұрын

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭❤️

  • @yotor5576
    @yotor55764 жыл бұрын

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ሁለት ወንድሞቻችን ለተዋህዶ ልጆች ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን ተዋህዶ ሆኖ መሞት መታደል ነው ተዋህዶን አትንኳት በተነካን ቁጥር እንጋብዛለን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤ዘፈን በዛ በጣም ሰላማችንም እንደ ዘፈን ይብዛልን😎😎

  • @samri9788

    @samri9788

    4 жыл бұрын

    Amen🙏🙏🙏

  • @user-ie4hn4br4c
    @user-ie4hn4br4c4 жыл бұрын

    ንጉስ ትግርኛ ሂፖፕ ደርፊ መርከበይ ቀፅለልና ኣታ ወዲ ህዝቢ ✌😘😘😘 ቴድዮ የኢትዮ የሂፖፕ ሙዚቃ ጀማሪ ነህ 😘

  • @user-hc4jh3xy2n

    @user-hc4jh3xy2n

    4 жыл бұрын

    ናብ ልብና ንመለስ Kitshin lbdaw Bushti

  • @samri2481

    @samri2481

    4 жыл бұрын

    ምን አገባህ dengay ras menabak agebak gegema

  • @filiwedigeriefkirieumenged3967

    @filiwedigeriefkirieumenged3967

    4 жыл бұрын

    😂😂😂😂 ezi dea xere tigryna enber

  • @konjokonjo8188
    @konjokonjo81884 жыл бұрын

    ደስስስስ የሚያሰኝ ዘፈን ነው የሰው ሀገር ድብርርር አስደርጎኝ ነበር በዚህ ዘፈን እራሴን እያፅናናው ነው 😒😒

  • @tegstzenabu8863
    @tegstzenabu88634 жыл бұрын

    ትግርኛ ውስጤ ነው ግን አልችልም

  • @nigsetialayu5130

    @nigsetialayu5130

    3 жыл бұрын

    Naslamdeshal mare

  • @user-zq6ql4kl4r
    @user-zq6ql4kl4r4 жыл бұрын

    ዋው ትግርኛ ንካዓቢ ዝቃለስ ዘሎ ጀግናጸ መርከብ ቦኒቷ ዕድመ ይሃብኻ መዓረይ ያበደ ዘፈን ነው እስኪ በመርከብ ና በቴድዮ ሞት like ፅፍዑኒ😘😘

  • @samiabdu2055

    @samiabdu2055

    4 жыл бұрын

    Entay kebi ezi da tgrna ytfo alo

  • @NaTe-ep6be

    @NaTe-ep6be

    4 жыл бұрын

    Amen ziyaday welela

  • @user-xs8ob2zk6i

    @user-xs8ob2zk6i

    4 жыл бұрын

    Ezi dea entay kemabl yetfio alo ember

  • @meseretaddisu8201

    @meseretaddisu8201

    2 жыл бұрын

    ዋውበጣምነዉየማሚያምረውበጣምየተመቸኝተዋኽዶብለኽበጅኽያማተብኸውፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f4 жыл бұрын

    መርከብ ቦኒት ስወድህ ኡፍፍፍፍ አድናቂህ ነኝ እንዲሁም ቴድያችን ኩራታችን

  • @user-ms9ed5rz3s

    @user-ms9ed5rz3s

    4 жыл бұрын

    ዘና ቦሉ ኹሩዓቶዩ ደቅዓደይ ትሓንቆቑ ቦሩቱዑ ዳኣም ንቐፃላይ ኣይትቐሳቕስን ተጎም ፀፅ ኣደኽድበላይበላ ጋሜ ስደድለይሜ መልክዕ ኣሱኹሩዋ ፀባይ ላሓየለት ንዕናይዶ ዕደጋሓሙሴ ዋው ግን እዝኹላይ ደርፍታውፅእ ብውጭ የአድሰሞዖ ድንቦሩኹ የቱብ ገብአ ኣይፈልጥይ ግን መንዩሱሙ ሁሉም ዘፈን ያንተ ውድድድድድድ ኻቡሎ

  • @eliebouakldarido6475

    @eliebouakldarido6475

    3 жыл бұрын

    Hi

  • @gorhalhagb1727
    @gorhalhagb1727 Жыл бұрын

    أحب إثيوبيا وشعب إثيوبيا سوداني من قلب الجزيرة ابوقوته

  • @Yechu1221
    @Yechu12214 жыл бұрын

    ቴዲዮ,መርከብ ...አንቦሶች ደስ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው::ጉራጊኛም አብራቹ ብትሰሩ

  • @user-qj5fq7rh8b
    @user-qj5fq7rh8b4 жыл бұрын

    ይህንን አመት ነጠላ ዜማ ሳይሆን ነጠላ እየለበሳችሁ ፀበል በመሄድ ተባበሩን እኔ በበኩሌ የዳዊት ፅጌን አልበም እየኮመኮምኩ ነዉ 😊

  • @kalgerma9301

    @kalgerma9301

    4 жыл бұрын

    Kkkkkkkk eeunet new

  • @sol1921

    @sol1921

    4 жыл бұрын

    እንዴ ታድያ አንቺ ነጠላ ልበሱ እያልሽ እራስሽ የዳዊትን ዘፈን እያዳመጥኩነው እልሽ

  • @hiwotwonadasa9231

    @hiwotwonadasa9231

    4 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sol1921

    @sol1921

    4 жыл бұрын

    አልሸሹም ዞር አሉ

  • @user-bu2qi6bz8f

    @user-bu2qi6bz8f

    4 жыл бұрын

    @@sol1921 ክክክክክክክክክክክክክክክ እስኪ ንገሪልኝ

  • @amalstr2260
    @amalstr22604 жыл бұрын

    Frm 🇸🇴 I like Taddy Yo❤️👌

  • @burtukanabraha5469

    @burtukanabraha5469

    4 жыл бұрын

    Woww

  • @SalimSalim-yd6zp

    @SalimSalim-yd6zp

    3 жыл бұрын

    Ftm

  • @user-ww4hz1nf2y
    @user-ww4hz1nf2y4 жыл бұрын

    መርከበይ ጎይታ ትግራይና እስኪ መርከብና እንካዕ ናትና ኮነ ትብሉ ላይክ ጥዉቅ አቢልኩም ሕለፉ ደቂቃ አይትወስደልኩሙን እያ ቦኒትዋ ፅሩይ አይይይይ አፍቅር አቢለካ ክሞዉት በልኩ ለለ ልዓድና ክንአቱ ኢና ትብሉለ comnet Like share subs አይትረስዑ ok ዶ

  • @selamlenate5804

    @selamlenate5804

    3 жыл бұрын

    Ok😂😂😂Bhaki Bonitayi Shkor Natna Endyu

  • @user-ec8gc1nb3l

    @user-ec8gc1nb3l

    3 жыл бұрын

    ٩

  • @nebyat7663
    @nebyat76634 жыл бұрын

    ማምየ ስደድለይ ማየ ስደድለይ ማይ ኣስይይይይ በጣም ኣፍር ዘፍን ነው መርከብኖ ሰላም ለኢ/ያ ሃገራችን ይሁን ፍቅራቹ ይብዛልኝ የኔ ማሮች እስቲ ትንሽ ራሴ ኣሞኛል እና ይማርሽ በሉን ።

  • @madinamadina953

    @madinamadina953

    4 жыл бұрын

    አላህ ያሽርሽ እህት አይዞሽ

  • @user-mc7pv4wc1g
    @user-mc7pv4wc1g4 жыл бұрын

    አንድ ስንሆን ያምርብናል ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር እምየ ሀገሬ የመጀመርያ ነኝ ላይክ አድርጉኝ አይከፈልበትም ውዶችየ

  • @mimibedane7449

    @mimibedane7449

    4 жыл бұрын

    I wish you all the best. 😘

  • @user-bl6lz3qv9i
    @user-bl6lz3qv9i4 жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ምርጥ ስራ ነው የእዮብ መኮነን አድናቂ ነኝ✌️

  • @seliebakish569

    @seliebakish569

    4 жыл бұрын

    Eshi yene rasta

  • @aymanosjoudi509
    @aymanosjoudi5094 жыл бұрын

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ💚💛❤ ትግርኛቱ ባልቸልበትም ተመችቶኛል 👌

  • @tedroshadgos3619
    @tedroshadgos36194 жыл бұрын

    ቴዲ ዮ በጣም ነው ምወደው የኔ ምርጥ ኣንደኛ ዘፈን ከዛ ቀጥሎ መርከብ ቦንትዋ የኔ ምርጥ ጅግና ነህ በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ቀጥለዎት

  • @MoMo-bg9by
    @MoMo-bg9by4 жыл бұрын

    አካወን ደህና መጣችሁ እስኪ ቴዲዬን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f4 жыл бұрын

    በ ኡውነት ከጠበኩት በላይ ሆነ ዋው ቴድዬ እና ቦኒታ ስወዳቹሁ አረ በትግርኛ ዘፈን ላብድ ነው

  • @eliebouakldarido6475

    @eliebouakldarido6475

    3 жыл бұрын

    Hi

  • @kd4512
    @kd45122 жыл бұрын

    This is what Ethiopia needs, ABRONET, togetherness, collaboration, unity,oneness,happiness. 🌷🌷🌷

  • @MamanKanb-jo7gq

    @MamanKanb-jo7gq

    Жыл бұрын

    Good Merci

  • @MyLove-jl2wl

    @MyLove-jl2wl

    10 ай бұрын

    ​@@MamanKanb-jo7gq፡፡።፡፡፡።።።፡።።።።።

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa31934 жыл бұрын

    Omg I’m in love with beautiful song lol you all are amazing 🥰🙏♥️♥️♥️♥️♥️💐💐💐

  • @mekidia.t5953
    @mekidia.t59534 жыл бұрын

    አረቦችን መስላችሁ ተከስታችኋል be like 😉 የ video ጥራት ዋው ነው

  • @fozehf2324

    @fozehf2324

    4 жыл бұрын

    ኢቶጲያውናትእደ

  • @habeshawit2551
    @habeshawit25514 жыл бұрын

    በመረከብ ፍቅረ ስንቶቻችን ነን የተወጋን ስወደውኮ😭😭😜😜 በተለይ ድምፁን😍😍😍ወዮ የልጂቷ መቀመጫ በስቱ ልቅና😭😭

  • @ethi362
    @ethi3624 жыл бұрын

    Amazing collabo, this what we need from our politicians, preach unity.

  • @englishlearningforarabs1839

    @englishlearningforarabs1839

    3 жыл бұрын

    I admir your comment.great comment .can music unite us.

  • @anunegniyebetasabochetenaf1057
    @anunegniyebetasabochetenaf10574 жыл бұрын

    Enkuwan ethiopia 🇪🇹honkugni abo tegragna balwkim i proud of it ❤

  • @AdemAAhmed
    @AdemAAhmed4 жыл бұрын

    I’m Oromoo i don’t understand tigregna language but ilove tigray people and our music ❤️💚❤️🤝❤️💛❤️

  • @anthonyloveanthonylove2159

    @anthonyloveanthonylove2159

    4 жыл бұрын

    I am Ethiopian I like Tigrigna music

  • @AdemAAhmed

    @AdemAAhmed

    4 жыл бұрын

    Anthony Love Anthony Love I’m Oromoo Ethiopia 🙌

  • @Sofi-ks3zo

    @Sofi-ks3zo

    4 жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀ

  • @SaeedSaeed-jc4kt

    @SaeedSaeed-jc4kt

    4 жыл бұрын

    I'm from Ethiopia but ilove all people

  • @zgjr

    @zgjr

    4 жыл бұрын

    U too

  • @hailetube4962
    @hailetube49624 жыл бұрын

    ምናለ እንደዛፋኞቹ አክቲቪስቶች ቦለቲከኞች ሃገር አጥፊዎች ልክ እንደዚህ ስለፍቅር ስለ አንድነት ስለሰላም ብትሰብኮ የት በደረስን ነበር አይ አለመታደል🤔

  • @alykampo4251
    @alykampo42513 жыл бұрын

    Love music Ethiopie from Guinée 🇬🇳🇬🇳🇬🇳❤️

  • @kiduswardsnowden_bd

    @kiduswardsnowden_bd

    Жыл бұрын

    We love you too! Our brother! Our blood! African unity is our only opportunity! 🖤🌍

  • @habtamuashenafi1062
    @habtamuashenafi10624 жыл бұрын

    no room for racism love you from bahirdar ethiopia

  • @betibeti6620
    @betibeti66204 жыл бұрын

    ዋውው በጣም ነው ድስ እምትሉ ሁሌም እንደዚ ብሆነ ድስ ያላ ዝረኝነት እማይውድ ብቻ ላይ ይብለኝ (መርከበይ ሽኮር )ፍትውትውትው❤😘😘😘😘

  • @fikadufeyisa2165

    @fikadufeyisa2165

    5 ай бұрын

    nmqde

  • @fikadufeyisa2165

    @fikadufeyisa2165

    5 ай бұрын

    በጢሮስ 2:2🎉❤6 😅

  • @reduhabeshawt6680
    @reduhabeshawt66804 жыл бұрын

    ሙዚቃው ሁሉ ነገሩ አንደኛ ነው በርቱልን 👌 ፈጣሪ ሀገራችንም ከዘረኝነት ከጥላቻ እርስ በራስ ከመበላላት አውጥቶ በፍቅር እንድህ ያጣምራት 🇪🇹 ❤❤

  • @eljoker2958
    @eljoker29582 жыл бұрын

    እኔ ሱዳን ነኝ ለኢትዮጵያ አንድነት እጠራለሁ ደህና ሁኑ ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤

  • @k_oblack8020
    @k_oblack80204 жыл бұрын

    THIS VIDEO DESERVES MORE LIKE AND SHARE THE CAMERA IS LITE AND THOSE LADIES, DAMN THEY ARE FIRE

  • @capismartsmart8602
    @capismartsmart86024 жыл бұрын

    ኣሪፍ ስራ ነው ግን ኣማራ ትግረ ሳንል ኣብረን የኣገራችን ችግር ኣንፍታ like ኣትርሱ

  • @emukiya7490

    @emukiya7490

    4 жыл бұрын

    Semir smart 😁😁

  • @capismartsmart8602

    @capismartsmart8602

    4 жыл бұрын

    @@emukiya7490 yaskal aydel

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ

    @ኢትዮጵያሙዚቃ

    4 жыл бұрын

    Semir smart ሲጀምር አማራ ትግሬ እሚባል ችግር የለም ዘፈኑም የኤርትራ ነው መልዕክቱን በደንብ ስሚው

  • @capismartsmart8602

    @capismartsmart8602

    4 жыл бұрын

    @@ኢትዮጵያሙዚቃ like slamaregn new hahaha

  • @emukiya7490

    @emukiya7490

    4 жыл бұрын

    I Love Ethiopia Music ኢትዮጵያ ሙዚቃ majamera saw mahon yikademal zere le gabare hulu ye adam yehewan lijochi nen kunkawu bileyagem hulachinem ke afer lay newu yerfatar manim ke manim aylegim

  • @hhhhhhhh8812
    @hhhhhhhh88124 жыл бұрын

    ዛሬ ክሊፑ ከመዳም ጋ ነው ፀዴ ነው ቀጮየ በጣም ነው የምትመቸኝ

  • @foziyaassefa4410

    @foziyaassefa4410

    4 жыл бұрын

    እኮ

  • @nihal963
    @nihal9634 жыл бұрын

    Woww ያበደ ነው ይመቻቹ የኔ ምርጦች🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️ሃገራችን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏

  • @abbygualadwa7685
    @abbygualadwa76854 жыл бұрын

    Shikorinatat des zbil derfy good job guys👍🏽❤️💛❤️

  • @user-jy7wn3ye5m
    @user-jy7wn3ye5m4 жыл бұрын

    ትግርኛ፣ዘፈን፣ስሰማአ፣እንባይ፣ነውሚመጣይ፣ግንቆንቆአ፣አላውቅም፣❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfomshmendi6954
    @tesfomshmendi69544 жыл бұрын

    ቦኒታ ከመይ ዲና ንሕና ኤርትራውያን ንፈትወካ

  • @SJw2102

    @SJw2102

    4 жыл бұрын

    Anfetwon ena

  • @eseyasgebrezghi830

    @eseyasgebrezghi830

    4 жыл бұрын

    kemey diye zfetweka bel tedelika lokmax hasawi

  • @TV-nm3fy

    @TV-nm3fy

    4 жыл бұрын

    😘

  • @user-ss1sm5qt4f

    @user-ss1sm5qt4f

    4 жыл бұрын

    ኣነ ኣይፈትዎን'የ መኽንያቱ እዚ ደራፋይ ዘይኮነ ደፋራይ'ዩ👈😜

  • @user-eb7rg1id1r

    @user-eb7rg1id1r

    4 жыл бұрын

    @@user-ss1sm5qt4f አቱም ሓሳዳት ንስካትኩም ፍትኩሞ አይፍተኩሞ እንታይ ዲኩም ትምልኡሉ ኮይንኩም እዩ ቆናድፍ ሓማስየን ናይ ኢሳያስ ኮራኩር ፅርፊ ዳአ ናትኩም እንድያ ደነዛት

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina4 жыл бұрын

    Beautiful Ethiopians! 👍👍🙏💚💛❤️🙏

  • @goodguy2656
    @goodguy26564 жыл бұрын

    Teddy Yo you're Ethiopian Eminem! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Decinaa
    @Decinaa4 жыл бұрын

    ጋመየ ስደድለይ ማየ ማሚቱ ስደድለይ ሽቱ ንዓደይ ክኣቱ ቴዲ ዮ መርከብ ክፈትወኩም ኮ በርትሉን🙏😘

  • @munerasedtagawaentanenafak8797
    @munerasedtagawaentanenafak87974 жыл бұрын

    ውይ ቴግሬዎች ውስጤናቹ

  • @jemal5782

    @jemal5782

    3 жыл бұрын

    I love u

  • @afreeqa7530
    @afreeqa75304 жыл бұрын

    Northern Ethiopian have music talent I like a lot

  • @jddbhhddj1590

    @jddbhhddj1590

    3 жыл бұрын

    💔💔💔💔💔

  • @user-bg2cb7mt9h
    @user-bg2cb7mt9h4 жыл бұрын

    ቴዲ ዮ ቦኒቷ መርከብዬ ያበደ ነው. ሚካኤልን. ይመቻችሁ ያራዳ ጥጎች እንዲህ አብረን ፍታ ስንል ነው የሚያምርብን. የኔዎቹ መቼም አንለያይም

  • @DaniDani-ri8kb
    @DaniDani-ri8kb4 жыл бұрын

    መርከብ ወዲ መረባይ ደስ ክብል ዓይኒ ትግራይ💓💓💓💓ቴድዮ የመጀመራይ ያ እ/ያ ራፕ ቀፅልሉ ዉድድድ💓💓💓💓💋💋

  • @dhriwdketaloawet6161

    @dhriwdketaloawet6161

    4 жыл бұрын

    Aythaswi lij michal ybehal kedemay

  • @Mamiye_alemey_21

    @Mamiye_alemey_21

    4 жыл бұрын

    @@dhriwdketaloawet6161 tay aflitka iyu bzaiba rap werna

  • @dhriwdketaloawet6161

    @dhriwdketaloawet6161

    4 жыл бұрын

    @@Mamiye_alemey_21 Amshi fugur tgreway nefat wedi Tor.

  • @Mamiye_alemey_21

    @Mamiye_alemey_21

    4 жыл бұрын

    @@dhriwdketaloawet6161 anta lemani sekt fara

  • @habibhabib-px9wx
    @habibhabib-px9wx4 жыл бұрын

    ሃሃሃሃ ችኳን እያየሁ ዘፈኑን አላዳመጥኩትም ፕ እንድህም አይነት ችክ አለ እንደ ቱ የጠበስኳቼው ችኮች አስጠሉኝ

  • @user-zq9hr8us1s

    @user-zq9hr8us1s

    4 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @susu8000

    @susu8000

    4 жыл бұрын

    Kkkkkk

  • @hayabsaadha8114

    @hayabsaadha8114

    4 жыл бұрын

    አይ ወድ ያያችሁት ሴት ሁሉ ያምራችኃል አየን አትሉ ክክክክክክክ

  • @user-ko9oo8rw1i

    @user-ko9oo8rw1i

    4 жыл бұрын

    😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @messishewa7226

    @messishewa7226

    4 жыл бұрын

    Kkkkkkk koteti😛😛😛😛😛🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mikiyassolomon484
    @mikiyassolomon4844 жыл бұрын

    arif yemayreba sira new teddyo kante yhen etebkalew gitim afer belaw yalachu esti like

  • @merrypam9300
    @merrypam93004 жыл бұрын

    ዋው አሪፍ ሙዚቃ ነዉ ተመችቶኛል 👍❤😍 ላይክ

  • @user-oc2ti1us3b
    @user-oc2ti1us3b4 жыл бұрын

    ዋው ያበደ ነው እንደኔ በጣም የተመቻችሁ እስኪ ላይክ ግጩኝ

  • @user-sp5tm7qf2d

    @user-sp5tm7qf2d

    3 жыл бұрын

    W

  • @user-sp5tm7qf2d

    @user-sp5tm7qf2d

    3 жыл бұрын

    Sml

  • @muhamedhussen3368

    @muhamedhussen3368

    3 жыл бұрын

    Hay selam yen mar

  • @user-mz1ey8li6k
    @user-mz1ey8li6k4 жыл бұрын

    እስይይይይይይይ ፖ ኢትዮጵያዊነት እንዲ ነዉ ♥️♥️♥️😉

  • @eyeru12brhane32
    @eyeru12brhane324 жыл бұрын

    Omg merkeb shkor 😚😚😚😚😘😘😍😍😍💘💘💘💘💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @semereandebrehan8716
    @semereandebrehan87164 жыл бұрын

    I'm from Eritrean I like this music guys thanks

  • @user-uh6vh7kw5p
    @user-uh6vh7kw5p4 жыл бұрын

    Best song👌እመብርሀን ሀገራችንን ሰላም ታርግልን 🙏🙏ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን ለሀገራችን እንፀልይ🙏🙏😭

  • @user-pm4qy9qu3r

    @user-pm4qy9qu3r

    2 жыл бұрын

    Hskdhjdhhd

  • @tokkummaanhumna9908
    @tokkummaanhumna99084 жыл бұрын

    ይዞችሁ ይህድ አዝማር ሁላ እናንተን እያዬ ነው ፀሎታችን ፈጣሪ ጋር አልደርስ ያለው

  • @user-tx8qi7bc8i
    @user-tx8qi7bc8i3 жыл бұрын

    احب اثيوبيا وكل الشعب الاثيوبي. سوداني من قلب الخرطوم💑💑💑💑💑

  • @ambesajurdesale3051
    @ambesajurdesale30514 жыл бұрын

    ንፉዓት ጽቡቕ ስራሕ 😍

  • @JapiGirum
    @JapiGirum4 жыл бұрын

    ሴት ልጅ እናት ናት ሴት ልጅ እህት ናት ሴት ልጅ ላወቀው ሁሉ ነገር ናት ሴትን ማገት ጀግንነት አደለም ስለዚህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህቶቻችን ያማል እናት እና አባቶች ሲያለቅሱ ማየት ያማል

  • @alexhawmercy1715

    @alexhawmercy1715

    4 жыл бұрын

    Lk bleshal

  • @user-oi7lg1eh4q
    @user-oi7lg1eh4q4 жыл бұрын

    ያበደ ነው ትግሬወች ውስጤ ናቸሁ ከወደ ጎንደርየ😍😘

  • @user-su9xj1le4s

    @user-su9xj1le4s

    4 жыл бұрын

    ጥቁሩ ልጅ ዘፈኖቹ አይመቸኝም ነበር አሁንማ ያበደነው ለውጥማ አለ

  • @user-jj5tu7ck2l

    @user-jj5tu7ck2l

    4 жыл бұрын

    ጎንደር ሁለተኝ ቤታችን ነች ለትግራይ ውድድድ ነው ምናርጋቹ

  • @wubihaile

    @wubihaile

    4 жыл бұрын

    @@user-jj5tu7ck2l ezias endie gualey

  • @tgtigst4192
    @tgtigst41924 жыл бұрын

    ትግሬውች እውነት ከመጠን በላይ ነው እመወዳችሁ ቴድዮ ማአርይ ብኒቱዋ

  • @eljoker2958
    @eljoker29582 жыл бұрын

    كونوا بخير يا اخواننا و اشقائنا فليحفظكم الله آمين ❤❤❤

  • @user-oy4vx7hj3f

    @user-oy4vx7hj3f

    11 ай бұрын

    امين يارب العالمين وإياكم ❤

  • @mohammedteblood1775
    @mohammedteblood17754 жыл бұрын

    አሪፋ ስራ ነዉ አልልም ስሜን አላጠፋም ዘድሮ ጆሯችንን ተጫወታችሁበት ምድረ ወልጫማ

  • @xxtxtentacionmyking4453
    @xxtxtentacionmyking44534 жыл бұрын

    በለው ነዚኣ እዩ ሃምቦፍ ክብልዎ ኔሮም😂 መርከበይ ቴዲዬ ይመቺኩም😘 ጎለቦይ ምሪጌታ ቶምቦክ ቶምቦክ ዝብል ሸለፍታ 😝😝😝

  • @zailanimishirana3200
    @zailanimishirana32002 жыл бұрын

    I like 🎶 from Nigeria

  • @waka4078
    @waka40784 жыл бұрын

    አቦ ይቻማቹህ ቴዲዮ የሂፖብ ንጉስ✌✌✌ማነው እስኪ እንደኔ እሚወዳቸው

  • @mazakassa5936
    @mazakassa59364 жыл бұрын

    አንድ ላይ ስንሆን ነው እሚምርብን ❤

  • @musamahammet4575

    @musamahammet4575

    3 жыл бұрын

    Wtgc

  • @musamahammet4575

    @musamahammet4575

    3 жыл бұрын

    Rrtr

  • @mahderbrhane9117
    @mahderbrhane91174 жыл бұрын

    እንዲህ ነው እምያምርብን አብረን ስንኖር ዘረኛ ይጥፋልን ጹቡቅ ስራሕ ዋውውውውው

  • @solomonfitwi1315
    @solomonfitwi13154 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በርቱ አይዟችሁ

  • @cutie1328
    @cutie13284 жыл бұрын

    ዋው ገራሚ ነው ዘረኝነት ለማንም አይጠቅምም

  • @asmaasma-lz9bn

    @asmaasma-lz9bn

    4 жыл бұрын

    Wowwww

  • @fasilgi423
    @fasilgi4234 жыл бұрын

    ሁሌም አንድ ነን!‼

Келесі