TechTalk With Solomon S26 E10 - የአፕልና ቻት ጂፒቲ ጥምረት፣ ስትወለድ ጀምሮ መስማት የተሳናት የ18 ወሯ ህጻን መስማት ቻለች

Ғылым және технология

የአፕልና ቻት ጂፒቲ ጥምረት፣ ስትወለድ ጀምሮ መስማት የተሳናት የ18 ወሯ ህጻን መስማት ቻለች። እነዚህን እና ሌሎችንም አዳዲስ የሳይንስ እና ቴክኖሎጆ ጉዳዮችን የሚያስቃኝ ፕሮግራም እነሆ!

Пікірлер: 27

  • @tofekkardien2035
    @tofekkardien2035Ай бұрын

    ሰለሞን በጣም ነው ማደንቅ በጣም ትመቸኛለህ ሁሌም እከታተለሀለው

  • @addisu8557
    @addisu8557Ай бұрын

    እናመሰግናለን ስለ airdrop ስራልን

  • @AlKedir
    @AlKedir28 күн бұрын

    Sol u are fuel to Ethiopian youths to future technology improvement

  • @DelightfulPineTrees-mf2ov
    @DelightfulPineTrees-mf2ovАй бұрын

    Sele you're special

  • @AlbasTros-df3uk
    @AlbasTros-df3ukАй бұрын

    Sele lemneden new download lemn ayihonem

  • @YABSERA.EENGEDA
    @YABSERA.EENGEDA26 күн бұрын

    thank you

  • @Akk1856
    @Akk185616 күн бұрын

    እስኪ ለኔ ፈጠራ ያላቹን አስተያየት የቴክኖሎጂ ሰዎች ሰሎሞንን ጨምሮ የኔን ታብ ታብ ማድረጊያ ማሽን እንዴት ታዩታላቹ

  • @muhi.aep.
    @muhi.aep.Ай бұрын

    sol, I will follow you for ever.🥰🥰😇😇🤩🤩😊😊keep uploading new vids, we will enjoy and get benefited from them.

  • @alazarmeseret7304
    @alazarmeseret7304Ай бұрын

    Sol i am big fan of you❤❤ i was waching more all less all your contents so far you posted yet but for some reasons,i use to saw you through offline by dowenlod it, but those 2 episodes nor gate an option to dowenlod it to saw offline ????🙏🙏🙏

  • @fitsummasresha2296
    @fitsummasresha229626 күн бұрын

    Impressive program as always. In this session, you have presented programs on two very fascinating topics, the future of Medicine and the future of food. So, this is a kind request if you can prepare same program on the future of education. Yours.

  • @elaybright8884
    @elaybright8884Ай бұрын

    ኦኬ አንድሮኤድስ? ምን ላይ ደረሰ??? አፕል ተሸካሚ ላልሆንንዉ???

  • @Malishkulu
    @Malishkulu28 күн бұрын

    Wowwwww sol gerum progeram nw yeketel hulim bro

  • @meysaltalib7119
    @meysaltalib7119Ай бұрын

    Sol 😊

  • @MekonnenLema-zl2cp
    @MekonnenLema-zl2cp27 күн бұрын

    Make video about telegram airdrop

  • @madishatech
    @madishatech25 күн бұрын

    sewoch kechewata wuchi eyehonin new skill develop enarig.... Die wed online course

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin845828 күн бұрын

    ማንዋል አንባቢው መሃይም መጣህ 😂

  • @SemiraBulcha
    @SemiraBulcha26 күн бұрын

    For Android 😊

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975Ай бұрын

    ይህንን መስማታችን በጣም ጥሩ ነው:ከዚህ የበለጠ ታዓምራት ደግሞ በቤተ-ክርስትያን እየተከናወነው ይህንንም ብትዘግቡ ጥሩ ነው።

  • @mikyaslove

    @mikyaslove

    Ай бұрын

    ጀዝባ እምነት ከሳይንስ ቅልቅል ያለብህ ይኸኔ ጴንጤ ነህ

  • @bereketyumura9975

    @bereketyumura9975

    Ай бұрын

    @@mikyaslove Bro እንዳት ሳሳት ወደ ኢየሱሲ ተጠጋ :እንብ ካልክ የእቶን እሳት ከፊት እየጠበቀህ ስለሆነ ተጠንቀቅ ለተናገርካት ንግግር ዋጋ ትከፊላሌህ።የዮሐ ወ 3:16-18 ይመልከቱ።

  • @yoniyoyo6393

    @yoniyoyo6393

    29 күн бұрын

    😂😂😂

  • @ethss7299

    @ethss7299

    26 күн бұрын

    ​@@mikyaslovelemesadeb atchekul mechem ye college temari mehon alebih...kalawem zim bel😢

  • @kirubelmarkos3193
    @kirubelmarkos319329 күн бұрын

    ፖለቲካው ይሻልሀል፣ እሄን ፕሮግራም ተወው... ቀስ በቀስ ሰው እየራቀው ነው

  • @abiegs9224

    @abiegs9224

    29 күн бұрын

    ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያለክ ስታሳዝን

  • @Malishkulu

    @Malishkulu

    28 күн бұрын

    እዳተ አይነቱ ነው በማያገባው ፖለቲካ ላይ ተጥዶ የሚዉለው እወቀት መስሎክ ነው ፖለቲካ

Келесі