ታሪካዊው የአብዮታዊ ሰራዊቱ ሽንፈት በምጽዋ||የአፋቤቱ ሽንፈት ምክንያቶች||ክፍል 7||ጸሀፊ፡- አፈንዲ ሙተቂ

Ойын-сауық

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiomeda
#ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
#EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat
Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ

Пікірлер: 18

  • @Sulinaist
    @SulinaistАй бұрын

    Thanks You Brother ❤️🇪🇷💕👏

  • @samsondebesay154
    @samsondebesay154Ай бұрын

    ዝሆን በድመት ከተዘረረ ቦኋላ ለማስተባበል ሲቀባጥር ይታያቹ እንግዲህ!😂😂

  • @boezteame6935
    @boezteame693519 күн бұрын

    Any excuse cannot change the historical victory of the galatant Eritrean veteran fighters.

  • @yosefjosi9359
    @yosefjosi9359Ай бұрын

    This much ነው yemintebqih tnxs

  • @kabkone5196
    @kabkone5196Ай бұрын

    Demo tarik kehone sle hulum tenager. Ye ethiopia serawit Semlamawi hizbi agto wigya asrezemo enji betelo shabiya yicherso neber

  • @Akliluhaile-fw5wv
    @Akliluhaile-fw5wvАй бұрын

    በፕላስተር ቦንብ የምጽዋን ህዝብ ፈጁት መስጊድየለ ቤ/ክርስቲያን

  • @AhmedinAbdella-rb5qv
    @AhmedinAbdella-rb5qvАй бұрын

    ለምን ድምበር ተሻግሮ አዲ አባባ አንድ ገባ ሳተውራ ቆርጠናል

  • @mulugetacavallo9039
    @mulugetacavallo9039Күн бұрын

    all the narration is based on a reason given by those which didn't understand war and victory.

  • @M.SoloAb990
    @M.SoloAb990Ай бұрын

    ኣይ መንጌ ፊቱ'ኮ ፈገግ ኣለች ጥቁር ኣህያ ኖው ምይመስል ክክክክ!!

  • @AhmedinAbdella-rb5qv
    @AhmedinAbdella-rb5qvАй бұрын

    ኣበታዊ ሰራዊት ኢትዮፕያ በ ኤርትራ ምድር አሻነፎ አያቅም

  • @tekletesfazgi3359
    @tekletesfazgi3359Ай бұрын

    Do you understand you lost the war

  • @tesfayberhane5805
    @tesfayberhane5805Ай бұрын

    40% ሓቂ ዝሓሸ ሓሳዊ ኣምሓራይ።

  • @negagetachew974

    @negagetachew974

    Ай бұрын

    Ethio meda - በአብዛኛው በደርግና በሻዕቢያ የተደረገ ጦርነት ትክክል ተርክሐል። ኢትዬጵያኖች ከመሪዎቻችን የተሳሳተ አመራር እንማር ሰለተፈለገ ይመስለኛል። የሻዕቢይ ሰዎች ግን እጅግ ብዙ ጊዜ በገዛ መሬታቸውና አገራቸው በኢትዬጵያ ሰራዊት በተደጋጋሚ ሽንፈት አከናንባቸዋል፣ ይህም የሻዕቢያና ወያኔ የሰራዊቱ ጀግንነት በተግባር ያቁታል፣ ይህ አመት ተዋግተው ለኤርትራና ትግራይ ሕዝብ ምንም አልጠቀሙትም፣ እንዲያውም ከድሮ የበለጠ ድኃ ነው ያደረጉት፣ ውጤቱ ይህ ይመስላል።

  • @muluaseged5266
    @muluaseged5266Ай бұрын

    የኛ ችግር ሽንፈታችንን ማመን ውርደት ስለሚመስለን እንጂ ታሪኩ ኖረ አልኖረ መንግስቱ ግትር ሆነ አልሆነ ሻዕቢያ አሸንፎ የደርግን ጦር ደምስሶ ጠራርጎ አባሮታል። ኳስ አይደለም የተጋጠሙት ጦርነት ነው። የደርግ ጀነራሎች እርስ በእርሳቸውና ከግትሩ መሀይም መሪያቸው ጋር በነበራቸው መናናቅ ብዙ የድሀ ልጅ አስፈጅተውና እርስ በእርስ ተበላልተው ያመለጠ አምልጦ ከሞት የተረፈው በወያኔ እጅ ወድቆ አውርደት ተዳርጎ ሀገርንም ለከፋ ድህነትና መገነጣጠል ዳርጎን አልፏል። ኤርትራ ከኢትዮጵያ መገንጠሏ የጠቀመው ለዘመናት ሊበታትኑን ለሰሩት አሜሪካና ምዕራባውያን እንጂ ኤርትራውያን ዛሬም በስደተኝነት ተበትነዋል ኢትዮጵያም ያለባህር በር የቀረች ሀገር ሆና ለችግር ተዳርጋለች። የአሁኑ ትውልድ በፍቅር መጠቃቀምን ካወቀ ሁላችንም እናተርፋለን እንጠቃቀማለን

  • @girmawongele

    @girmawongele

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @mulugeta481
    @mulugeta481Ай бұрын

    What a crap narration thanx you tube to make money reverse history bull shit ሽምባሽ ነበራችሁ ዛሬ ተዋረድችሁ kikiki

Келесі