Tamirat Desta - Lemin Yelegnim Alish - ታምራት ደስታ - ለምን የለኝም አልሽ - Ethiopian Music

Музыка

This ‘Lemin Yelegnim Alish’ is a song from shewandagn’s album ‘Anileyaym’ and the album produced by Nahom Records.
ተወዳጅ ከሆኑ የታምራት ድስታ ስራዎች ውስጥ ይህን ለምን የለኝም አልሽ የተሠነውንና አንለያይም በሚል አልበም የተካተተውን ሙዚቃ አድምጡት!
#Nahomrecords #Amharicmusic #Ethiopianmusic
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2019: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

Пікірлер: 389

  • @hiwetmedia2683
    @hiwetmedia268313 күн бұрын

    yhen zefen be 2024 eyesemaw Yalew like yadrg

  • @user-nf9vv8po1s
    @user-nf9vv8po1s26 күн бұрын

    ፍቅር ሚባል ነገር የለም ያለው ሳክስ ነው

  • @queenhatta9661
    @queenhatta96613 жыл бұрын

    😭😭😭 ኡፍፍፍፍ ዘድሮ በውሸት ፍቅር ለዘላለም ልቤን አቃጠለው💔💔 ኡፍፍፍፍ ምነው ሌላ ፍቅረኛ እያለችው አልሆንሽም ብለኝ ትልቅ ውለታ ነበር። አይ ሰው ማመን😭

  • @tezumebratu8838

    @tezumebratu8838

    3 жыл бұрын

    እኔም ተቃጠልኩኝ አረ ሰው ማመን

  • @queenhatta9661

    @queenhatta9661

    3 жыл бұрын

    @@tezumebratu8838 አይዞሽ ማማየ ፈጣሪ አለን ጠካራ መሆን ነው ተስፋ እዳትቆርጭ ለኛም ቀን ይወጣል

  • @mekdsalemayehu5573

    @mekdsalemayehu5573

    3 жыл бұрын

    effffff Ayezon tenkara hunu

  • @zeenabmohammed5970

    @zeenabmohammed5970

    3 жыл бұрын

    Ayzose yna enat andand sewc eras wedade nacaw

  • @azizaassen2427

    @azizaassen2427

    2 жыл бұрын

    አይዞሺ ፈጣሪየተሻለ ይሠጠናል

  • @abdirahmanmohamedahmed1989
    @abdirahmanmohamedahmed19893 жыл бұрын

    እኔ ሶማሌ ነኝ የተወለድኩት በሞጋዲሹ ነው የአማርኛ ዘፈኖችን እወዳለሁ tamrit desta

  • @user-qw1ol2zb6y

    @user-qw1ol2zb6y

    3 жыл бұрын

    ዋውደስይላል

  • @semutimohammed

    @semutimohammed

    3 жыл бұрын

    well come bro🌹

  • @romiiabbas9233

    @romiiabbas9233

    3 жыл бұрын

    Isu iko oromo new bro

  • @hananhanon1236

    @hananhanon1236

    3 жыл бұрын

    Enetewawek suma seladeke becha ples

  • @tegestmengestu3560

    @tegestmengestu3560

    3 жыл бұрын

    Bravo

  • @rihabrihab737
    @rihabrihab7373 жыл бұрын

    ይህን ያረጌን ሙዚቃ ስሰማ እናቴን አስታውሳታለው እናቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ ይስጥልኝ እናቴ እወድሻለው።

  • @user-kz8ez9rd6k
    @user-kz8ez9rd6k2 жыл бұрын

    ስከፋኝ ታሜ ዘፈን የምሰማው ነገር ሁልም ይገርመኛል ነብስህ በገነት ትረፍ😭😭😭

  • @user-dx9xc4ub8y
    @user-dx9xc4ub8y2 жыл бұрын

    እግዛቤር ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑራት ተወዳጁ ታምራት ደስታ

  • @habtomtewelde7785
    @habtomtewelde77854 жыл бұрын

    ታምራት በኣፀደ ገነቱ ያኑህ ፈጣሪ የኣእምሮ መድሃኒት ናቸው ዘፈኖችህ ።

  • @zinetfker

    @zinetfker

    3 жыл бұрын

    እ😥😥ሞቷልደ

  • @welloyewawelloyewa2025
    @welloyewawelloyewa20253 жыл бұрын

    ሁልጊዜ ነው የምሰማው አልቅሼ ልሞት ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይ ፍቅር

  • @user-cq5nh8uu8p
    @user-cq5nh8uu8p Жыл бұрын

    ባመኑት እደመከዳት ትልቅ ህመም የለም 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😥😥😥

  • @mariaasmar218

    @mariaasmar218

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😮

  • @ShashitoDabito

    @ShashitoDabito

    Ай бұрын

    🎉❤

  • @azebhaile7782
    @azebhaile77822 жыл бұрын

    ታሚ ሁሌ እወድህ ኣለዉ፡ 🇪🇷🇪🇷

  • @bezawit5917
    @bezawit59173 жыл бұрын

    ኧረ ውይ ሂሄ ሞት ወይኔ ዘፈኑን በሰማሁ ቀጥር እምባይን ይመጣል ነብስ ይማር ወንድሜ

  • @awel1825

    @awel1825

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @alemfantsh1838

    @alemfantsh1838

    2 жыл бұрын

    ነብስይማር

  • @mahletsahle1009

    @mahletsahle1009

    2 жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @meronhabeshawit2461

    @meronhabeshawit2461

    2 жыл бұрын

    😥😥💔 i miss u tame 💓

  • @alemgaberu9129

    @alemgaberu9129

    2 жыл бұрын

    @@mahletsahle1009 xvcvvvvdv

  • @yasinmohamed7230
    @yasinmohamed72303 жыл бұрын

    ፍቅፍቅር ሲያሰኘኝ ትዝ ሲለኝ ስሜቱ ቆይ ለምን አስፈለገ ማስመሰል መዋሸቱ ኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ahmedfiiraan3383
    @ahmedfiiraan33833 жыл бұрын

    Cidii Somali Ah like SAR 🥰

  • @mohamedabdisalad2274

    @mohamedabdisalad2274

    2 жыл бұрын

    Hestan micnahedu wa raxo adiguna wadkujirta bay ila tahay

  • @user-xi6jt1cv6g
    @user-xi6jt1cv6g2 жыл бұрын

    እኔ ኤርትራዊ ኔኝ የታኣምራት ደስታ ዘፈን ደሜ ላይ ኖው ሰፈሩ።👌👌

  • @user-zw4nr1cw2e
    @user-zw4nr1cw2e3 ай бұрын

    ከለሊቱ 06:36 19/07/2016 እያዳመጥኩት ነው ነብስህ በገነት ትኑር😭😭😭

  • @addisbekele7366

    @addisbekele7366

    13 күн бұрын

    እኔ ደሞ 6.25 ሌሊት 3/11/2016 ❤❤❤

  • @muradsifaf8793
    @muradsifaf87933 жыл бұрын

    I love this song ❤️🇪🇷, rip brother 😭

  • @mohamedmj745
    @mohamedmj7452 жыл бұрын

    From Somalia 🦁king 👑 tamrat desta

  • @kidisttesfay7618

    @kidisttesfay7618

    2 жыл бұрын

    Ever tamrat desta King of Ethiopian music👑👑❤😪

  • @user-hb7iq7sj5q

    @user-hb7iq7sj5q

    4 ай бұрын

    ​@@kidisttesfay7618I ❤😂

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu95713 жыл бұрын

    ታሜ ዘፈኖቹ ምረጥናቸው ነብስ ይማርልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fasikawande3558

    @fasikawande3558

    2 жыл бұрын

    ነብስ ይማ

  • @fasikawande3558

    @fasikawande3558

    2 жыл бұрын

    ነብስ ይማሪ

  • @tabankunlam9064
    @tabankunlam90643 жыл бұрын

    My favorite musician Tamaradesta

  • @selamalelgn4597
    @selamalelgn45973 жыл бұрын

    ታምየ መቸም ቢሆን አረሳህም ታምዬ እወድሀለው ታምዬ

  • @RaKi-ri2ks
    @RaKi-ri2ks Жыл бұрын

    አየ ግዜ ክንደይ ሓለፉ ትዝታ ብቻ😔

  • @damtewwontamo6428
    @damtewwontamo64284 жыл бұрын

    በጣም ደስ ደስ የሚሉ ዘፈኖች በመሆናቸው ረክቼባቸኋለሁ ።

  • @leabelias5172

    @leabelias5172

    3 жыл бұрын

    💖💖💖💖💗💗💗💗💝💝💝💝💘💘💘💟💟💟💟💟💞💞💞😭😭😭 H

  • @beltueshambel4016
    @beltueshambel40163 жыл бұрын

    በጣም ሚገርም ስራነው ነብስ ይማርልን

  • @user-qw1ny1mc7l

    @user-qw1ny1mc7l

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @AbdilahiSayid
    @AbdilahiSayid22 күн бұрын

    From somlia this music is my favourite 😮😊

  • @abdimohamud4357
    @abdimohamud43573 жыл бұрын

    Back in 2006 I was living in Jigjiga hararge And one of my friends who was elder then me at that time got in love with a girl and he used to listen this song like 100 times a day and he made like the song good old memories. I hate with this covid-19 pandemic I feel bored with life now .

  • @hasandhahir9853

    @hasandhahir9853

    3 жыл бұрын

    sorry my friend

  • @bmkog819

    @bmkog819

    2 жыл бұрын

    sorry my brother be strong

  • @olana1703

    @olana1703

    10 ай бұрын

    😢

  • @gdeyfkr8926

    @gdeyfkr8926

    Ай бұрын

    😢

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v3 жыл бұрын

    ታሜ የአንተን ድምፅ ሠምቼ ሳልፅፍ ማለፍ ይከብደኛል ነፍስ ይማር።

  • @SadiyaSadiya-ww4jx

    @SadiyaSadiya-ww4jx

    Жыл бұрын

    አሜን 🥺😭😍

  • @AdinasAdamu

    @AdinasAdamu

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @eimanlove

    @eimanlove

    9 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @saud.teddyafro3808
    @saud.teddyafro38083 жыл бұрын

    እኔ የምለዉ ምርጥ ምርጥ ሰዎች በምድራችን ላይ ሄዱ ማነዉ ቀሪዉ ??በገነት ያኑርህ ብትሞትም የፉቅር ስራዎችን ከማንም በላይ ሰርተሀል አይቆጭህም በገነት በጀነት ያኑርህ አቤት ስወድህ

  • @semirmusa5818

    @semirmusa5818

    3 жыл бұрын

    ,

  • @almaalma405

    @almaalma405

    3 жыл бұрын

    @@semirmusa5818 😭😭😭😭

  • @user-jt1ic8su4d

    @user-jt1ic8su4d

    2 жыл бұрын

    😢😭😭😭😢😢😢

  • @FanomektYe
    @FanomektYe4 ай бұрын

    ታሜ ነፍስህን ይማረው ❤❤😢😢 4:35

  • @hamzaosman3567
    @hamzaosman35672 жыл бұрын

    This song reminded me my beautiful childhood my your soul Rest In Peace from Somalia 🥲❤️

  • @tatibekele114
    @tatibekele1142 жыл бұрын

    I am crazy about this song Beautiful I love it

  • @user-dc6wl1qc7d
    @user-dc6wl1qc7d6 ай бұрын

    Ehen koment Lemtanebu Hulachum Akbrot Alegn

  • @idilismacil8764
    @idilismacil87643 жыл бұрын

    Best song from hargaysa somaliland ❤💭💚

  • @ibrahimtunagalgallo8006

    @ibrahimtunagalgallo8006

    Жыл бұрын

    Ryi

  • @duwanedalmar9507

    @duwanedalmar9507

    10 ай бұрын

    Mirqaanland 😂 amxaaro kumakala taqaano

  • @AbdulHakim-mg7dm

    @AbdulHakim-mg7dm

    7 ай бұрын

    Jamhuuriyada barakaysan big respect

  • @barichhabasha5694
    @barichhabasha56943 жыл бұрын

    Dat 14 3 2021እየሰማሁትኝ ኖ ታሜ የጥበብ ሰው ነብስ ይማር😭

  • @ghanemcell6405

    @ghanemcell6405

    3 жыл бұрын

    Wmn

  • @kidisttesfay7618
    @kidisttesfay76182 жыл бұрын

    We miss you tame!!😪 Ethiopian music of king ever!👑🙏

  • @tsegayederese3327
    @tsegayederese33272 жыл бұрын

    ታምራት ደስታ በኢትዮጵያ ውስጥ በነ ቴዲ አፍሮ በኔ ጎሳዬ እና ጥበቡ ወርቅዬ ደረጃ የምታይና የምደነቅ ድምፃዊ ነበር የወላይታ ልጅ ነኝ ታሜን በጣም አደንቃለሁ ታሜ በወላይትኛም ምርጥ ዘፈን አለው ነብስህን ይማረው

  • @meronhabeshawit2461

    @meronhabeshawit2461

    2 жыл бұрын

    Neber bcha sayhon new esu ke tedi afro ybeltal silehager alemezfenu bcha nw enji honom fikern astemronal tame 💓💓

  • @mikemiki1020

    @mikemiki1020

    11 ай бұрын

    You are idoy neftagna amhara I am Oromo

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926Ай бұрын

    😢እኔ ግን ከፋኝ😢jun 2 seat 10:13 pm 2024😢 ለትውስታ እያዳመጥኩት ነው

  • @Arkitube-Ethiopia

    @Arkitube-Ethiopia

    Ай бұрын

    Ayzon😊

  • @fefifefi1433
    @fefifefi14332 жыл бұрын

    RIp my brother I love all your music

  • @hawadubai9278
    @hawadubai92783 жыл бұрын

    እኔን እሚገልፅ፡ሙዚቃህ ሁሉ ምነው ሞት ባልነበር አይይይይ ሂወት እደዎዛ መቅረት

  • @rajifdereje8092

    @rajifdereje8092

    3 жыл бұрын

    Tmoirylsh

  • @mimebeza3240
    @mimebeza32403 жыл бұрын

    ታምዬ ኡፍ ነብስህን ይማረው ወድሜ

  • @user-hs7bu3uk4w
    @user-hs7bu3uk4w9 ай бұрын

    ከልብ ሙዚቃህ ፈዋሽ ነዉ ነብስህን ይማር

  • @SaraSara-zq1mh
    @SaraSara-zq1mh4 жыл бұрын

    የኔ ወድም ነፍስህን በአፀደ ገነት ያስቀምጣት

  • @fasikawande3558

    @fasikawande3558

    4 жыл бұрын

    ነብስ ይማር

  • @user-gf7vl4er7f
    @user-gf7vl4er7f3 жыл бұрын

    ወይይይይ ስወደው

  • @baemnatethiopia2675
    @baemnatethiopia26753 жыл бұрын

    I love you ታምራት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @saradesta2075
    @saradesta20753 жыл бұрын

    ተገልብጡ ይዘፈንልኝ እስኪ ሴቱች ስሩት ይሄን ዘፈን

  • @air7344
    @air73443 жыл бұрын

    ታሜ መቼም አረሳህም ነፍሥህ በአፀደ ገነት ትኑር።

  • @vi-annulanimo9353

    @vi-annulanimo9353

    3 жыл бұрын

    A

  • @user-jt1ic8su4d
    @user-jt1ic8su4d2 жыл бұрын

    ነፍስህን ይማረው 😭😭😢😢😭😭😢😢አቤት ስወድህ ሙዚቃዎችን ሴልሰማ አይመሽልኝም ሙሉ አልበሙ አለኝ❤ ታሜ 💔💔💕💔💔💔

  • @user-ti4mx2ip2h

    @user-ti4mx2ip2h

    2 жыл бұрын

    ግን ምን ህኖ ነው የሞተው ታሞ ነው ወይሴ ተገድሎ

  • @user-jt1ic8su4d

    @user-jt1ic8su4d

    2 жыл бұрын

    @@user-ti4mx2ip2h እኔጃ😥😥😥😥

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z4 жыл бұрын

    አይ ታሜ ሒወት እንደሸክላ ሆነና ቀረኸው ባጭር

  • @fireabn5182
    @fireabn51822 жыл бұрын

    Tame, his legend his our king we are never forget him

  • @yasinmohamed7230
    @yasinmohamed72303 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ ታሜ አንተኮ ትለያለህ ሀቢቢ

  • @user-mx6wb4qm1l
    @user-mx6wb4qm1l2 жыл бұрын

    አኔስ መሞት ፈለግኩት 😢

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v3 жыл бұрын

    ታሜ የኔ ትዝታ ቅስቃሽ ነፍስሕን ይማር

  • @ShotCaller1100
    @ShotCaller11003 жыл бұрын

    R.I.P my brother,may your soul rest in Peace in Paradise.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saedqozta5386

    @saedqozta5386

    3 жыл бұрын

    tamrat is dead bro 😭

  • @cherakoseetiopia7145
    @cherakoseetiopia71453 жыл бұрын

    የተሜን ዘፈን ሥትሠማ ሽቅብ ታለቅሣለህ በትዝታ ትላወሣለህ ሠው እኮ

  • @elimkiflom895
    @elimkiflom8953 жыл бұрын

    RIP brother 😭❤️🙏🏾

  • @mahletsahle1009
    @mahletsahle10092 жыл бұрын

    💚💛❤ 👑 king tamrat desta!!

  • @mohammedabdulkadir2004
    @mohammedabdulkadir20042 жыл бұрын

    Tame is unique & DAGMAWI ALI is incredible musician!

  • @Abdinasir-tq8ge
    @Abdinasir-tq8ge4 күн бұрын

    my favorate song tamrat❤🎉🎉

  • @mohamedabdikadir5710
    @mohamedabdikadir57105 күн бұрын

    MY FAV SINGER TEMRAT DESTA RIP

  • @meronhabeshawit2461
    @meronhabeshawit24612 жыл бұрын

    We love you tame ❤💘 you are ethiopian music of king 👑🙏

  • @macdesiamac3577
    @macdesiamac35774 жыл бұрын

    ታሜነፍሥህንበገነትያኑረው

  • @ubaxosmanmohumud4751
    @ubaxosmanmohumud47513 жыл бұрын

    I. From. Kenya.ilove.lemin.yeligni.for.tamrat.hi.is.fast.music.iwas listen. 2011

  • @yoditbirhanu2057
    @yoditbirhanu205710 ай бұрын

    ታሜ ኢኼን የመሠለ ሙዚቃ ስለሰጠኸን ከልብ አመሠግናለሁ 🙏🙏❤

  • @Gigh-l3v
    @Gigh-l3v25 күн бұрын

    ገና በልጅነቴ ጀምሬበታምራት ነው ውስጤ የሚደሰተው የሚደሰተው

  • @shaaniqadarshaani5677
    @shaaniqadarshaani56776 ай бұрын

    Tamrat dasta he's my fever singer

  • @MUssaMohammed-32yrs
    @MUssaMohammed-32yrs Жыл бұрын

    Sew nurosh ende lelaw koy lemin yelagnim alshi

  • @dirgaxwanaf6605
    @dirgaxwanaf66057 ай бұрын

    Jah goorma ayey xasuustu i caawisa

  • @EstifanosDagnaw
    @EstifanosDagnaw10 ай бұрын

    Woy tame❤❤❤❤❤

  • @mmmesi4665
    @mmmesi46653 жыл бұрын

    የኔ ውድ ንብስክን ይማረው

  • @user-qg1hm9pb5h
    @user-qg1hm9pb5h4 жыл бұрын

    አይይይይይይይይይ ትንሽ እረስቼው ነበር አስታወሳችሁኝ

  • @gfggbbvggvvhgf9564

    @gfggbbvggvvhgf9564

    4 жыл бұрын

    እምረሳ ሰው አይደለም አየ ታሜ ሁሌ በልቤ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑሩ ነብስ ይማር

  • @alyaty5687

    @alyaty5687

    4 жыл бұрын

    Nefesehen begente Ynwre Egezabehar 😭😭😭😭😭

  • @sarah2453

    @sarah2453

    4 жыл бұрын

    @@alyaty5687 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😥😥😥😥😥😥

  • @samual4352

    @samual4352

    4 жыл бұрын

    በጣም 😭😭😭😭

  • @abasabasabac2763

    @abasabasabac2763

    3 жыл бұрын

    ???

  • @khadrahassa321
    @khadrahassa3219 ай бұрын

    Tamirat big legend from jigjiga 🦁

  • @benatmehamed6472
    @benatmehamed6472 Жыл бұрын

    ደጋግሜ ነው ምሰማው ሰምቸ የማልሰለቸኝ ዘፈን ቢኖር የሄ ነው

  • @saraethiopia6612
    @saraethiopia6612 Жыл бұрын

    የኔ ውድ ታሜ እንወድሀለን

  • @sitinaseid3954
    @sitinaseid39544 жыл бұрын

    ነፍስን በገነት ያኑርህ የማትርሳ ውብ

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech20404 жыл бұрын

    Wow. Konjo. Tamelat👍👍👍👍

  • @user-lm2dp7xf9r
    @user-lm2dp7xf9r4 жыл бұрын

    አይ ዱኒያ

  • @user-dt6jn5mp1s
    @user-dt6jn5mp1s4 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ አይ ታሜ ሞት ክፉ የኔ ውድ ነብስህን ይማረው

  • @abdullahiahmedsallesa4205
    @abdullahiahmedsallesa42052 жыл бұрын

    Who is listen 👂 this legend song 2022 💕💕

  • @user-hn7it6fr9p
    @user-hn7it6fr9p3 жыл бұрын

    ጀግና ብሞትም ጀግንናት አይሞትም

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu56572 жыл бұрын

    Tamiye anten semce salzefe yemalfebet anjete yelgim endeni ergtegia negi ye ethiopia hezeb endemayersah yemrtoci mette swe selhonk

  • @user-oh3qi8ph8q
    @user-oh3qi8ph8q5 ай бұрын

    ታሜ ነፍስ ይማር እንወድሀለን 😭😭😭😭😭😍😍😍💋💋💋

  • @halimaendris8451
    @halimaendris84513 жыл бұрын

    ነብስህን በገነት ያኖረው

  • @meronhabeshawit2461
    @meronhabeshawit24612 жыл бұрын

    King tamrat desta!🦁

  • @alemteklay8506
    @alemteklay85062 жыл бұрын

    Tamrat nebsh begenet yanuruh betammmmmmmmmm new emwedew

  • @ghirmayembaye5025
    @ghirmayembaye50252 жыл бұрын

    R. I. P.

  • @antonygathi8745
    @antonygathi87452 жыл бұрын

    No idea what he is singing about but Tamrat had a magical voice. I love his songs

  • @zerihunt
    @zerihunt2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️ሰው አልቀርብም ሳልሆን እርግጠኛ❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭RIP 😭😭😭😭

  • @muluadamu3425

    @muluadamu3425

    2 жыл бұрын

    😥😥😥😥😥

  • @tarekmohammad3249
    @tarekmohammad324916 күн бұрын

    سوداني ❤

  • @VipVip-os1cx
    @VipVip-os1cx2 жыл бұрын

    Wowowo uuuff Tame swodyi Nafsuhw yimaryi 😭😭😭😭😭💔😭😭

  • @hanadcade4744
    @hanadcade47442 жыл бұрын

    Lamiin yelnyima qoy lammin lamiin yelnyima 💔😔

  • @user-if1ec4my1i
    @user-if1ec4my1i4 жыл бұрын

    ነብስህን ይማራት

  • @naniabyi3197
    @naniabyi31972 жыл бұрын

    ጠያቂዉ !!!! ማነዉ የጠየቀኝ ማለት ነዉ ?!?! አየህ ገባህ አወቅክ እንጂ !!!!!ከእኔ የወጣ ነገር የተናገርኩት የለም ።ዘንዶ አለ ተቀበልክ ከዛ አየህ ። ከዛ አሰብክ አዘንክ ምናልባት ።እኔ ምንም አላቅም ምንም አላልኩም ።አወቃችሁኝ አያችሁኝ ማን ምን እንደሆነ ጠያቂዉ አላቅም ።

  • @n1tzqn
    @n1tzqn2 ай бұрын

    love this song so much

  • @eimanlove
    @eimanlove9 ай бұрын

    ኡፍ ይሄስለኔነዉ ሚስት እያለዉ የለኝም ብሎ ልቤት ሰበረዉ😢😢😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @lifemarys3438
    @lifemarys34382 жыл бұрын

    ውነት ነው

  • @user-ts7ou1mt9u
    @user-ts7ou1mt9u18 күн бұрын

    AKHRI ABAATE

  • @dawitdawit3847
    @dawitdawit38473 жыл бұрын

    ያበደነው ጥሩማስትወሻ

  • @jdhghfg7112
    @jdhghfg71123 жыл бұрын

    ታሜዋ የኔ ማር ተቃጠልን

  • @Idristycoon0306
    @Idristycoon03062 жыл бұрын

    RIP KING WE GONNA REMEMBER YOU IN EVERY WAY KING❤️🙈

  • @alemfantsh1838
    @alemfantsh18385 ай бұрын

    በፍቅር ያልተጎዳ የለም ኡፍ ሰው መሆን