No video

‪@TamagneShow‬

#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
​ ​ @TamagneShow With Woretaw Wubet part 1 | ታማኝ ሾው ከወረታው ውበት ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ2000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
===================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZread
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZread Channel
KZread
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Пікірлер: 24

  • @TamagneShow
    @TamagneShow10 ай бұрын

    በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት @tamagne_media ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።

  • @yohanneskassa1505
    @yohanneskassa150510 ай бұрын

    አሳድገሼኛል በማር በወት ኢትዮጲያዮ እማማ ❤ ወንድም እረጅም እድሜ ወረታው ውበት❤

  • @lilyGShaile
    @lilyGShaile4 ай бұрын

    ድምጸ መረዋው ወሮታውዬ ! How i love your voice & your music 🤌 !!! ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ! ሙዚቃወችህ ልጅነቴን ደጉን ጊዜ ያስታውሱኛል ! ሙዚቃዎችህን ዩቲውብ ላይ እንኳን ስንት አመት ስፈልጋቸው እንደኖርኩ ! እባክህን አትጥፋ ! ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ !

  • @yeshi2239
    @yeshi223910 ай бұрын

    አሑን በዚህ ሰአት ለተገፋት ድምፅ መሆን ነበር ለሐገራችን የሚያስፈልጋት

  • @user-pg9tu7qm5w

    @user-pg9tu7qm5w

    10 ай бұрын

    Abeselutely

  • @akliluzewdie8658

    @akliluzewdie8658

    10 ай бұрын

    ከብዙ ዓመታት በፊት የተቀረጸ እኮ ነው

  • @habeshdaily1309

    @habeshdaily1309

    3 ай бұрын

    ​@akliluመቼ?zewdie8658

  • @Tewodros-vj9wy
    @Tewodros-vj9wy10 ай бұрын

    ወረታው በወቅቱ ካዛንቺሰ ጠለላ ቤት እየሠራህ በጣም አውቅሀለሁ የኔ መኪና ሲትሮይን በለ ጊታር ያንቸ ደግሞ የድሮ ቶዮታ ሽሮማ መልክ ነበረችህ አሁን በሕይወት ሁኜ ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል ቴዲ ነኝ የጥንት የጠዋቱ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi380010 ай бұрын

    What a MOVING, PATRIOTIC BEAUTIFUL Song; Worretaw Wobett, Wow!!😁👍👍👍👍👍!!!!! The Tammagn Beyene Show😁👍👍👍👍👍!!!!!

  • @user-gs9cg7xe9y

    @user-gs9cg7xe9y

    9 ай бұрын

    ⁰😊😊⁰⁰00⁰⁹

  • @yalewaklilu2690
    @yalewaklilu269010 ай бұрын

    ወሮታው የዚያ ዘመን ባለውለታ አርቲስት ነበር።የት እንደገባ በጣም አስብ ነበር።እጅግ ደስ ብሎኛል።ባለህበት ክበርልን።

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw772610 ай бұрын

    ታማኝ የህዝብ ልጂ!? እባክህ አሉባልታን ስበርና!? ወደፊት። ና ! ታስፈልገናለህ።

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh81379 ай бұрын

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጥራ ቢሉኝ አንድ የምጠራው ሰው ታማኝ በየነ ይባላል፤ ድንቅ ትዝታዎችን፣ ታሪኮችን፣ ማስታዎሻዎችን ከሁሉም በላይ አንጋፋዎቻችንን የምትዘክርበት መንገድ ይገርማል፤ መልካሙንም ክፉውንም ጊዜ ለማስታወስ በትዝታ ለመመለስ የአንተን ሾው አያለሁኝ፤ ትንሽ ቅር የሚለኝ ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል የሚለውን ጌታ ተቀብሎታል ወይ…ክርስቶስን በማመን እና ዳግም በመወለድ የእግዚአብሄርን መንግስት ከሚወርሱ ስንዴዎች ወይንስ በእሳትና በዲን ከሚቃጠሉት ገለባዎች መካከል ነው የሚለው ያሳስበኛል፤ አለም በቃኝ!!! ጌታ ነካኝ!!! ለማለት ያብቃህ!!! ወንድሜ

  • @1hagerachin
    @1hagerachin3 ай бұрын

    Wow, I was wondering where he disappeared. I still listen to his songs. Especially ወይ ድሬ

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa428010 ай бұрын

    ወረታው ውበት አለ??? ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው

  • @honey24247
    @honey242477 ай бұрын

    Ye chalachew betesebochen erdu plz betam naw yemiasazenut

  • @tesjij8484
    @tesjij848410 ай бұрын

    እኔ የመርካቶ ልጅ ነኝ ያውም 4 ኞ ፖሊስ ጣቢያ ወረታው እንደመጣ እሱና ጀግናው በለው በለውየምትለው ሴትዬ አኮርዲዬና ማስንቆ ይዘው በየቡና ቤት ይዘፍኑ ነበር በተለይ እኔ ልጅ ነበርኩና ሴትየዋ ስሟ ጠፋኝ ኤልያስም ከጎንደር ሲመጣ ቀበሌ 32 አዝማሪ በየቡና ቤት መስንቆ ይጫወቱ ነበር ነበር ኤልያስ ወዲያው አራዳ ሆኖ ከረንቦላ ጎበዝ ነበረ

  • @tesfalemateka799
    @tesfalemateka7996 ай бұрын

    ነይ ሰንደል ገላየ ይለያል

  • @hawamohammad7007
    @hawamohammad700710 ай бұрын

    ሀገራችንሠላም፡ለህዝባችን፡ፍቅርይሥጥልን

  • @henokayele6594
    @henokayele659410 ай бұрын

    እብናት ጦርነት ላይ ነች both of u longlive

  • @zelalemnegash8127
    @zelalemnegash81278 ай бұрын

    ታማኝ እንደምን አለክ ክይቅርታ ጋር በጣም ነው ፕሮግራምህን የምወደው ስመኝት ይደኩትን ኢትዮጵያውያን እዚህ ላይ አገኛታለው እንደው እንዲህ ክህዝብ እርቆ መኖርን እንዴት አስቻለክ ግድ የለም የማያልፍ የለም እደሜም ደግሞ አለ እና ምን ለማለት ፍልጌ ነው ወደስራክ ብትመለስ ለማለት ነው

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817Ай бұрын

    Tema gegnachene❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @andualemtilahun9258
    @andualemtilahun9258Ай бұрын

    ኮራውብህ አባዬ ውዱ የእብናት ልጂ

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay785510 ай бұрын

    ❤❤❤❤

Келесі