ታላቁ የምክክር ጉባኤ በደብረ መዊዕ Ethiopian ortodox church

Пікірлер: 548

  • @metabalcha5446
    @metabalcha54462 жыл бұрын

    አቤት ስታምሩ የተዋህዶ ልጆች ሁሌም ለአለም ብርሀን የደርግን መምህሮች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ እናቴ ተሰጣችሁ ለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን አመሰግናለሁ

  • @tesfayealemu2525
    @tesfayealemu25252 жыл бұрын

    ሌላ ምን ይባል እግዚአብሔር ይመስገን፤ ውብ የተዋይዶ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ድንግል ትጠብቀችሁ። ሁሉም የተዋይዶ ከዳር እስከ ዳር ይነቃቃ

  • @weneedfreedom341
    @weneedfreedom3412 жыл бұрын

    በርቱልን የተዋህዶልጆች ፈጣሪ ያብዛችሁ አሜን አሜን የተዋህዶ ቦታችን ይከበርል ። በገዛ ሃገራችን መሳደድና መዋርድ ይብቃን ።

  • @mg5018
    @mg50182 жыл бұрын

    አቤት የተዋህዶ ልጆች ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን::

  • @hltaemu1286
    @hltaemu12862 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏💐💐💐💐💐❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር እምላክ በቤቱ ያፅናችሁ እንዴት ደስስስስስስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @user-fr8hi2wk3x
    @user-fr8hi2wk3x2 жыл бұрын

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እዉነት ለመናገር ቃላት ያጥረኛል

  • @agizamedia3.6
    @agizamedia3.62 жыл бұрын

    ታድለዉ ዝናቡ እየዘነበባቸዉ ሳይቀሳቀሱ መዘመር እንደት ደስ ይላል ዝናቡ ፀበል ሆነላቸዉ የእግዚአብሔር ቤረከት በደጁ ማገኘት መታደል ነዉ ቤረከታቹ ይድረሰን

  • @tesfayealemu2525
    @tesfayealemu25252 жыл бұрын

    ምህረተአብ እንዳንተ አይነት እግዚአብሔር ያብዛልን፤ በእውነት ክብር ለእግዚአብሔር፤ ድል ተዋይዶ

  • @almaayerga6339
    @almaayerga63392 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @karemaaa4945
    @karemaaa49452 жыл бұрын

    እልልልልልልል መንፈስን የሚድስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ለሁላችሁም በቤቱ መታደል ዝናብ የልገደበው ምስጋና ጌታ በቤቱ ያፅናልን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @nardoyohanes7380
    @nardoyohanes73802 жыл бұрын

    ሁሌም ዕምነቷን ከሀገሯ ክብር ጋር አጽንታ ያቆየች አሁን የምትጠብቅ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i2 жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁ የኔማር ምህረት አብ ወንድማችን አንቅያችን ነው

  • @user-si6jn6ru1u
    @user-si6jn6ru1u2 жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁ እንወድሃለን እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @user-ms5wf9gz8i
    @user-ms5wf9gz8i2 жыл бұрын

    💒💒ማነው 💒ማርያምን ቱ💒ዉ አትጠራት💒 የሚለኝ💒 አሜን💒 እልልልልልልልልል💒💒እልልልልልልልልልል💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru2 жыл бұрын

    እልልልልል መምህሮቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር የህፃናት ድምፅ😊እደጉ ተባረኩ😘⛪

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu2 жыл бұрын

    አቤትመታደል።ተዋህዶ መሆን እልልልልልልል ል ልልልልልል ልልልል ዝማሬ መላክትንያሰማልን 👏🌺🌺🌺💒💒💒💒🌻🌻🌻🌻🌻🍀🍀🍀🌺💐

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew89132 жыл бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን እንዴት ልብ ይሰርቃሉ ማርያም ማርያም ማርያም እልልልልልልልልል🤲💚💛❤🙏

  • @user-bk3sr5dg4e
    @user-bk3sr5dg4e2 жыл бұрын

    ፀበል ነው ታድላቺ በረከታቹ ይድረሰን

  • @Liz-mb5un
    @Liz-mb5un2 жыл бұрын

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅር ልዮ የተለየ ነው.

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah91372 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏

Келесі