ታቦቱ ሲሰረቅ ለምን ተአምር አይሰራም ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ስብከት ___ tabot diakon henok haile sibket

ታቦቱ ሲሰረቅ ለምን ተአምር አይሰራም ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ስብከት ___ tabot diakon henok haile sibket
#new #sibket #deacon #henok_haile #ethiopian_orthodox_tewahdo #ሄኖክ #ritit_haymanot
#tabot

Пікірлер: 8

  • @vjgu7406
    @vjgu7406Ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏✝️በእውነት ማስተዋል ይስጠን😌

  • @SeekkohegeedobelKawiso
    @SeekkohegeedobelKawisoАй бұрын

    አዲስ ኪዳን ዘመን ታቦታችን እየሱስ ነው

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8lАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወገኖች ሼር እያደረግን እንማማር መምህራን በብዙ እየደከሙ ነዉ ሼር ላይክ ለማድረግ ለምን እንደክማለን?ለነብሳችንም ለስጋችንም የሚጠቅመንን እንወቅበት።

  • @user-gi5tu9lt7n
    @user-gi5tu9lt7nАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971Ай бұрын

    The Almighty God bless you all!!!

  • @MohamdAgha-qd1wd

    @MohamdAgha-qd1wd

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eduam2859
    @eduam2859Ай бұрын

    ምስክርነት ነው ሼር አርጉ!!! እረ በደንብ ነው ታሪክ ሚሰራው አልፋና ኦሜጋ የህያል እምላክ ም ነው የተቀርፀበት እኔ በደቡብ ምእራብ አካባቢ ስኖር በእይኔ እይቻለው 1ኛ ሰርቆ ተሸክሞ እዬሄደ መስሎት የቤቴ ክርስትያኑን ጊቢ ስዞር ነግቶበት የተያዝ, 2ኛው ታቦቱን የያዘ መኪና ፖልስ ጣቢያ ደጅ ደርሶ ቀጥ ቢባል ቢደርግ ሞተሩ ፀጥ የጫኑት ዛላ ቤርቤሬ የጫነ Isuzu ታቦቱ ባለብት ስፍራ ስጨስ ምንድነው ተብሎ ስታይ በጣም ብርሀንነገር ከዛ በቅርቡ የሚገኙ አባት ተፈልገው ነው ክመኪናው ላይ የተነሳው ብዙ ታሪክ አለው ..

  • @user-op3yd4qp6d

    @user-op3yd4qp6d

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

Келесі