ታምረኛዋ ዘንዶ አስራ በዓታ ለማርያም ገዳም ሚያዚያ 23/2014 ከምሽቱ ሶስት ስዓት ባሸባሪዎች ባቃጣይ ጥይት ድብደባ ላይታምሯን እዩ //2014//2022

ይህ የዩቲዩብ ቻናል በመምር መልአከሰላም ማለደ የተከፈተ የባእታ ፈለገ ቅዱሳን መንፈሳዊ ቻናል ነው በዚህ ቻናል ስብከቶች ፣በርካታ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ትምህርቶች እንደሚተላለፉ በአብሮት እንገልፃለን
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች subscirabe, like, share, comment ማድረጋችሁን አትርሱ#ባሸባሪዎች_ባቃጣይ_ጥይት_ድብደባ_ላይታምሯን_እዩ

Пікірлер: 309

  • @aseberhane5511
    @aseberhane55112 жыл бұрын

    እመቤቴ ባዕታ ለማርያም እናቴ ክብር ላንቺ ይሁን፡፡ የዓለም ቤዛ ቸሩ መድሃኒዓለም ምስጋና ይድረሰው፡፡ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ድንግልማርያም አሁንም ትጠብቃችሁ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን እባታችን በፅሎት አስቡን እባታችን ኑርልን ጤና ይስጥልኝ የፈጣሪ ስራ እጅግ ድንቅ ነው

  • @lakechsewnet5077
    @lakechsewnet50772 жыл бұрын

    አባቶቼ አሁንም ታምሯን ተግለፅ እመአምላክ የፈጣሪየ አናት ድንግል ማርያም

  • @user-bg6fb1vt8k
    @user-bg6fb1vt8k2 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእናታችን ለባዕታ ለቅድስት ድንግል ማርያም አሁንም እመብርሀን ትጠብቃችሁ በእውነት አባታችን ቡራኬዎት ጸሎተዎት አይለዬን

  • @mulugetayitayih5335
    @mulugetayitayih53352 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ። ፈጣሪ ኢትዮጵያን አይተዋታም ። አባትችን በርቱ

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese8742 жыл бұрын

    ወገኖቻችን እንኳን ተረፋቹልን በዐትዬ የመጣውን እሳት ፀበልሽን አፍሽበት።

  • @asnakechgetachew7377
    @asnakechgetachew73772 жыл бұрын

    እንኳን ታርፈችው ክብረለድንግል ማርያምለባትዬ ይሁን

  • @user-nr7yw2bj9z
    @user-nr7yw2bj9z2 жыл бұрын

    የብርሐን እናት የቅዱስ ኤልሻዳይ የእግዚአብሔር እናት ወላዲት አምላክ እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ላቺ ይሁን

  • @seniteeta1223
    @seniteeta12232 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እናቴ ባዕታ ማርያም እሳቶን እንኳን አበረድሽው እመቤቴ ባዕታ ማርያም ለአጥፊዎች ልቦና ስጭልን አባታችን እንኳን አተረፎት የሜቤቴ ባዕታ ማርያም አንቼ ጠብቂን

  • @mehretberaki9181

    @mehretberaki9181

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu40192 жыл бұрын

    አሜን እንኳን ተረፋችሁ ባታ ማርያም እንኳን ጠበቀቻችሁ አባታችን🙏💒

  • @hiwetkassaye1634

    @hiwetkassaye1634

    2 жыл бұрын

    ምንም የማይሣነው አምላካችን የድንግል ማሪያም ልጅ ይመሥገን

  • @kwtkwt6841

    @kwtkwt6841

    2 жыл бұрын

    Abetu getahoyi Mareng yikir belayng abatachn gedamachn fexar yixebek

  • @alembeyene7552
    @alembeyene75522 жыл бұрын

    ተና ገሩ ድንቅ ስራዋን መስክሩ ክብር ለመድአኒአለም ይሁን አሜን

  • @hanaafewerk7068
    @hanaafewerk70682 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እንኳን አተርፋቹ

  • @user-nr7yw2bj9z
    @user-nr7yw2bj9z2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የሰራዊት ጌታ የፍጥረታት ሁሉ ጌታ። ስሙ ለዘላአለም የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @tsitaffe1221
    @tsitaffe12212 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አተረፋችሁ እናታችን በዓታ ማርያም ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያን ጠብቂልን አሜን!

  • @sunnightone1006
    @sunnightone10062 жыл бұрын

    አይዙቹሁ እመቤቴዬ ማርያም በሁለት አይኖ ትጠብቃቹሁ ሀለች እናተም ገር አትሁኑ እራሳቹሁን ጠብቁ,

  • @user-li3bg8yt7m
    @user-li3bg8yt7m2 жыл бұрын

    እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ተአምር እናታችን የዘንዶ አሥራ በአታ ማርያም ምሥጋና ይድረሥሺ አሑንም በእሣት ሠይፍ እጠሪዉ መቅደሥሺን አደራ እመአምላክ አደራ አደራሺን

  • @solomontadese3348
    @solomontadese33482 жыл бұрын

    እመቤቴን በንጹህ ልብ የያዛት መች ያፍራል!!! እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረፋችሁ በጸሎት በርቱ በአትዬን አጥብቃችሁ ያዙ በእሷ ምልጃ እንድናለን ድንግል ከእነልጇ አትለየን አሜን።

  • @hamergezaw6008

    @hamergezaw6008

    2 жыл бұрын

    Emabata beta LA mareyame zendo yasereshe enata hauneme tebekenee. Egzgabegare yemasegane

  • @zebidersamuel8392
    @zebidersamuel83922 жыл бұрын

    እመቤታችን ክብርና ምስጋና ይገባታል አባ እመቤታችን እድሜ እና ጤና ትስጥልን አባ አኔ አስካለ ማርያም እና ባለቤቴ ወልደሩፋኤል ነን በጸሎትሁ አስብን አባቴ 🤲🙏🙏🙏

  • @saramamo5332
    @saramamo53322 жыл бұрын

    እንኳን ያለም መድሃኒት አተረፋቹ ድንግልእጃቸውን ትስበረው ጠላታችንን ጥላ ታሳየንአሜን አሜን አሜን

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b2 жыл бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ እናታችን ድንግል ማርያም ሁሌም የተማመኑባትን አትተዉም

  • @wensht1459
    @wensht14592 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን እመቤቴ ማርያም አባሽን ጠብቅ

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu59582 жыл бұрын

    እመቤቴ ለሁሉም ሀይል ሁኝን የአገራችንን አጋንት አባሪልን አባታችን በረከተወ ይደርብን

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረፋችሁ እናቴ ባታ ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r2 жыл бұрын

    እኳንም እግዚ አብሄር አተረፋችሁ የመብርሀንታምር በጣም ድቅነው ይኸንታምር ያሰማኘ እግዚ አብሄር ይመስገን

  • @user-lk2iz8ir4s
    @user-lk2iz8ir4s2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልወት በረከትወ ይደርብን እመቤቴ እንኳን አወጣቻችሁ በእውነት ለጠላቶቻችን

  • @user-lk2iz8ir4s

    @user-lk2iz8ir4s

    2 жыл бұрын

    ልቦና ትስጣቸው ያሳዝናል

  • @brukalem4511
    @brukalem45112 жыл бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጣቸው አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon40642 жыл бұрын

    እናቴ ዘንዶ አስራ ባህታ ማሪያም አሁንም ጠላቶቻችንን ታዋርድልን ሀገራችንን ሠላም ታድርግልን

  • @asternegeash1312
    @asternegeash13122 жыл бұрын

    ሰለማይነገረ ሲጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተናገረ ድንቅ ሥራውን መስክሩ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን አተርፋቻችሁ

  • @user-iu5ep2ku5w
    @user-iu5ep2ku5w2 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ባዕተ ለማርያም ክብርና ምስጋና ይግባት

  • @gech281
    @gech2812 жыл бұрын

    እናታችን ባታለማሪያም የመጠውን ጠላት በፀበሉ ታጥፋልን

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede50342 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ሑሌም ከኛ ጋር ናት የእመቤታችን ተአምር ድንቅ ነዉ ተመስገን !!!

  • @batyberhana2217
    @batyberhana22172 жыл бұрын

    የእናታችን በአታ ለማርያም ዘንዶ አስራ ጠባቂዋ አያንቀላፍም ልዑል እግዚአብሔር ቅድስት ቤተክርስቲያንን እና ምዕመናኖን ይጠብቅልን ፡፡ ነገር ግነ መሆን ያለበት በመንግስትም ፈቃድ ተጠይቆ መሣሪያ እንዲታጠቁ ስልጠና እንዲሰጣቸው ቢደረግ ጥሩ ነው እላለሁ ፡፡ ሌላው ለክፍለ ከተማው እና ለአዲስ አበባ ፖሊስ ፀጥታ ክፍሉ ረፖርት ተደርዕል ብዬ አስባለሁ ምንም ያርጉ አያድርጉ የዕለተ ሁኔታ መመዝገብ አለበት ትኩረት በየዳር አካባቢው ወታየሮች እንዲየሰማሪ ይህ አገር አፍራሽ ጭምር ስለሆነ ፡፡ ጠላታችን መቸም አይተኛም ልንገራተሁ አሸባሪው ሸኔም እጁ አለበት ንቁ እንንቃ ፡፡

  • @almazgadlove5435
    @almazgadlove54352 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Egezabre ymsgne selulmengre ⛪⛪⛪🙏🏼🙏🏼🙏🏼👈👈👈

  • @amarechtamirat8377
    @amarechtamirat83772 жыл бұрын

    ቸሩ ፈጣሪአችን ልኡል አግዚአብሔር አገራችን ከገባችበት ክፋ ፈተና በምረትህ አድትሻገረው አርዳን 🙏🙏🙏

  • @qweqwe444
    @qweqwe4442 жыл бұрын

    የሰላም ሀዋርያ የተዋህዶ ዶክተር አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን።አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቀወት ጥላት ድልተነሳ በእመቤቴ ማርያም

  • @user-pj6yl1vc7g
    @user-pj6yl1vc7g2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሒር ይመስገን እንኳን ባታለማርያም አተረፋችሁ ከሁሉም በላይ ተመስገን

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku34982 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ይግባዉ ለእመቤቴ ከብር ምስጋና ይገባት እንኳን አተረፋችሁ አባታችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን

  • @mekonnen8079
    @mekonnen80792 жыл бұрын

    እመቤቴ ባዕታ ለማርያም እናቴ ክብር ላንቺ ይሁን የአለም ቤዛ ቸሩ መዳሃኒአለም ክብር ምስጋና ይግባው ቤተክሪስቲያናችን አትጠፋም ሀገራችን ኢትዮጵያም አትጠፋም እግዚአብሄር በኪነ ጥበቡ ከላ ይሁናቹ በፀሎታቹ አስቡን

  • @adisfikir3502
    @adisfikir35022 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረፋችሁ ክብር አእናትና ልጁ ቸሩ መደሀኒአለም

  • @tejitumuluken8117
    @tejitumuluken81172 жыл бұрын

    ዘንዶ አስራ ማሪያም ያችን ክፍ ነገር አያሳየኝ አባታችን እንኮን አተረፎት ዘንዶ አስራ የኔህይወትን የመለሰችልኝ ድንቅ ቦታ

  • @agereethiopia4486
    @agereethiopia44862 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን አተረፋችሁ እግዚያብሔር ልቦና ይስጠን ወደ መልካሙ መንገድ ይምራን አሜን አሜን አሜን

  • @yabsera6872

    @yabsera6872

    2 жыл бұрын

    እማምላክ እንኳን አተርፍትችው

  • @lilalika3134
    @lilalika31342 жыл бұрын

    እኳን አተረፋችሁ ባዓታ እመቤቴ ድነግል ማሪያም አገራችንን ትጠብቅልን

  • @user-tz9ve9tn8r
    @user-tz9ve9tn8r2 жыл бұрын

    እመቤቴ ባዕታ ለማርያም እናቴ ክብር ላንቺ ይሁን፡፡ የዓለም ቤዛ ቸሩ መድሃኒዓለም ምስጋና ይድረሰው፡፡ አባይዬ እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ፡፡

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c2 жыл бұрын

    ንጽሕት ቤተክርስቲያን መሠረቷ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ የገሀነም ደጆች አይችሏትም እመብዙሐን ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ የጌታዬ እናት የመስቀል ስር ስጦታችን ክብር ምስጋና ይድረሳት ከማን ጋር እንደሚጣሉ አለማወቃቸው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፈውሳቸው ሀይልና ብርታት ጉልበት የእግዚአብሔር ነው። ሰልፉም የእግዚአብሔር ነው ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን።

  • @loveyoni8725
    @loveyoni87252 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የባዕትየ ተአምር እንኳ ን ተገለፀ ክብር ለእናትና ልጅ ይሁን ።

  • @alammarya9497
    @alammarya94972 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን

  • @user-bc6cd9hp3h
    @user-bc6cd9hp3h2 жыл бұрын

    እውነት እቤቴ እናቴ ባዕትዬ ክብር ምስጋና ይድረሳት እንኳን ተረፋችሁልን አባታችን የጠላት ሴራ መቼም አይሰራም ሁሌም ፈራሽ ነው የአደራሹ ፀሎት ብቻ በቂ ነው ላላው ቀርቶ እውነት

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r2 жыл бұрын

    እግዚ አብሄር ይመስገን እናታችን ድግልማርያም ከደነዚ አይነቶችን አጥፊወች ታሳፍርልን

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay49482 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፣ይጠብቃችሁ ፣ሕዝብክረሰተይን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @getnatbirhanu6218
    @getnatbirhanu62182 жыл бұрын

    እግዚእብሄር ይመስገን ለነሱም ልቦና ይስጣችው

  • @talatalaco9976
    @talatalaco99762 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን አሁንም የኢትዮጵያ ንና የተዋህዶ ጠላቶቻን ትያዝልን😢😢😢

  • @melatmezgebu1622
    @melatmezgebu16222 жыл бұрын

    አሜን እናቴ አሁንም ወደፊትም ታምርሽን ያብዛል አሜን

  • @amsalwrkmlu6374
    @amsalwrkmlu63742 жыл бұрын

    የሰማይ አምላክ ክብርምስጋና ይገባዋል ለድግል ማርያም ልጅ እኳን አተረፋችሁ

  • @user-gu9ul3wp3k
    @user-gu9ul3wp3k Жыл бұрын

    ድንግል ማርያም ለነሱ እሳት ትልቀቅባቸው ቃልኪዳኖን አሁንም ታሳየን ከብር ለእማምላክ ይሁን አሜን

  • @tesfayeyibase9232
    @tesfayeyibase92322 жыл бұрын

    እንኳን ተረፋቹልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb76002 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቤት ማርያም አሁንም ትጠብቃችሁ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን እባታችን በፅሎት አስቡን እባታችን ኑርልን ጤና ይስጥልኝ የፈጣሪ ስራ እጅግ ድንቅ ነው እርቶዶክስ በመሆኔ በጣም ኮራሁእያጠፉን እበዛለን

  • @user-jn1rj4tf7e
    @user-jn1rj4tf7e2 жыл бұрын

    እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን እመብርሃን በዛይት አለም ቤታንና ልጆቻን አታስደፍርም ክብር ምስጋና ይግባት አሜን

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu37322 жыл бұрын

    ✝️⛪️✝️⛪️✝️⛪️የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መቼም አትፈርስም ክብር ምስጋና ለእናታችን ቅድስት ድንግል ባህታ ለማርያም ምስጋና ይገባታል እናቴ አንችን ያመኑ ሁሉም ዳኑ እልልልልልልልልል❤️❤️🙏🙏❤️

  • @user-le4uq2ck9h

    @user-le4uq2ck9h

    2 жыл бұрын

    ጎበዝ ነሽ የቃላት አጠቃቀም ምክንያቱም( የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ) በማለትሽ ምክንያቱም ቤተክርስቲያን በር ላይ እንኳን (በ) በመጀመሪያ ያስገቡና መጤ ሀይማኖት እንደሆነ ያረጉታል ይሄንን እንኳን ብዙሃኑ አልተመለከቲም

  • @user-iq7zm6wu6t
    @user-iq7zm6wu6t2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላካችንሆይ እባክህን. ከዚህ ሁሉ መአት አድነን የጠላትን ሀይል አድክምልን ያለንበት ሁኔታ በጣም ያሳዝናል አባታችን እንኳን ተረፉልን በአትየ. እናታችን በራሳቸውላይ እሳቱን ትልቀቅባቸው

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay80262 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ምንም አይንካችሁ ባትዬ ከልጅዎ ከወዳጅዎ ጋር ትከልልን ቅድስ ገብርኤል ሀገራችንን የምህረት ብስራት ያሰማልን ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅልን ኣባታችንን ያኑርልን

  • @bizumahery1015
    @bizumahery10152 жыл бұрын

    Egzeyibeher yemesegen 🙏🏻 Yehe kefu kene Yalefale Gede Yelem 🙏🏻 Enatachen Bata Mareyime Keberesh Yesefa 🙏🏻

  • @burtikanagrashi2195
    @burtikanagrashi21952 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔርእንካንአተረፎአባታችን አምላካችን ሆይ የእናትህንማደሪያጠብቅልን

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu37322 жыл бұрын

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ባህታ ለማርያም እያለች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምንም አትፈርስም

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa7682 жыл бұрын

    እመንእንጅ አትፍራ ያመነ የተጠመቀ ይድናል የተባለዉ ወንጌል ለዝህነው ወገኔ ክብር ለመብርሀን ለናታችን ለፈጣሪ ይገባውይገባት አባታችን በርቱልን ይህ ታመርነው እራሱ አሁንም ጠላት አይተኛም በፆለታችሁ በርቱልን በውነት ዳቢሎስ አፈረ እሰይ እናቴ አሁንም ምልጃሽ ፆለትሽ በረከትሽም አይለየን አፅራሪ ቤተክርስቲያን ሀይል አሳጭልን ለቤትሽም አብቂን እናቴ ባንችቀነው ስደት የወጣሁ ወለተሚካኤል ብላችሁ በፆለት በቆማችሁ ስአት አስቡይ ባካችሁ

  • @mesidesign12
    @mesidesign122 жыл бұрын

    እኔምለው መጨረሻችን ምን ይሆን? አገሪቷ የህፃን መጫወቻ ሆነች? አገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @user-do2bz5nx7d
    @user-do2bz5nx7d2 жыл бұрын

    ተመስገን ምን ይሳነዋል እንኳን ምንም አልተፈጠረ እማ አምላክ ክብር ይግባሽ እናቴ

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww31932 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የአስራት ሃገርሽን አንቺው ጠብቂልን።ይህንን የአህዛብ መንግስትና ሰራዊቱን አንችው ንቀይልን።

  • @senaitasnake988
    @senaitasnake9882 жыл бұрын

    የድንግል ልጅ ሁሌምይጠብቃችሁ አሜንአሜንአሜን

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy34562 жыл бұрын

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጵያን በታምርሽ ጠቢቂልን

  • @user-qg6zx7lf7g
    @user-qg6zx7lf7g2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩአንም ተረፋችሁ በእሷ ያመነ ምንይሆናል

  • @zasy67fvcx57
    @zasy67fvcx572 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @xtremekuwait4348
    @xtremekuwait43482 жыл бұрын

    እልልልል ለለለለለለለ ክብር ለጌታችን ለመድኀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የአማላይ ጅቦ ድንግል ማርያም ለገዳይ lussy ገዳይ የኢትዮጵያ አምላክ ከምድር ላይ የእሳቸው

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd22702 жыл бұрын

    በርከታችሁይደርብንአባቶች

  • @merrysalam391
    @merrysalam3912 жыл бұрын

    አባታችን እንኳን አተረፋችሁ እመቤቴ ቤትሽን በእሳት አጥር ጠብቂልን ።

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike7172 жыл бұрын

    እመቤታችን ባታማርያም እንኳን ከክፉ ነገር ሰወረቻችሁ ታምር ነው አጥቂወቹንም ልቦና ሰጥቷቸው ንሰሀ እንዲገቡ እግዚአብሔር ይፍቀድላቸው ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅሩ ያድልልን የሰላም የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @user-qk5hj4kn3e

    @user-qk5hj4kn3e

    2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልየመቤታችንታአምርገናብዙይሰራል።

  • @user-xj2xk2sz5n
    @user-xj2xk2sz5n2 жыл бұрын

    እመብርሃን እንዲህ በሁሉ ቦታ በታአምሯ ትመልሰው አሜን

  • @user-xj2cp4pj3g
    @user-xj2cp4pj3g2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን ከውር ለእመቤታችን ይሁን

  • @tesfahunwassie7574
    @tesfahunwassie75742 жыл бұрын

    እንኴን እግዚአብሔር አተረፋችሁ። ይህ የእመቤታችን ተአምር ነው። ይህችን ቤተክርስቲያን የገሃነም ደጆች አያቸንፏትም። ለተንኮለኞች ልብ ይስጣቸው ። በዚህ ድርጊታችሁ በእግዚአብሔር ፊት ቆሞ መጠየቅ አለ። ክርስቲያኖች በእምነታችን እስከመጨረሻው ፀንተን እንቁም። ክርስትና በመሞት እንጅ በመግደል አልተስፋፋችም። ለገዳዮች ወዮላቸው።

  • @user-dy4lc2tc8u
    @user-dy4lc2tc8u2 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kumnegerbelete7852
    @kumnegerbelete78522 жыл бұрын

    እንኳን አተረፋችሁ ገና የድንግል ማርያምን ተአምር ያዩታል የእግዚያብሔር ጥበቃ የት ሔዶ እነሱ ይቃጠሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @konjomohammedmohammed542
    @konjomohammedmohammed5422 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን መጨረሻ እሱ ያውቃል ሰላም ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያ ምህረት ያድርግልን አሸባሪዎች በቅዱስ ሚካኤል ሰንሰለት ይታሰሩ

  • @meretdustyY
    @meretdustyY2 жыл бұрын

    አግዚአብሔር. የሃገራቺን. አና. የብተክርስትያን. ጠላቶች. ያሳለን. አባታችን. አረጅም. አድሜ. ጤና የሰጠለን

  • @achamhaile2973
    @achamhaile29732 жыл бұрын

    እመቤቴባዕታ ለማርያምክብርላንቺይሁን

  • @temesgenkassaye5201
    @temesgenkassaye52012 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን አተረፋቹህ

  • @sarauae4140
    @sarauae41402 жыл бұрын

    እመቤቴ ባታለማርያም ያለም እናት የመጣብን የሰይጣን ፍጥጫ አብሪልን እባቃቺሁ ለማለያየት የምጥሩትንም ልቦና ይስጣቺሁ አባታቺን ቃለህወት ያሰማልብ

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 Жыл бұрын

    እናታችን ባታነማርያም ተመስገን ገና ቡዙ ነገር ታሳየናለች ታርኳን ገና እናጠፋታለን ያሉትን ታጠፋቸዋለች እግዝአብሄር ሀያል ነዉ ስራዉም ድንቅ ነዉ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @abebechmerid168
    @abebechmerid1682 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ይመስገን

  • @mariyammg9866
    @mariyammg98662 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Enkan EGZIABIHER Awestachu EMEBETE Kidanemehiret Timsgen

  • @edendenekew1541
    @edendenekew15412 жыл бұрын

    ተመስገን ባትዬ እናቴ ክብር ላንቺ

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy98272 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ድንቅ ነው

  • @mazaberihun3066
    @mazaberihun30662 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @mariahanf9675
    @mariahanf96752 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti17982 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አተረፋችሁ እመቤቴ እንኳን ውሀ አረገችው ፃድቃን ስማእታት እንካን ሽፈኑአችሁ ይህንን ጊዜ በደሙ ሽፍኖ ያሳልፋችሁ አባታችን እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንዎ

  • @leyutube414
    @leyutube4142 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ባታአ ማርያም የገታየ እናት ምስጋና ይገባሻል።

  • @eteneshgezahegn874
    @eteneshgezahegn8742 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bsbdbdbsbbd9837
    @bsbdbdbsbbd98372 жыл бұрын

    አሜንአሜንአምን

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh60522 жыл бұрын

    እናቴ ባዕታ ማርያም አደራሽን አገራችን ሀይማኖታችን ከእነዚህ አውሬወች ጠቢቄልኝ

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy34562 жыл бұрын

    ወደ እመቤቴ የተጠጋ ከአደጋ ይድናል እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @ejgtue522
    @ejgtue5222 жыл бұрын

    እግዚቤሮመሥገንየባዐታማሬም ታምሯኡኳንተገለፀ

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi85372 жыл бұрын

    ያማኑኤል እናት እምዬ ባህታማርያም እንኳን አተረፈቻችሁ አባታችን ቤቷንም እንኳን አላስደፈረች ቃሉም እንደሚለው የገሃነም ደጆች አይችሏትም አይደል አሁንም ትጠብቃችሁ ክፉ መንፈስ ለተቆራኛቸውም አስተዋይ ልቦና ይስጣቸው

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch4852 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን።

Келесі