ተዛለቅናት - new ethiopian full movie 2023 tezalkenat | new ethiopian movie ተዛለቅናት 2023

Фильм және анимация

new ethiopian movie 2023

Пікірлер: 72

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku57137 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው😂👌👌💐💐💐

  • @user-ke9vv9bn4d
    @user-ke9vv9bn4d7 ай бұрын

    ሸዋፈራው ደሳለኝ ረጅም እድሜ ይስጥህ በቀን ቅኝት ድራማ ነው ያወቅኩህ ለማንኛውም ሰላማችንን ያብዛልን ውድ ኢትዮጲያዊያን🇪🇹❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77267 ай бұрын

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ሸዋ እና ሚሊ ያሉበት ፈታ ያለ ፊልም ነው 😍ማኪ የኔ ቆንጆ ተመዘዝሽ እኮ የአንቺ እድገት ገራሚ ነው ክፉ አይንካሽ የኔ ጣፋጭ 🥰

  • @tetetety3946
    @tetetety39467 ай бұрын

    Eskye leyawu shawaferawu kalebet arif nw bya asbalehu

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses70687 ай бұрын

    ዋውውውውውውው ምርጣ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤ሽዋፈራው ያለበት ፊልም እንዲት እንደምወደው

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t7 ай бұрын

    በቀን አንድ ፊልም አታሳጣኝ በተለይ ኬናየ ያለበትን ጩቢቲየ ውድድድድ

  • @Abilovetube742
    @Abilovetube7427 ай бұрын

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 🙏 በስደት የምትነሩ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🙏🌹ኣሜን ኣሜን 🌹🙏💒⛪️🕌🕌🙏🙏 እባካችሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ

  • @AAa-ci4qt

    @AAa-ci4qt

    7 ай бұрын

    አሜን(3)

  • @hbfchd6791

    @hbfchd6791

    7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-io1cw9fx4j
    @user-io1cw9fx4j7 ай бұрын

    ❤የማዳም ቅመሞች አላህ በሰላም ላገራችን ያብቃን🎉በምንእንደበርነበር ❤ፊልማችን ባይኖር

  • @sualihfentahun9262
    @sualihfentahun92627 ай бұрын

    ስለ ትርሲት የሂወት ታሪክ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል ከማውቃት ልጅ ጋር ስለተመሳሰለችብኝ ነው እሷ ነች አይደለችም ብየ ነው

  • @ZebiderEgese-kb5is
    @ZebiderEgese-kb5is7 ай бұрын

    ፈታ ሚያደርግ ፊልም ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @Dagim-Tilahun
    @Dagim-Tilahun7 ай бұрын

    ጩቢቲ አንደኛ

  • @tetetety3946
    @tetetety39463 ай бұрын

    Shiwaferawu yalebet arif nw ❤❤❤❤❤

  • @danielfarada5300
    @danielfarada53007 ай бұрын

    ምርጥ ተዋንያን ምርጥ ፊልም በርቱልን

  • @Kingdomofheaven942
    @Kingdomofheaven9427 ай бұрын

    Real artists ! I am really proud of you. It is impressive. Thank you.

  • @user-pt4uk6px5u
    @user-pt4uk6px5u7 ай бұрын

    የኔ ትርሲት ገና በብዙ ስራዎችሽ እንጠብቅሻለን በርቺልኝ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyoas_Girma
    @Eyoas_GirmaАй бұрын

    3:57 funniest part

  • @brtukangetnet8853
    @brtukangetnet88537 ай бұрын

    ወይኔ ትርሲትዬ ትችያለሽ በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልኝ❤ ትለያለሽ

  • @user-ws3kk7hn5n
    @user-ws3kk7hn5n7 ай бұрын

    ገሽ ሸፊራዉ ይማችህ በጣም ነዉ ፈታ ሚታዳርገኝ🥰🥰

  • @genat5065
    @genat50655 ай бұрын

    ምርጥ ነው በርቱ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv95307 ай бұрын

    በጣምያምራል እናተያላችሁበት❤❤❤

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel71167 ай бұрын

    I thought he (Jonhy) was mafia until the last part; good suspense!

  • @user-xr9yi8ky8m
    @user-xr9yi8ky8m7 ай бұрын

    ትርሲት በጣም ደስ ትያለሽ ጎበዝ ነሽ በርችልን

  • @user-rd5xh6ld7q
    @user-rd5xh6ld7q7 ай бұрын

    Tersit betam tchyaleh berchi I hope bebzu film lay edemaysh

  • @emaema-dv7cj
    @emaema-dv7cj7 ай бұрын

    wellcme chobiti mrtu ❤❤

  • @noornoor3552
    @noornoor35527 ай бұрын

    ዋው ጩባው በጣም ነው ደሥ የሚለው 🥰🥰🥰🤙🥰🥰

  • @fuch9239
    @fuch92396 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw75527 ай бұрын

    Woweee ❤hulacheunem wededeeeeee arif asetemari film naew beretulegh

  • @genetwondifraw7552

    @genetwondifraw7552

    7 ай бұрын

    Arif temeret naew

  • @qwad6886
    @qwad68867 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErmyasAbreham
    @ErmyasAbreham7 ай бұрын

    nice

  • @abyssiniaentertainment8431
    @abyssiniaentertainment84317 ай бұрын

    Hulachum andegna nachu ,betam des yemil film nw

  • @dahabdahab7521
    @dahabdahab75217 ай бұрын

    Des yelal bertu❤❤❤

  • @user-fte8x5fk8c
    @user-fte8x5fk8c7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia19917 ай бұрын

    ሸዋፈራው ደሳለኝ እንደው ስወድህ ❤

  • @user-io1cw9fx4j
    @user-io1cw9fx4j7 ай бұрын

    ❤ቀጣይ ውይ

  • @user-kj3og3xk1d
    @user-kj3og3xk1d7 ай бұрын

    ❤wowoow new

  • @dagmawitsemeneh5889
    @dagmawitsemeneh58897 ай бұрын

    shawferaw yalbet film ymachegyal

  • @moneeraal-faodai5319
    @moneeraal-faodai53197 ай бұрын

    ❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-iy9gd1it1x
    @user-iy9gd1it1x7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow ❤❤🎉

  • @Natitube463.
    @Natitube463.7 ай бұрын

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-wn2gu6of2n
    @user-wn2gu6of2n7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-xr9yi8ky8m
    @user-xr9yi8ky8m7 ай бұрын

    ትርሲትዬ ደሞ ስታምሪ

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n7 ай бұрын

    ጩቢቲ፡ስወድህ❤❤❤❤

  • @user-ev7vt3ln2s
    @user-ev7vt3ln2s7 ай бұрын

    Good jop

  • @senaitgebregeorgis9025
    @senaitgebregeorgis90257 ай бұрын

    ባል1 መኝታ ልደታ ስንት ነው

  • @user-lw1zs3tf6u
    @user-lw1zs3tf6u7 ай бұрын

    ጀግና አበት ልጅህን ከመጥፎ ሰዎች አደንከት

  • @user-fq6tg3wp3x
    @user-fq6tg3wp3x6 ай бұрын

    ያለያል ❤❤❤❤❤❤

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud94437 ай бұрын

    እረ አሚን ቂንቂን አለችእኮ 😢

  • @endashawtesfaye6720
    @endashawtesfaye67206 ай бұрын

    እስርቤት ነው እንዴ ያሉት! 3ልብስ፣ በረንዳ ፣ 1በሽታ፣ ምናምን…

  • @user-sq1ii9ij5i
    @user-sq1ii9ij5i6 ай бұрын

    😅😂ወይኔበሳቅ የትንሿነገር

  • @Agelgel
    @Agelgel7 ай бұрын

    ቲሽ ፊልም በኛ ዘመን ቀረ...ማለቴ በኛ ቻናል ተጀመረ😂😅 ሰብስክራይብ አድርገው ይቀላቀሉ

  • @Kglighthandler

    @Kglighthandler

    6 ай бұрын

    አፈር ብላ

  • @user-lw1zs3tf6u
    @user-lw1zs3tf6u7 ай бұрын

    ኤሄ የሽመግሌ ወጠቱ ነገረ ሰረዉ ሁሉ የሢቀኛል በጠምነዉ የሚየዝነነዉ ጭንቂለቱ ዘይት የበዘበት ቡስኩት መሥሎ ዬለም ወይ

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f7 ай бұрын

    ጭብቲየ ስወድሽኮ😂😂የሳቄ ምንጭ

  • @user-sq1ii9ij5i
    @user-sq1ii9ij5i6 ай бұрын

    እነሠብስቤ😅

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h7 ай бұрын

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo51267 ай бұрын

    😍😍😍😅😅😅😅

  • @user-mk1ll8ln9c
    @user-mk1ll8ln9c7 ай бұрын

    😂😮😅😊❤😂🎉

  • @menalegirma6972
    @menalegirma69726 ай бұрын

    Shah Rukh khan ye Ethiopian 🇪🇹 hizib amesegene 😂😂

  • @AsAl-re3bg
    @AsAl-re3bg7 ай бұрын

    የሄየህድፉልም ጉድአመጣ

  • @zenat6033
    @zenat60337 ай бұрын

    Wow ሸዋፈራሁ alah yixebiqih የሳቄ mic🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ArsnalM-lh9dg
    @ArsnalM-lh9dg7 ай бұрын

    እረይቺልጂ ወይ ወይ የልጂ አሮጊት

  • @user-xe7kk5hj4b
    @user-xe7kk5hj4b7 ай бұрын

    🤣🤣

  • @user-fb9gd9od6t
    @user-fb9gd9od6t7 ай бұрын

    ጥሩ ፊልም ይመሥላል ኮሚት እየሰጣችሁ እዩ ከለዛ ከዚህ ዉጡ

  • @user-it6cd6cy4b

    @user-it6cd6cy4b

    3 ай бұрын

    አይንሽ ይዉጣ

  • @ChumeteMohammed
    @ChumeteMohammed7 ай бұрын

    Fsk

  • @destaketama9955
    @destaketama99557 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmaram8778
    @rahmaram87787 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-md1kw4rs7p
    @user-md1kw4rs7p7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @burtukalhammuddh9362
    @burtukalhammuddh93627 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

Келесі