እውነት ቶክ ሾው:- ክፍል 2 ኢየሱስ ወደ ሸራተን ሂድ አለኝ ።

የ ፓስተር ገዛኢ ዮሐንስ የህይወት ምስክርነት testimony

Пікірлер: 43

  • @ehitetadese8512
    @ehitetadese85122 жыл бұрын

    ነብይ ገዛኢ ዪቱብ ላይ እርሶን ፎቶ ሳይ ወድያው የምከፍተው በጣም እወደዋለሁ አከብረዋለው እንደዚህ አይነት አገልጋይ በኢት.አላየሁም ጌታ እየሱስ አሁንም ለሀገሬ ያኖሮት ም/ ቱም ለሀገርሬ በትክክል የሚፀልይ ሰው አያገኝምና እንደ መቶ ሳላ እረጅም እድሜ እመኝሎታለሁ ተባረኩልኝ❤️🙏

  • @ayadawit390
    @ayadawit3902 жыл бұрын

    ወንድም ገዛኢ ለብዙ ዘመናት ህያው የወንጌል ምስክር ስለሆኑ እግዚአብሔር ይባርኮት:: >

  • @yohanajesus3610
    @yohanajesus36102 жыл бұрын

    ተባረክ ወንድም ገዛኢ ብሩክ ነህ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @user-cz2bz4xi9j
    @user-cz2bz4xi9j3 күн бұрын

    ወንድም ገዛሀይ የታናገረው ስለጎዳና ልጆች ፍቅር እውነትነው

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu2 жыл бұрын

    እውነትን በፍቅር መግለጥ የቤተክርስቲያንና የአገልጋዮች ሃላፊነት ነው እውነት ሲገለጥ የሚያኮርፉ በመንፈሳዊ ህይወታቸውጤናማ ያይደሉ ሰዎች ባህሪይ ነው

  • @eyuhailu3938
    @eyuhailu39382 жыл бұрын

    ጌታ እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ መፅሃፍን ወደ አሜሪካ ብትልኩት

  • @bekelearaya1383
    @bekelearaya13832 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ክብር በሕዝቡ መካከል ይገለጣል እግዚአብሔር በሕዝቡ ይገለጣል ይህ ሲሆን ክብሩን የሚነካ አካሔድ ለዉድቀት ነዉ ክብሩን መንካት ዉድቀት ነዉ ፡ከፀጋ ስጦታ አጠቃቀም አኳያ ጥንቃቄ እንደሚያሻዉ በመመልከት ማስተማር ጥሩ ይሆናል ብዬ አምናለሁ

  • @raenasweet
    @raenasweet2 жыл бұрын

    በጣም የተወደደ ኣባት/ ወንድም ከዚህ ወንድም ጎን ሆኜ ባገለግል እንዴት ደስ ባለኝ ነበር የተባረከ የእዚአብሄር ልጅ

  • @salimgedeh3738
    @salimgedeh37382 жыл бұрын

    ፓስተር ገዛኢ ዘመንህ ይባረክ።

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha85732 жыл бұрын

    ጋሼ ስወድህ

  • @ethioaddis6121
    @ethioaddis61212 ай бұрын

    ክብሩ ወደ ቤቱ ይምጣልን። አሜን።

  • @meznagnatube5718
    @meznagnatube57182 жыл бұрын

    ምን ዓይነት የሚባርክ ምስክርነት ነዉ። God bless you!

  • @yosiefsahle8016
    @yosiefsahle801610 ай бұрын

    God bless you baba Gezaei

  • @saraAlemayehu-oj3bg
    @saraAlemayehu-oj3bg11 ай бұрын

    ዶክተር ገዛኢ ተባረክ እንዳተ ያሉ ይብዛልን

  • @beniyamFeleke
    @beniyamFeleke3 ай бұрын

    geta abzito yibariki bante alfo beminagerew:bemiseraw tsega tetsenanechalew enditsena abertitognal birik yargi tebareku

  • @teshaleshewaye9308
    @teshaleshewaye93082 жыл бұрын

    Prise The LORD All Mighty!!! Right Tire!

  • @denismth
    @denismth Жыл бұрын

    አይኖቹ የበሩለት ወንድም ገዛኢ። ቀሪ ዘመይህ ይባረክ!!!

  • @AynyZerihun
    @AynyZerihun3 ай бұрын

    Amenn

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 Жыл бұрын

    ይህን ክብር ጌታ ሳያሳየኝ እንዳይወስደኝ ፀሎቴ ነው❤

  • @Princesses-h4b
    @Princesses-h4b2 жыл бұрын

    My dear brother Gezai, what a blessing you are. I pray God to help me just to meet you

  • @misrakhmariam7578
    @misrakhmariam75782 жыл бұрын

    yemigerm miskrnet, hiywetn yemiyants tebareku . dmitsachew erasu selam alew

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema73792 жыл бұрын

    Gezeya tebareku enewdeotalene

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @user-sz9bv8dh7c
    @user-sz9bv8dh7c Жыл бұрын

    ጌታ ይባርካችሀ አሁን ባሉት የፀጋ ስጦታዎች እና እንግዳ ልምምዶች ግራ ተጋብተናል

  • @biniyammolla9939
    @biniyammolla99397 күн бұрын

    ስልኩን ላኩልን

  • @amsalunadew5977
    @amsalunadew5977 Жыл бұрын

    Igziabher abzito yibarkih.

  • @danielteshome1809
    @danielteshome1809 Жыл бұрын

    ውይ ከኖሩ ለጌታ እንዲህ ነው ።ጌታ ይባርካችሁ ብዙ ተምራለዉ

  • @alemheaven
    @alemheaven8 ай бұрын

    ጌታ ሆይይይይይ አትተወኝ❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    AMAZING::

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel7962 жыл бұрын

    Eigzabher yibarki Tebarek Tebarek ❤️

  • @martayohannes4696
    @martayohannes46962 жыл бұрын

    Paster Gezaee ""bless this house O"LORD""💖🙏🙏🙏

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx Жыл бұрын

    tebarekulgn ye amlake berukan geta abezeto yibarekachu

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    MY GOODNESS::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын

    WOW::

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 Жыл бұрын

    zemanesh yibarek yene konjo enene beta yetafataninibat tiliqi guday now .dagimo tiliq xiyeqe now

  • @tiruworkwondemunegne9433
    @tiruworkwondemunegne94332 жыл бұрын

    May GOD blesses you abundantly brother !! May HE himself help us to undstand the fear of GOD !! And may we ,all follow your footsteps!!

  • @saraAlemayehu-oj3bg
    @saraAlemayehu-oj3bg11 ай бұрын

    እባክህን ላግኝህ

  • @ruthabera72
    @ruthabera722 жыл бұрын

    God bless you brother. Keep fervent in Sprite. I am blessed to have see you like this, with fervent Sprite.

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 Жыл бұрын

    መፅሀፉን የምናገኝበት መንገድ ዋሽንግተን ዲሲ

  • @biliisuma
    @biliisuma Жыл бұрын

    እድሉን ይስጠኝ፣ ያስፋኝም ከእናንተ ጋራ እሰራለሁ።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new2 жыл бұрын

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።b

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael5852 жыл бұрын

    Dear pastor, my dear brother Gezai, I am sooo sorry cause I don't understand His will on the spot, but I regret lately that what I missed. May GOD forgive my ignorance. You are blessed, brother!

  • @user-sh5xt4of9l
    @user-sh5xt4of9l4 ай бұрын

    where is the phone number? just to get the book

Келесі