ተጠባቂው ጨዋታ ዝውውሮች እየተፈፀመ ነው ትልልቆቹ አስፈረሙ። የማክሰኞ አመሻሽ ስፖርት ዜና ሐምሌ 2/2016 Mensur Abdulkeni | Bisratsport

Спорт

#ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት
አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮የዝውውር ዜናዎች
➮የጨዋታ ውጤቶች
➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
ሁሉንም በአንድ ቦታ
Addis sports is a KZread channel where you get the latest football news every minute!
➮Ethiopian football news
➮ Full information on the major European leagues
➮Transfer News
➮ Game results
➮Football analysis
All in one place

Пікірлер: 49

  • @MeleMan-up3yx
    @MeleMan-up3yx13 күн бұрын

    Selam Selam Addis Sport hulem temachugnalech ❤❤❤❤❤....

  • @eyobgebure
    @eyobgebure13 күн бұрын

    Weeeelcome birw bagugut xabiqe nabara

  • @user-ql7iw9sl2q
    @user-ql7iw9sl2q13 күн бұрын

    ሰለም አድስ ስፖርት ሸምሱ ነኝ ከሰዉዲ ስፔን ፋራንሰይን ታሸንፋለች እንግልስ ኔዛር ለንድን ተሸንፋለች ፍፃሜ እንግልስ እና ስፔን ይዳርሰሉ ካዛ እንግልስ ዋንጫውን ትበለለች ድል ለእንግልስ ድል ለሰካ ና ለዴግለን ራይስ ❤❤❤❤❤

  • @Emarats

    @Emarats

    13 күн бұрын

    እመችህ ሸምሱ ከሳዉዲ

  • @AbrahamAyelel
    @AbrahamAyelel13 күн бұрын

    Selam selam zare France yeshanifalu Baritu hulemi susa nachu Abi Ayago ka Durame❤

  • @liyufikre6515
    @liyufikre651513 күн бұрын

    ሰለም ጤና ይስጥልን የAddis sport family እንዴት አመሻችሁ Eyuu ነኝ የመድፈኛዉ ወይንም የሻሾጎ ልጅ ከፕርቶሪያ ዳግም እንድንገናኝ ይህን እድል የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ፏኣዴ የሁልግዜ አድማጭ ነኝ በጣም ነዉ የምትመቸኝ በርታልን ወንድም አላም ድል ለ France ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤

  • @fikeruermias3163

    @fikeruermias3163

    13 күн бұрын

  • @የኛቱብ467

    @የኛቱብ467

    13 күн бұрын

    ሰለም ሰለም ፎዓዴ እንዴት ነህ የሁል ግዜ አድማጫቹ ነኝ የመንቼ ደገፍ ስለ ቡሩኖ ምን አድስ ነገር አሌ? እኔ ቡሩኖ የትም እንድሄድልኝ አልፋልግም ደሞ እማናኝ መጭ season champion እንሆናሌን መንችስቴር is red በለጠ ነኝ ከ captown ሞጆ ካፌ ቲም

  • @JhgVc-ui6qc
    @JhgVc-ui6qc13 күн бұрын

    ሰላም ወንድማችን እንዴት ነህ መንሱር ነኝ ከሰዉዲ የስቴ ደገፊ ነኝ በርታ

  • @AmanuAmex-zw8lw
    @AmanuAmex-zw8lw13 күн бұрын

    ሰላም ፉአዴ ያንተን ፕሮግራም ሳላይ ተኝቼ አላውቅም ድምፅህን ስሰማው ደስ ይለኛል ትመቸኛለክ ኑርልኝ ፉአዴ የዛሬው ጨዋታ ልገምት እስፔን 2-1ፈረንሳይ ድል ለ ስፔን ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @MuleAbera-nk2jo
    @MuleAbera-nk2jo13 күн бұрын

    Salam salam adis sport unkan dana maxa arsenal min adis nagar ale

  • @AbdusmadManchester
    @AbdusmadManchester13 күн бұрын

    Bro Thanks

  • @SayidAnuar
    @SayidAnuar13 күн бұрын

    ewedahalew mensuri❤❤❤

  • @BilalHabib-k3i
    @BilalHabib-k3i13 күн бұрын

    ሰላም ወንዲም እንዴት ነህ ሐቢብ ነኝ ከኩዌት የ ማንቼ ደጋፊ ለምታቀርብል ን ዜናወችህ እናመሰግናለን ዩቲዩብ በገባሁ ሰአት ቀድሜ የአንተን ፕሮግራም ነው የምከታተለዉ በርታ ወንድሜ

  • @mohammedemam8816
    @mohammedemam881613 күн бұрын

    Addis sport maraki neh bexam new yemitimechew Mohammed Emam ke sigimo

  • @Yinebebterfo
    @Yinebebterfo13 күн бұрын

    ፋአዴ እንዴት አመሽህ እንኳን በደህና መጣህ እኔ ሁሌም እንደምለው የማንችስተር ዩናይትድ መረጃ ስተነትን በጣም ደስ ይለኛል በስተመጨረሻ አቀራረብህ አሪፍ ነው በርታልኝ የሁሌም ለአድማጭህ ይነበብ ተርፎ ነኝ የምፅፈው ከዚሁ ከአ.አ ወርቁ ሰፈር ነው Glory Glory Man.Utd ❤❤❤

  • @eyobgebure
    @eyobgebure13 күн бұрын

    👍👍

  • @Yisaqjimma-kq9fv
    @Yisaqjimma-kq9fv13 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ኢንደት ዋላቹ አድስ ኢስፖርቶች ፎዓደ ኢንደትነክ አለክልኝ። ዛሬ ፋራንሳይ ያልፋል ቢዬ ገሚታለው። ድል ለ ሀያሉ ዊሊያም ሳሊባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikeruermias3163
    @fikeruermias316313 күн бұрын

    selam endet nashu ades sport selamchu bezati yebalileng eyalkung sela arsenal striker teransfar mena ades ngar ale fikeru nang ka south africa suboka❤❤❤❤

  • @Mubarekhmdalaimam
    @Mubarekhmdalaimam13 күн бұрын

    ሰላም.ሰላም.ነው.የስቲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henokGirmay
    @henokGirmay13 күн бұрын

    fuye selam beyalew slemtesetene mereja enamesegnalen

  • @temushaenzo
    @temushaenzo13 күн бұрын

    arif new ketilibet brother

  • @SayidAnuar
    @SayidAnuar13 күн бұрын

    dele col palemer❤❤❤

  • @user-iw3ey6oy8x
    @user-iw3ey6oy8x13 күн бұрын

    Selam adiss sport endet nachu

  • @tadyemaga9868
    @tadyemaga986813 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ይመችህ ቴዲ ነኝ ከፒኝዶ ያንተ ዜና ሳልሰማ ዉዬ አላዉቅም ይመቸኛል ስለ አርሰናል ምን አዲስ ነገር አለ

  • @abdu9610
    @abdu961013 күн бұрын

    ሰላም ሰለም ፉዓዴ በምታቀርበው አቀራራብ በጣም ይመቸኛል በርታልን ስለ ሊቬ ሊዊዝ ድያዝ ምን አድስ አላ ከሰዑድ

  • @ikran3825
    @ikran382513 күн бұрын

    ፋአዴ ዶሮዋ ወደ ፍፃሜ ሣይሆ ወደ ቆዋ ተሸኘች አቡበከር ከወለኔ አድናቂህ ነኝ ትመቸኛለህ

  • @AbuluLusha
    @AbuluLusha13 күн бұрын

    ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርት በዛረው ቀን ክልያን ምባፌ ጐል ያስገባል ኮከብ መሆኑን የእ ስፈኑን አሰልጣኝ ያሳያል

  • @ሠያ
    @ሠያ13 күн бұрын

    ሠላም ፎአደ እደትነህ የክለብ ጨዋታ ለመጀመር ስት ግዜ ቀረዉ? ድብርት ሊደፋኝነዉ ሠያ ከወሎ

  • @Bizinator
    @Bizinator13 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ፋአዴ ዛሬ አሪፍ ኳስ እናያለን እውነት ለመናገር 2አልደግፋም ገለልተኝ ተመልካች ነኝ እህት አገር Canada የ ሜሲን አገር ታሸንፋለች ቴዲ በሻ ከ Canada

  • @Mana-fp1ct
    @Mana-fp1ct13 күн бұрын

    ሳላም ሳላም ፎአድ ምርጥ አቃራራብ ባርታ አዲስ አበባ ኢስታዶም ባፕላስቲክ ዎባር አትስሩ ባላቻዉ melese shamiso

  • @SintayewTezera
    @SintayewTezera13 күн бұрын

    ሰላም እንዴት ናቹ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ ጥዋት እና ከሳአት አቡሽዬ ነኝ ከቡልቂ መብራት ሃይል አሙስ ገበያ ምርጥ የማችስተር ደጋፊ ነኝ ኮቼ ጓደኛዬ ነው።

  • @user-om3mu5lp4k
    @user-om3mu5lp4k13 күн бұрын

    ሰለም አድስ ስፖርት እንዴምን አሌህ ዘሬ ፈረንሳይ ምታሸንፊ ይመስለኛል ምክንያቱም ደን ከሪዢሀል ኬልየን እምበፔን ልየቆም ይችል ነበር ነገሪ ግን ዛሬ አይሰለፊም ስለዝ እብምበፔ ጎል ልየስቆጥሪ ይችላል እኔ ግን ለእስፔንና ለሮድሪ ጥሩ እድል እመኛለው ሮድሪ ወንጨውን ብየነሰነ በለንዶሪ ብበለ ደስ ይለኛል ታገኝ ነኝ ከሰውዝ አፊሪከ

  • @CheElsa
    @CheElsa13 күн бұрын

    ❤❤❤😂😂😂😂

  • @KalebKebede-e8h
    @KalebKebede-e8h13 күн бұрын

    Daf

  • @abmdia6234
    @abmdia623413 күн бұрын

    ሰላም fue እንዴት አመሸህ የዛሬውን ጫወታ spen ያሸንፍል ዋንጫወንም እራሡ ይበላል ይገባዋለም የሁል ጊዜ አድማጭህ አብዲ ነኝ ከወሊሶ

  • @DasetaRametu
    @DasetaRametu13 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ዘሬ ፍረስ ይሸነፈል ሌለው ደግም ልቨርፑልን ማዬት አጎግቶኛል ስሜ ደስታ ረመቶ ከሀለበ❤❤😂

  • @EfocheAbera

    @EfocheAbera

    13 күн бұрын

    😂😂😊

  • @Fanosdame
    @Fanosdame13 күн бұрын

    አዳዲስ ስፖርት ችግሪ ምንድነው ህል ጊዜ የኔን ኮሜንት ለምንድነው ማተነበው እኔም manchester city ደጋፊ ነኝ ምርጥ ምርጥ ደጋፌ ነኝ

  • @KebronBrhane-z3l
    @KebronBrhane-z3l13 күн бұрын

    What

  • @SynudeenSynu
    @SynudeenSynu13 күн бұрын

    ሰለም ሰለም አድስ ስፖርቶች እንዴት ናችሁ ዘይናድን ከማል ከጂዳ አቃረረብህ አሪፊ ነው ፈረነሰይ ለፊፀሜ የምትዳርስ ይመስለኛል

  • @KebronBrhane-z3l
    @KebronBrhane-z3l13 күн бұрын

    Kebron

  • @Abrahamtamre
    @Abrahamtamre13 күн бұрын

    ሰላም ሰላም አዲስ እስፖርት እንዴት ነክልኝ ወንድሜ ድል ለፈረንሳይ

  • @Gman749
    @Gman74913 күн бұрын

    ሰላም ሰላም አዲስ እስፖርት ካንቴ ነኘ የአሸናፊዎቹ የማን ሲቲ ደጋፊ የአውሮፓ ዋንጫ ጣፋጭ እንዲሆን ላደረገልን እስፔን ድል እንዲሆን ተመኘው ሳውዝጌት ግን ምንም ሞራልም አላማም የሌለው የፈረዝ አሰልኝ ነው የሚመስለኝ እነዛን የአለም ክዋክብት ይዞ እንዲህ ይፍረክረክ? ለማንኛውም ነጌ እንዳያሳፍረን ፈራው ለማንኛውም ወንድማችን ፉሃድ በርታልን እንወድሃለን🙏🙏

  • @mubadikwebarabi
    @mubadikwebarabi13 күн бұрын

    ሰላም ሰላም አዲስዎች ስራ ቦታ ሆኜ እነንታን መጣበቅ ሆና ስራዬ ወይኔ ዱባ ይመቻችሁ😊 ንበሩ ማ አዲስ ስፖርት በስልጥኛ ነው አድነቆቴ🥰😂ግራ እንደይገባቹ

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm13 күн бұрын

    Man utd,❤❤❤❤😍😍 CR7❤❤❤❤😘😘😘 Spain 2 vs 0 France,👎👎

  • @user-cv7fb4tm3b

    @user-cv7fb4tm3b

    13 күн бұрын

    ለምን😂?

  • @Fetahunadane
    @Fetahunadane13 күн бұрын

    ፉአዴ ሠላምህ ይብዛልኝ በጣም እወድሃለሁ ሌላ ምንም አልልም ክብር ላንተ ይሁን እላለሁ በተረፈ ድምጽህ ምንድነው እኔኮ የሚመቸኝ ዋና አንደበትህ ነው ፈንታሁን ከሶማሊያ ባይደዋ

  • @shegabesta909
    @shegabesta90913 күн бұрын

    እንዴት ዋልክ ፉአድ የምር አቀራረብ ማራኪ ነው በተረፈ ኑሪልኝ ወንድሜ ሁሌም ወድሃለሁ ፍሬው የሴቶዋ ከሳዉድ አረቢያ በተረፈ መልካሙን ሁሉ እማኛለሁ በቀላሉ ወደ ግማሽ ፍጻሜ esb አለች manchesteries bulu ጋይስ በተረፈ ኮሜንት ላይክ አድርጎ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

Келесі