ትዝታ አነጋጋሪ ምርጥ ፊልም ምርቃት | Tizita new Ethiopian Movie Released Kalkidan Tibebu | Engidasew Habte Teddy

ትዝታ አነጋጋሪ ምርጥ ፊልም ምርቃት | Tizita new Ethiopian Movie Released Kalkidan Tibebu | Engidasew Habte Teddy

Пікірлер: 87

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa142420 күн бұрын

    ቃልዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ 😢 የውስጥሽን ሀዘን ጨርሶ ይውጣልሽ

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s20 күн бұрын

    ቃልዬ እንካን ወደስራሽ ስለተመለቨ ደስ ነው። ያለዬ አድናቄቨ ከሌባኖን

  • @user-iu8ud9ob3n
    @user-iu8ud9ob3n18 күн бұрын

    ያለ መላ አያጣም ይላል ያአገሬ ሰው!!ባባየ አፈሩ ይቅለልህ የኔ ለጋ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse500719 күн бұрын

    ❤❤❤ቃልዬ ባባ በኖረ ብዬ ተመኘው😢😢❤❤

  • @user-ow1sz1kb8v
    @user-ow1sz1kb8v20 күн бұрын

    የኔ ዉዶች ቃሊዬና እንግዳ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @user-xj5tr2yd4t
    @user-xj5tr2yd4t20 күн бұрын

    የቃልዬ እንኳን ደስስስ አለሽ ቃልዬ በዚህ መልኩ ወደ ስራዋ ተመልሳ ስላየናት በጣም ደስስስ ብሎናል ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሠድ ❤❤❤❤❤

  • @YohannisShebawe
    @YohannisShebawe20 күн бұрын

    እንኳን ፈገግ አልሽልኝ የኔ የዋህ ቃል እውነት ❤❤❤❤❤

  • @user-xj5tr2yd4t
    @user-xj5tr2yd4t20 күн бұрын

    ቃልዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ቆንጆ ማሚየንም የባባየን እናት ስላየኋቸው በጣምምም ነው ደስስስ ያለኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤❤❤

  • @EmuEmuuu

    @EmuEmuuu

    19 күн бұрын

    አሜን

  • @user-rc7up7bc6v
    @user-rc7up7bc6v20 күн бұрын

    ማማተቧ😢❤

  • @BedriaHussien
    @BedriaHussien17 күн бұрын

    ቃልዬ ምርጥ ልጅ ፈጣሪ ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @saraask.1729
    @saraask.172919 күн бұрын

    ከእዚህ ሁሉ ሰው አይኔ ያየው ዘማሪ ተከስተን ቢቻ ነው

  • @Tsehaybekele-dq9uf

    @Tsehaybekele-dq9uf

    19 күн бұрын

    እኔ ራሱ 😂😂

  • @user-sy2dh6xi7j
    @user-sy2dh6xi7j20 күн бұрын

    ባባ የምንወደው ሰው ነው በቃ ፈጣሪ በገነት ያኑረው

  • @emebetsefara5639
    @emebetsefara56394 күн бұрын

    congratulations I’m happy for you guys.

  • @HaytiJamle
    @HaytiJamle17 күн бұрын

    ጎበዝ በርቺ ቃልዬ

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw19 күн бұрын

    አቤት የካማራ ጋጋታ ቃልዬ እንኳን ደስ ያለሽ

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg20 күн бұрын

    ቃል እኳን ለዚህ አበቃሽ አይገርም በባባ ስብር ነበር ያለችው ያውም ተፋተው ቆይተው ለነገሩ እኳን ለቃል ለኛም ሞቱ በጣም አስደንግጦን ነበር

  • @user-rx9rh7sg1e
    @user-rx9rh7sg1e20 күн бұрын

    ዋው በጣም ታምራላችሁ እንኮን ደስ ያላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @shaimaalraeesy3179
    @shaimaalraeesy317919 күн бұрын

    ያረቢ 😱 የካሜራ መዓት ምን ጉድ ነዉ😅😅😅😅😅

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki20 күн бұрын

    ቃልዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ በዊስጥሽ ያለዉን ሀዘን እመብርሀን ጨርሳ ታዉጣልሽ❤❤❤

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z20 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ ማለትም ወደ ስራሽ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ቤቢም አደገ ደስ ይላል

  • @user-nb2tl8kk4s
    @user-nb2tl8kk4s19 күн бұрын

    Congratulations beautiful I’m so happy to see you happy

  • @user-md9zc2ml1x
    @user-md9zc2ml1x18 күн бұрын

    I love you so mach kalye

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu578020 күн бұрын

    Woww❤❤

  • @user-wg6ny9bm3u
    @user-wg6ny9bm3u19 күн бұрын

    kal ,enkuan,des,aleshi❤❤❤❤❤,

  • @AaBb-wc1bs
    @AaBb-wc1bs19 күн бұрын

    እንካን አዘንሸን አሰረሰቶ ወደ ሰራሸ አላህ መለሰሸ ደሰ ብሎኞል

  • @Seble-pc7kx
    @Seble-pc7kx20 күн бұрын

    ቃልየንግንእደኔበጣምየሚወዳትአለ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds513219 күн бұрын

    አይጉድ:የሞተብቻቀረ:እህታችን:እኳንለዚህበቃሺ

  • @user-uq8bz4cz3u
    @user-uq8bz4cz3u18 күн бұрын

    ،የሞተ ይጎዳ እጅ ቋሚ መለኛ ነው

  • @hpromo1118
    @hpromo111819 күн бұрын

    Yene konjo Lance btam des belognle❤❤❤

  • @ZeynbKider
    @ZeynbKider19 күн бұрын

    Kal yesw mert fetri yetebkshi

  • @nardos55
    @nardos5520 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃልየ ወደ ስራሽ ተመልሰሽ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣሽልን የኔ ቆንጆ

  • @fetihafetiha3320
    @fetihafetiha332020 күн бұрын

    ቃልዬ ቆንጃ

  • @helu920
    @helu92020 күн бұрын

    Yena enat Kali desss bilognal selyehush yena kirstan

  • @user-xw9vk2lz3x
    @user-xw9vk2lz3x20 күн бұрын

    ቃልዬ.ስወደሽ.❤❤❤❤❤

  • @TaweRafas-nv9kg
    @TaweRafas-nv9kg20 күн бұрын

    ቃልየ የኔ ውብብ እኳን ለዝህ አበቃሸ እህቴ❤❤❤❤❤❤

  • @helenalamin9762
    @helenalamin976219 күн бұрын

    የቃል እናት አደኛ

  • @husabe5441
    @husabe544119 күн бұрын

    WOW❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-gx4en7qr9k
    @user-gx4en7qr9k20 күн бұрын

    ቃልየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ፈጣሪ ያበርታሽ ❤❤❤❤

  • @karizmamega524

    @karizmamega524

    13 күн бұрын

    🥰🥰🥰🤙🤙

  • @user-gs5cd9gc1d
    @user-gs5cd9gc1d20 күн бұрын

    ቃልዬ❤❤❤❤

  • @SadinkuBekele
    @SadinkuBekele18 күн бұрын

    Kali yen yewa ergi eunkan sakishin ayew

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d19 күн бұрын

    ቃልየ ❤❤❤❤

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir998919 күн бұрын

    ሴቶች ክብር ያለውን ገላ ሜዳ ላይ አሰጣችሁት ትውልድ ከናንተ ምን ይማር ራቆት መሄድን

  • @sabalule7915
    @sabalule791519 күн бұрын

    ቃል መስቀሉ ይጠብቅሽ

  • @maki4470
    @maki447020 күн бұрын

    አሪፍ

  • @user-ux1ho4qf7w
    @user-ux1ho4qf7w20 күн бұрын

    ቃል❤❤❤❤❤❤

  • @user-jn2qr6xi1r
    @user-jn2qr6xi1r19 күн бұрын

    ❤❤❤ቃልየ

  • @user-di9zf3ug9d
    @user-di9zf3ug9d19 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤ቃልየዉዳ

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l20 күн бұрын

    ሁሉም እርቃን

  • @asterdesta312
    @asterdesta31219 күн бұрын

    tekeste Getinet Min Yiseral Kezih 😢

  • @user-tp7gk9uq1s
    @user-tp7gk9uq1s20 күн бұрын

    እኔ ባባ ሲሞት አባቴም የሞተበት ቀን ነበር ሁሌም እሱን ሳይ አለቅሳለሁ😢😢😢

  • @user-kw3wy7hz2h

    @user-kw3wy7hz2h

    18 күн бұрын

    Ayszosh fetari nebsachewn be genet yanurelen tenkara mehon new yalebsh

  • @tamertamer-di7gm
    @tamertamer-di7gm20 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg171620 күн бұрын

    Drome ymoti nwo ymgodawo yali men yhonal

  • @user-qn3og2xo5s
    @user-qn3og2xo5s19 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FanaKahsu-sr8ix
    @FanaKahsu-sr8ix19 күн бұрын

    Kalye enkan wede srash temelesk hazen gudat enji tkm yelewm esu nebsun endtarf lijachu tenkebakbesh asadgiw

  • @EthiosalemChannel
    @EthiosalemChannel20 күн бұрын

    😍😍😍😍

  • @AdinaYinges-fq6qi
    @AdinaYinges-fq6qi20 күн бұрын

    🎉🎉🎉

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin20 күн бұрын

    Kalia ianawede konjo enekanen endadese bafagageta matashelenenen daseta enje azanene iarekeleshe kanalejeshe zamanen tashagarelege batame ewadeshalawe

  • @ritalema9810
    @ritalema981020 күн бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ የኔ ጠንካራ

  • @user-ye7zw4wy8u
    @user-ye7zw4wy8u20 күн бұрын

    ወይኔ ተሙ ከስንት ጊዜ በኋላ አየውህ

  • @julianamalika5282
    @julianamalika528220 күн бұрын

    dess silll sew tetsinanto woderasu simles fetariy enkuan atsenashe

  • @user-lq2bt2yi8t
    @user-lq2bt2yi8t20 күн бұрын

    ቃልዬእነካንደስላሽ

  • @user-rq4ej7jj9b
    @user-rq4ej7jj9b20 күн бұрын

    ቃል እንኩዋን አየንሽ ማር

  • @user-ow3hz8zf1o
    @user-ow3hz8zf1o20 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @UllaUae
    @UllaUae20 күн бұрын

    ብዙዎቹ ጥቁር ነው የለበሱት

  • @awaleahmed-tx5ph
    @awaleahmed-tx5ph14 күн бұрын

    ኦረ የት ነው ፊልሙ የሚታየው ኡኡኡልቀቁት እንጂ

  • @user-xz1qh8ib9v
    @user-xz1qh8ib9v20 күн бұрын

    ምንም ቢሆን የወንድም ያህል ነው ባባ ነብሰይማር

  • @Devo-21m
    @Devo-21m16 күн бұрын

    ፓስተር ተከስተ ምን ሊሰራ መጣ ሊሰብክ ወይስ 🤨

  • @rawdaamuhmmed1658
    @rawdaamuhmmed165820 күн бұрын

    😂😂😅😅

  • @user-rx1tx2lp5g
    @user-rx1tx2lp5g20 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-db7yy8pn8j
    @user-db7yy8pn8j20 күн бұрын

    ምነው ጥቁር

  • @user-fd9gr1xd4l

    @user-fd9gr1xd4l

    20 күн бұрын

    ባባን አስታወስን ለማለት 😅😅😅ያዘኑ ለመምሰል

  • @ganatali-fx2sx

    @ganatali-fx2sx

    20 күн бұрын

    ​@@user-fd9gr1xd4lhiwot yiketelal ina Abrew yimutu

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb20 күн бұрын

    ባባየ ነፍስ ይማር 😢😢😢 የሞተ ተጎዳ

  • @MelesStat-rq8ws

    @MelesStat-rq8ws

    19 күн бұрын

    Yih eko yefetary sra new ena hulem behazen eyenorech tnur new esebu enj

  • @ensu2013
    @ensu201320 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @DiluJohn-sr8os
    @DiluJohn-sr8os20 күн бұрын

    አይ የኢትዮ ጋዜጠኞች እንደ ውሻ ቂጥ ቂጥ 😅😅😅 አ

  • @genetyilma7717

    @genetyilma7717

    20 күн бұрын

    የሌሎችስ አገር ጋዜጠኞችስ እንዲህ አለማድረጋቸው ምን ዋስትና ከልኖሮህ ነው የስብድ ናዳ ያወረድከው ይቅር ይበልህ

  • @user-sw2og2ft4m

    @user-sw2og2ft4m

    19 күн бұрын

    ምነው የተርኮችም የህንዶችም ሆሊውዶችም እንደዚህ ናቸው ያውም ይበልጣሉ

  • @fetihafetiha3320
    @fetihafetiha332020 күн бұрын

    ቃልዬ ቆንጃ

  • @zahrafet-ux7dr
    @zahrafet-ux7dr19 күн бұрын

    ቃልየ❤

  • @fetihafetiha3320
    @fetihafetiha332020 күн бұрын

    ቃልዬ ቆንጃ

  • @fetihafetiha3320
    @fetihafetiha332020 күн бұрын

    ቃልዬ ቆንጃ

Келесі