ተስፋዬ ጋቢሶ/Tesfaye Gabiso/kibir le eysus yihun/ክብር ለኢየሱስ ይሁን/ ድንቅ ስጦታ/dinksitota/Dawit Getachew/live

Музыка

ተስፋዬ ጋቢሶ/Tesfaye Gabiso/kibir le eysus yihun/ክብር ለኢየሱስ ይሁን/ ድንቅ ስጦታ/dinksitota/Dawit Getachew/live concesrt
#jesusmydinksitota #Marciltvworldwide #yishaksedik #mezmur #protestantmezmur #Ethiopia #propheteyuchufa #yisakor #meklitmamo #yonatanaklilu #tekestegetnet #tesfayegabiso #youtube

Пікірлер: 50

  • @samuelhailu5492
    @samuelhailu5492 Жыл бұрын

    መቼም የማይሰለች እውነተኛ ወንጌል ያለ አጀባ ያለ ሙዚቃ መሳርያ ትርምስ ይህ እውነተኛ የእግዚአብሔር ክብርን የሚናገር ዝማሬ እግዚአብሔር ይባርክህ አባታችን እረጅም እድሜን የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር ያጥግብህ።

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    🥰

  • @user-zm7ps8fg9x
    @user-zm7ps8fg9x18 күн бұрын

    ameen

  • @meselutadesse4925
    @meselutadesse4925 Жыл бұрын

    ወንድማችን መጋቢና ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሦ ሥላንተ እግዚአብሔርን ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ከልጅነት እስከ አሁን እየሰማሁ ያደግኩት ዝማሬህ የህይወት መልህቅ ሆኖኛልና ዘመን አገልግሎት ቤተሰብ አንተና የአንተ የሆነ ነገር ሁሉ በምድራዊና ሰማያዊ በረከት ተትረፍርፎ ይባረክ፡፡ የተናቅህ ደካማ መስለሃቸው ባለፋት ዘመናት በወንጌል ምክንያት የደረሰብህን መከራ ሳስብ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ አሁንም አብሮህ አገልግሎትህን በፀጋው እያባደገና እያጣፈጠ እዚህ ያደረሰህን ታማኝ አባታችንን እግዚአብሔርን ስለ ጥበቃውና ፍቅሩ እጅግ እየተደነቅኩ አመሰግነዋለሁ፡፡ የወንጌል አማኞች ጌትነቱ አምላክነቱና አዳኝነቱን በዕውነት ተረድታችሁ ለደኀንነት ጌታ ኢየሱስን የተቀበላችሁና በሕይወት መስመር በዕውነት ለዘለዓለሙ ድነት እየተከተላችሁት ያላችሁ የኢየሱስ ደቀ መዝሙሮች፡- የክፋውን ሥራ እየገለጥን በተቃዋሚዎች ሳንደነግጥ ሳንፈራ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ከእኛ ጋር እንደሆነ ዕርግጠኞች ሆነን በፅናት እንድንከተለው የመከረን፣ ሳይሸነግለን ዕውነት ዕውነቱን ነግሮን እንድንከተለው በምህረቱ ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት የሳበን ልዕለ ኃያሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን፡፡ ባሪያ ከጌታው አይበልጥም እኔን ተቀብለውኝ ከሆነ ይቀበሏችኋል ካልሆነ በተቃራኒው ይሆናል ነገር ግን በዚህ አትጨነቁ ይህ ለእነሱ የጥፋት ለእናንተ የመዳን ምልክት ነው ባሪያ ከጌታው አይበልጥም ያለን አባታችንና ወዳጃችን ባለውለታችን የነገስታት ንጉስ የጌቱቹ ጌታ ኢየሱስ ሁሉን ማድረግ እየቻለ ኃጢአት፣ የተናቀ ደካማ፣ አይተነው እንወደው ዘንድ ደም ግባት የሌለው የሆነብን እኛን ለማዳን ሲል መሆኑን ተገንዝበን ምንም ብናደርግ ሊከፈል የማይቻል ውለታ የተዋለልን ነንና ብንናቅ፣ ብንገፋ በሀሰት በሮል ሞዴላችን በጌታ ኢየሱስ ላይ እንደሆነው ሁሉ ቢሆንብን ቢባልብንና ቢደረግብን ስለሚያሳድደችሁ ፀልዩ እንዳለ ድንገት ጌታ በወደደው መንገድ ቢመጣባቸው አድራሻቸው የት መሆኑን አውቀን ከተረዳን ለአሳዳጆቻችን ተግተን ልንፀልን ከመንጋጋው ልናወጣቸው ከእጁ ፈልቅቀን ልንታደጋቼው ይገባልና እንፀልይላቸዉ እንጂ አንፍረድባቸው፡፡ ልዩነታችንን አስተውላችሁ ከሆነ የእኛ ደስታ በጌታ በኢየሱስ የእነሱ ደግሞ ጠላት እንደፈለገ እየተጠቀመባቸው በሚያደርጉት ክፋት መሆኑን አንዘንጋ ጌታ ቸር ሩህ ሩህ ነውና እንደ ልጅ የባህሪው ተካፋይ ከሆንን እንዘንላቸው እናስመልጣቸው እንጂ እንዳደረጉብን በማድረግ የእግዚአብሔርን ሥራ እንዳናበላሽ እናስተውል፡፡

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    EWnet nw

  • @KalkidanM123

    @KalkidanM123

    7 ай бұрын

    Geta abzito yibarkish

  • @fadillamarkosi9137

    @fadillamarkosi9137

    7 ай бұрын

    Yetebareki sawu neke edete libi menika makiti.newo

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Жыл бұрын

    ብሩክ ሁን የተወደድህ የጌታ ባሪያ ረጅም እድሜ ያጥግብህ በእውነትና በመሰጠት ያመለከው ጌታ ፀጋ ያብዛል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    🥰

  • @iyaasuugalgalo2233
    @iyaasuugalgalo2233 Жыл бұрын

    ዘመን ተሻጋሪ የሆነ እውነት ከታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር መንፈስ የተዘመረ እውነተኛ መዝሙር ነው። የዘማሪውም ሕይወት ያስታውቃል።❤

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    🥰

  • @gezahegntelila9254
    @gezahegntelila9254 Жыл бұрын

    I was chosen to attend this worship.Thanks be to God. I won't forget that. It was a blessing night.

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    🥰

  • @AbrahamdasalegnEjajo
    @AbrahamdasalegnEjajo2 ай бұрын

    አሜን ያኔ ጌታ ታባረክ ፓሰትረ ታሰፈዬ ጋቢሶ።

  • @hiwottadesse1811
    @hiwottadesse1811 Жыл бұрын

    ወደልብ የሚፈሱት ድንቅ ዝማሬዎችህ ተባረክንኝ

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    🥰

  • @MitaMita-mt9ft
    @MitaMita-mt9ft6 ай бұрын

    የኔ አባቴ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክች 🙏🙏

  • @AdmiringFjord-pv6hq
    @AdmiringFjord-pv6hq2 ай бұрын

    Iseye.amen indet desyilal igzabher lezelalemu yibarek

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 Жыл бұрын

    ጌታየና አምልኬ ይክበር ለዘላለም

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    🥰

  • @user-cw3kx5rx7c
    @user-cw3kx5rx7c Жыл бұрын

    Wow! Man of God, when I hear your mezmur do not resist ....

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    🥰

  • @saronmelaku1128
    @saronmelaku1128 Жыл бұрын

    ተባረክ

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    🥰

  • @BirukAstatke
    @BirukAstatkeАй бұрын

    ተባር ክልን

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh Жыл бұрын

    ❤❤paster tasifaye gabiso ye wongele aribana

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    🥰

  • @abegyamule7956
    @abegyamule79567 ай бұрын

    Belijenate eyasemanawe yedaginebet mezemure teberkiii

  • @museabraham2125
    @museabraham2125 Жыл бұрын

    wow

  • @user-gb6ln4wt3d
    @user-gb6ln4wt3d6 ай бұрын

    Maganu anake❤

  • @bezamekonen
    @bezamekonen Жыл бұрын

    Amen kebr le ኢየሱስ❤

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    🥰

  • @user-fw2vi1bc1w
    @user-fw2vi1bc1w Жыл бұрын

    My legend ❤

  • @majordanmelakuarega1382

    @majordanmelakuarega1382

    Жыл бұрын

    There's no legend in Christianity. But you could say, one of the a blessed a Christian. I mean that still with hopes and aspirations, coupled with struggle as well as triumph. He is icon for the spiritual youth. Same here I have respect for the man as a person and as well as a pastor. candidly, Bineyam.

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    🥰

  • @medhanitmaja7856
    @medhanitmaja7856 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ pastor betam enewedehalewe

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    🥰

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 Жыл бұрын

    AMEN!!!

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    🥰

  • @majordanmelakuarega1382
    @majordanmelakuarega1382 Жыл бұрын

    Thanks pastor, for your spectrum of gospel teaching, I have had the pleasure of taking, two of your sermon, Infront of Ethiopia hotel......(at that Church.) Had a wonderful time with your teaching. It was useful and I do appreciate your time. God bless you pastor. Candidly Bineyam.

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    🥰

  • @cherinetshambel4972
    @cherinetshambel4972 Жыл бұрын

    Geta birukihin

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    🥰

  • @DubaleTesseme-gy7il
    @DubaleTesseme-gy7il Жыл бұрын

    Dubela Tessema

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    🥰

  • @yaredayalew3364
    @yaredayalew3364 Жыл бұрын

    Be silk record adrigo youtube lay upload mareg des ayilim yelefubet originalun video upload biyaregut yishalal please ketechale atifawu

  • @abelberhanu4394
    @abelberhanu4394 Жыл бұрын

    ተባረክ

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    🥰

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    🥰

  • @yididyaprogram

    @yididyaprogram

    9 ай бұрын

    🥰