ተራራውን ሜዳ የሚያደርግላችሁ የአምላካችሁ አሰራር Kesis Ashenafi

Пікірлер: 36

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6u2 ай бұрын

    አሜን አቤቱ ብዙ ተራራዎቼን እንዴት አለፍኩት ብዬ እስክገረም ሃይል ሆነኸኝ ብርታት ሆነኸኝ እጆቼን ይዘህ ያቆምከኝ አባትና እግዚአብሔር አብ ወልድ መንፈስቅዱስ አንድ አምላክ ተመስገን ተመስገን ተመስገን በእዉነት የተደረገልኝ ብዙ ነዉ ሳይገባኝ በፊትህ በፍቅር በስስት አቁመኸናል ወደኸኛል በየደቂቃው እና በየሰአቱ ይኼን እንዳልዘነጋ እንዳመሰግንህ እንድወድህ በፍቅር እንድገዛልህ እንዳመልክህ እርዳኝ ጌታ መንፈስቅዱስ ሆይ በቃልህ መብራት ዉስጤን አብራልኝ ወገቤም የታጠቀ በሀይልህ ችሎት የበረታሁኝ አድርገኝ እኔ በራሴ እጅግ ደካማ ሰነፍ ጎስቋላም ነኝ ያለ ምንም ምክንያት የወደድከኝ ያፈቀርከኝ ለትልቅ አላማ ያጨኸኝ አስቸጋሪ ልጅህ ስሆን አብዝተስ የምትሳሳልኝ ሆይ ተመስገን እምነት ጨምርልኝ በጣም ጌታዬን አባቴን ስፍስፍ ብዬ እንዳፈቅርህ ፍጹም በሆነ እምነት በስምህ የምጓደድ አድርገኝ ይኸችን ሴት ማየት ናፍቆኛል ስለሰማኸኝ አመሰግንሃለሁ ስለምታደርግልኝ ሁሉ አመሰግንሃለሁ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9v2 ай бұрын

    አሜን ሁሉን የምችል ጌታ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 ай бұрын

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @webet2273
    @webet22732 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚህአብሄር ከኔጋር ባሆን ምን እሆንነበር በያ ያለፈዉን ነገር ሳስብ ምነበር የምሆነዉ ዛሬስ በምጉልበቴ እቆምነበር የኔ ጌታ ተነግሮ ስለማያልቀዉ ፍቅርህ ጥበቃህ ክብር ምስጋና ዘለአለም ከኛ ለማትለየን ወረት ለማታዉቀጌታ ምስጋና ይድረስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 ай бұрын

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን የእግዚአብሔርን ቃል በልቦናችን ፅላት ይጻፍልን አሜን❤🙏ተነግሮ የማያልቀውን ከአእምሮ በላይ የሆነውን ፍቅርህን በእፀ መስቀል በቀራንዮ አደባባይ ተሰቅለህ በደምህ ሐጢያታችንን አጥበህ ሕዝብህን ነፃ ያደረክ አምላክ ስለማይነገረው ስጦታህ እናመሰግንሃለን❤🙏 ሁሉ በአንተ ሆነ ከሆነውም አንዳች እንኳን ካለ አንተ የሆነ የለም ለዘላለም ክበር ተመስገን አሜን❤🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @gizachewendale2801
    @gizachewendale28012 ай бұрын

    አምነትን ይስጠን ጌታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe75272 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን! ቃለ-ህይወት ያሰማልን! እግዚአብሔር ይጠብቅዎት አባ 🙏

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ተራራውን ሜዳ ያደርጋል የኔ ቸር አምላክ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-lm6dc2ot4i
    @user-lm6dc2ot4i2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን

  • @smret5569
    @smret55692 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-sl1oh7vw7k
    @user-sl1oh7vw7k2 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ🥰

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta21792 ай бұрын

    አሜን! ተራራዉ ሜዳ ነዉ ።

  • @senaitdesalegn4570
    @senaitdesalegn45702 ай бұрын

    Kalehiot Yasemaln Edme Ketenagar Yistln. Abetu Endekalot Yarglgn Amlake Chigren Yiftalgn Amen

  • @user-ey8el2qw3l
    @user-ey8el2qw3l2 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham4322 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @user-th4lh9kp3l
    @user-th4lh9kp3l2 ай бұрын

    Amen Amen Amene❤❤❤

  • @webalemtiret6041
    @webalemtiret60412 ай бұрын

    Amen Amen

  • @adenilfu2166
    @adenilfu21662 ай бұрын

    Amen amen amen kale hiwote ysemalen memher ❤❤❤

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi65872 ай бұрын

    Qala hiwotin yesamaloti kess Ashanef ❤

  • @girmawitabera7725
    @girmawitabera77252 ай бұрын

    Amen Amen Amen! Kalehiwot yasemalin.

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias49502 ай бұрын

    Kale Hiwot yasemalen ❤️ Amen 🙏

  • @user-pi1st8he7n
    @user-pi1st8he7n2 ай бұрын

    Amenn❤❤❤❤❤

  • @zelalemz6056
    @zelalemz60562 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @edenleulseghed5365
    @edenleulseghed53652 ай бұрын

    ke EGZIABHER KAL yemibelet hiwoten yemiyalemelem temheret min ale???Kale hiwot yasemalen🙏🙏🙏YE MEDHANIALEM tebeka ayeleyen.TSEGAWU YABEZALEN!

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew65072 ай бұрын

    amen yhunlgn ❤❤❤❤❤❤

  • @asterbogale7621
    @asterbogale76212 ай бұрын

    Armen Amen Amen 😭

  • @user-dy3yz5ke6r
    @user-dy3yz5ke6r2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @akberethaile9072
    @akberethaile90722 ай бұрын

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️

  • @shewittekeste4760
    @shewittekeste47602 ай бұрын

  • @BethlehemSeyoum-cd8jt
    @BethlehemSeyoum-cd8jtАй бұрын

    ዘሩባቤል ማነው? በ መፃፍ ቅዱስ ታሪኩ ምንድነው, ቢነግሩኝ

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

Келесі