ትረካ - የመንግስቱ አባት | ስለ ልጃቸው ምን አሉ ? |

የመንግስቱ ኃይለማርያም አባት ስለ ልጃቸው ቢጠየቁ ምን ይሉ ይሆን ብለው አስበው ያውቃሉ ?
አገሪቷ ላይ ስለዋለው ግፍና በደልስ ? ወይስ ድርጊቱን ይደግፉታል ? በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወጣት ልጆችን የበላውን ልጃቸውን ልጄ ብለው ይኮሩበት ይሆን ወይስ ?
አረፋይኔ ሐጎስ በ1984 ዓ.ም ሃምሳ አለቃ ኃይለማርያም የተባሉትን የመንግስቱን አባት አጠር ያለ ቃለመጠይቅ አድርጎላቸው ነበር፡፡
ይህቺ ቃለ መጠይቅ በ1991 ዓ.ም በታተመው እፍታ መፅሐፍ ላይ ለንባብ በቅታለች፡፡
ያልተጠበቁና ያልተሰሙ የመንግስቱ ባህሪዎች ጨምሮ ሌሎችም አስገራሚ ነገሮችን የሚያስነብበን ይህ ጽሁፍ አንደምትወዱት ተስፋ በማድረግ በዚህ መልኩ አቅርበንላችኋል፡፡
አብራችሁን ቆዩ!
የተመረጡ የአማርኛ መፅሐፍት ትረካዎች እንዲደርስዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡
00:00 መግቢያ
00:15 ትረካ
Sovereign by Kevin MacLeod | incompetech.com/
Music promoted by www.chosic.com/free-music/all/
Creative Commons CC BY 3.0
creativecommons.org/licenses/...
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #በዕውቀቱስዩም #በዕውቀቱስዩም #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024 #mengistuhailemariam #mengistuhailemariam, #mengistu #whowasmengistu #hailemariam #drtigistmengistuhailemariam #ethiopianmengistuhailemariam #mengistuhailemariamdocumentary #formerethiopianleader #mengistuhailemariam' speeches #zimbabwemengistuvisit #thefallofmengistu #thestoryofmengistuhailemariyam

Пікірлер: 11

  • @Tirekaትረካ
    @TirekaትረካАй бұрын

    ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

  • @Bio650
    @Bio650Ай бұрын

    በምስሉ ላይ ያሉት አባት የኢንጂኒየር ስመኘው አባት ናቸው እንጂ የቾምቤ ቾምቤ አይደሉም

  • @bx5831
    @bx5831Ай бұрын

    በጣም ኦሪጅናል በጣም በጣም ምርጥ አባት ቅን አባት ናቸዉ።ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያሳርፍ።መንግስቱ ኃይለማርያምም መጥፎ ሰዉ አይመስለኝም።እኔ በግሌ የመንግስቱን አባት በጣም ነዉ የወደድኳቸዉ በጣም እናመሰግናለን።

  • @molalignabate5546
    @molalignabate554617 күн бұрын

    Dismiss hone😂

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459Ай бұрын

    ደራሲው ሻዕቢያ ነው

  • @gezahegnwoldemichael5805

    @gezahegnwoldemichael5805

    Ай бұрын

    ትክክል ጥላቻው ይታያል

  • @elizabethyemane9570

    @elizabethyemane9570

    Ай бұрын

    The obsession with Shabia never ends, lol

  • @Hkim185

    @Hkim185

    5 күн бұрын

    ​@@elizabethyemane9570 ለምን እዚህ ትቀላወጣለህ

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095Ай бұрын

    ውሸት

  • @Selam-ft1bp
    @Selam-ft1bpАй бұрын

    አቤት ውሸት ?

Келесі