ተቀጣሪ አትሁን - Addis Talks with Mensur Jemal | መንሱር ጀማል | EP1

Addis Talks discuss with social media influencer and entrepreneur Mensur Jemal | መንሱር ጀማል
In this episode, we talked about his early life, his struggles to become successful in life and business and his future plans. Subscribe to our channel for more Addis Talks. Visit us on AddisTalks.com
#ethiopia #AddisTalks #Mensur #entrepreneur #startup #podcast
Welcome to Addis Talks, the hub for insightful business journeys and innovative creations! 🎉 Addis Talks Ethiopian Podcast. Join us as we dive deep into the stories of exceptional Ethiopian entrepreneurs, authors, and creators who are shaping the world with their ventures.
In this Episode Join us for a discussion with Ethiopian social media influencer and businessman Mensur Jemal. Mensur will talk about his journey to becoming a successful influencer, his thoughts on the future of social media, and his advice for aspiring entrepreneurs.
In this video, you will learn:
- How Mensur Jemal started his career as a social media influencer
- The challenges and successes he has faced along the way
- His thoughts on the future of social media
- His advice for aspiring entrepreneurs
#ethiopia #AddisTalks #Addis_Talks

Пікірлер: 13

  • @abebetafere746
    @abebetafere74610 ай бұрын

    ዋው አዲስ ቶኮች የካሜራ ጥራት እና የድምፅ ጥራቱ በጣም ደስ ይላል በዚህው ቀጥሉ በርቱ

  • @TofikNezif-dc1ek
    @TofikNezif-dc1ekАй бұрын

    Mnsur adnakik nang

  • @naibs162
    @naibs1628 ай бұрын

    Thanks

  • @mirnaseiraj5371
    @mirnaseiraj53718 ай бұрын

    Ohh weii mensurrr

  • @seifuAbdela-ge3kx
    @seifuAbdela-ge3kx7 ай бұрын

    Hojitti naa gaalchi

  • @muridukola5915
    @muridukola59159 ай бұрын

    Hulum kaltekethere man ltasera new?

  • @muam-ri7mf
    @muam-ri7mf10 ай бұрын

    መንሱርዬ፡እንደት፡ነው፡አንት፡ነው፡ማገኝ? እንደት፡ነው፡በሶሻል፡ምድያ፡ገንዘብ፡ማገኘው??

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit79203 ай бұрын

    ቲክቶከር ስራ ማሃዚ ባለ ሃብት ማሕበራዊ ሚድያ❤😢18 ኣመት ልፋት ❤ስራ ቻለንጅ ❤ገጠር በጎ ኣድሮጐት😢ማከብሮው ማደንቀውም❤😢ቡዙ ችግር የፈታ 😢ስራ ኣጋጣሚ 11 ሳኣት❤ከ ገጠር 0 እስከ ጥግ ❤ ቡዙ ዓይነት ስራ😢❤ከ ገጠር ወደ ኣዲሳባ ኣማራ ❤ኪሳራ ተስፋ መቁረጥ ❤ወረቅ መቆፈር ❤18 ኣመት ❤ምርጫ ❤ፊልም ኣርት ❤ፍላጎት ❤ስኬት❤ማንነት ጣልያን ነርዌ ❤ከ ኢሮፕ ኡጋንዳ❤ማስቲካ😂😮እንዶኔዚያ❤ሃይማኖቴ ❤ስራ❤ሃሳብ ገንዘብ ስራ ❤10 ስራ ❤ህክምና ትምህርት ❤ህልም ሃሳብ ህልም😢ስኬታማ

  • @user-fn6ny8zl9v
    @user-fn6ny8zl9v9 ай бұрын

    ለኔም እባካችሁ በቲክቶክ መስራት እፈልጋለሁ ግን እውቀት ብቻ እርዱኚ

  • @user-dr2yk2iu5w
    @user-dr2yk2iu5w8 ай бұрын

    እስኪ ብድር አንድ የጅስ ማሽንና የ3ወር የቤት ክራይ ክፈልልኝ እጥፍ አርጌ እመልሳለሁ በእውነት እሱ ቸግሮኝ እቤት እየዎልኩ ነው ሙያ እያለኝ

  • @melesegetaneh6345
    @melesegetaneh634510 ай бұрын

    እኔ የምለው_መንሱር ማን ነው? እውነት እንደሚያወራው ባለሃብት፤ ስራ ፈጣሪ፤ አማካሪ ወይስ ዘመን የወለደውና ግለሰቦችን እና ማህበረሰብን እያወዛገበ ጊዚያዊ ህይወቱን የሚመራ ተራ ግለሰብ? ለመሆኑ የመንሱር ቋሚ የገቢ ምንጩ ምንድን ነው? ንግድ፤ ድለላ፤ ፋብሪካዎች፤ አስመጭና ላኪ፤ አማካሪ... ብቻ ምን? ይህን የምለው የሀገሬ ሰው ይህን ግለሰብ በጥንቃቄ እንዲከታተለው በማሰብ ነው፤ ነገ ተሸወድን ብሎ መንጫጫት ዋጋ ስለሌለው፤ እንደኔ ምልከታ እያለ ያለው ቢዝነስ አየር በአየር እንጅ ተጨባጭነት የለውም፤ እስኪ የገቢ ምንጮቹን አንድ ሁለት ብሎ ያስረዳን? እስኪ ለደንበኞቹ እያቀረበ ያለውን service ያሳውቀንና ሄደን እንሸምት ወይም እንጠቀም። ተከታዮቹንና አድናቂዎቹን ካላስቀየምኩ መንሱር ጀማል ራሱን "ኢንጂኔር ሳሙኤል" ብሎ ይጠራ የነበረውንና ግለሰቦችን ብቻ ሳይሆን ዩኒቨርሲቲዎችን ጭምር በአፍ ጢማው ያቆመውን ግለሰብ ያስታውሰኛል። መቼም እነ "ጠንቋይ" አባባ ታምራት ያደረጉትን የማደንዘዝ ታምር አይቶ የማያስተውል ትውልድ አለ ብዬ አላስብመም። እንደኔ አውርቶ አደርን ሳይሆን አርሶና አርብቶ አደርን ማመንና መከተል ለውጤት የሚያደርስ ይመስለኛል፤

  • @Mihiret855
    @Mihiret8559 ай бұрын

    ከሸሚዝ ስር ጃፖኒ ይለዠበሳል አንተ ፋራ ደሞ ምንም የለህም በስምህ ቤትም መኪናም ብርም የለህም

Келесі