//ተቀበል// አባ አለም ለምኔ ማን ናቸዉ...? አዝናኝ ምላሾች😆😆/እሁድን በኢቢኤስ/

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 44

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 Жыл бұрын

    ኢቢኤስ ሽልማቱ ላይ ፍትሐዊነት ይጎለዋል። 5 ሙዚቃ በትክክል የመለሰ 500 ብር፣ 4 ለመለሰ 400ብር እያለ ቢሰጥ ትክክል ነው ብዬ አስባለሁ።

  • @solocmc

    @solocmc

    Жыл бұрын

    ከ5 ሺ ብር በታች መክፈል የለበትም ማስታወቂያ ከሚያስከፍለው አንፃር

  • @Madridista1105

    @Madridista1105

    Жыл бұрын

    ሁሉም ለመጠየቅ ሰልፍ ያድርግ ብላችሁ ነው😂

  • @solocmc
    @solocmc Жыл бұрын

    አባአለም ለምኔን ፍቅር እስከመቃብር ላይ ታገኙታላቸህ

  • @mamush9189
    @mamush9189 Жыл бұрын

    በርታ ተንሱ ጀግና 🫡🫡🫡🫵🫵🫵🔥🔥🔥🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @te6635
    @te6635 Жыл бұрын

    አባአለምለምኔ ፍቅር እስከመቃብር መፅሀፍ ላይ ሰብለወንጌል ናት

  • @offintube7856

    @offintube7856

    Жыл бұрын

    ሰብለወንጌል ናት?

  • @user-rc1ty4ot3x

    @user-rc1ty4ot3x

    Жыл бұрын

    አባ ማለት የሀይማኖት አባትን ነው አለም ለምኔ አለም ምን ይሰራልኛል ነው

  • @sarahusen8675

    @sarahusen8675

    Жыл бұрын

    ​​​@@offintube7856 አዎ ናት እናትና አባቷ ሊድሯት ሲሉ በለሊት ጠፍታ እዛፍ ላይ ያደረቺበት ወደ በዛብህ ስትኮበልል ወንድ መስላ አባ አለም ለምኔ ነው የሚለው ስሟ

  • @negutube
    @negutube Жыл бұрын

    ባለመነፀሯ የቃልን እህት አለምየን ትመስላለች

  • @mosebtube1027

    @mosebtube1027

    Жыл бұрын

    እኔም እሷ መስላኝ ስገባ ሌላ ናት

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Жыл бұрын

    የናፈቀኝን የማትሰለቸውን ውዶን ሜክሲኳ ሰፈሬን ስላሳያቹኝ አመሰግናለው❤❤❤😂

  • @yakuobhassen3559
    @yakuobhassen3559 Жыл бұрын

    ከማዳመጥ አልፎ እሞክራለሁ ያለልጅ መጀመሬያላይ ያጎራጎረው ካገኘኸው ሁለተኛ እንዳትሞክር ብለውሀል ኮሜታተሮች በለው ዳገት መውጣት ያቃተው ባጃጅ ይደስል ትንፍሽ ረጠረው ጉልበት የለውም

  • @eshetutefera5894
    @eshetutefera5894 Жыл бұрын

    Keep up the good work Tinsu!

  • @abebagetaw6678
    @abebagetaw6678 Жыл бұрын

    አባ አለም ለምኔ ማለት የፍቅር እሰከ መቃብሯ ሰብለ ወንጌል ናት

  • @Addis1625
    @Addis1625 Жыл бұрын

    The guy with a square black shirt wins all.

  • @zakirabdu2100
    @zakirabdu2100 Жыл бұрын

    ሰርቆ ቤቴ ማለት አል እንዴ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Жыл бұрын

    እረ ሉና እደነመቅዲ ለመክሳት ብለሺ ቅርፂሺን አታጥፊው !!

  • @merrygirma8638
    @merrygirma8638 Жыл бұрын

    Weyne😮henok mesifn abren temirenal henok konjo ena gobez temari nbr😊

  • @hiwotmolla3121
    @hiwotmolla3121 Жыл бұрын

    Gobeze yameral demetu amen

  • @user-oq7ss5nk6p
    @user-oq7ss5nk6p Жыл бұрын

    በትሱነው እሚምረው ስጦታውንአስተካክሉ

  • @tgsis979
    @tgsis979 Жыл бұрын

    Eha program yale tensu mnm ayamrem

  • @Menkorer
    @Menkorer Жыл бұрын

    አባ ዓለም ለምኔ ማለት በፍቅር እስከመቃብር ልብወለድ ሰብለወንጌል ከቤተሰቧ ሸሽታ ስትሄድ እንደ ወንድ መነኩሴ ሆና የተጠቀመችበት ስም ነው

  • @sarahusen8675

    @sarahusen8675

    Жыл бұрын

    አዎ ትክክል

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Жыл бұрын

    👍👍👍

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 Жыл бұрын

    አባ አለም ለምኔ አለም በቃኝ ማለት ነው።

  • @ethio.reshad1258
    @ethio.reshad1258 Жыл бұрын

    በለመነፅሯ ስሟ አልችልምነው

  • @masarettealmeyo2625
    @masarettealmeyo2625 Жыл бұрын

    👏👏👏👏👍👍👍❤️❤️😘😘😂😂😂😂

  • @gelanemegerasa9105
    @gelanemegerasa9105 Жыл бұрын

    Esu Abba lamalam ayidelem ayya tade new😂

  • @Kidist858
    @Kidist858 Жыл бұрын

    😅😅😅😅❤️🇪🇹🇪🇹

  • @simachewdemelash1616
    @simachewdemelash1616 Жыл бұрын

    Aba alem lemine. Means Alemun yetewe, yemenene males new.

  • @blatuarega12
    @blatuarega12 Жыл бұрын

    Pleas you have to know the meaning before you ask "Aba-alem-lemnie" malet "menekuse abat"

  • @henokhenok8166

    @henokhenok8166

    Жыл бұрын

    It’s sad

  • @wubnashayele4906
    @wubnashayele4906 Жыл бұрын

    Bageta ye ebssochin siliki kutur mitawkut ba fetar sim yijechuhalew situgn😢😢

  • @henokhenok8166
    @henokhenok8166 Жыл бұрын

    Alem lemna new ( menekusa) lol

  • @sefanitakalu6307
    @sefanitakalu6307 Жыл бұрын

    Alem Kantu nw lamalet nw

  • @sefanitakalu6307
    @sefanitakalu6307 Жыл бұрын

    Yebahal chefera nw

  • @nugussesae7588
    @nugussesae75889 күн бұрын

    እሸቱ መለስን እና ሰይፉን ቃጠሎ ፊልም አቅርቢያቸው

  • @emamiyo
    @emamiyo Жыл бұрын

    ❤❤❤❤😂😂😂

  • @askme7620
    @askme7620 Жыл бұрын

    ዊግ በመነፅር ያደረገችው ልጅ ምነው like like . . . አበዛሽ ። ከዊጉ ይሆን 🤔?!? የባህር ማዶ ፀጉር like like. . . የሚባል የባህር ማዶ ቋንቋ ያበዛል ሲባል ስለሰማሁ ነው ።

  • @sarahusen8675

    @sarahusen8675

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @ReemIsa-lu4sv

    @ReemIsa-lu4sv

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @mosebtube1027

    @mosebtube1027

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂 ያስብላል የምር ዘጋችኝ ንግግሯ

Келесі