አትሙቺብኝ - new ethiopian full movie 2024 አትሙቺብኝ | new ethiopian movie atmuchibgn 2024

Фильм және анимация

new ethiopian movie 2024

Пікірлер: 50

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte3 ай бұрын

    እኔ አስረነኛ ኑ ግቡ ቤታችን ሰፊ ነው ፀባይ ነው እንጅ ያጣበበን😢 ቨዚህ አጋጣሚ ሰላምና ፍቀር ለኢትዮጵያ ለህዝባችን ይሁን ዛሬ ልደቴ ነው መልካም ልደት በሉኝ🎉 በላይክ ከእድሜየ ላይ እችን ቀን የጨመረልኝ ልዑል እግዚአብሔር ክብረ ምስጋና ይግባው ኪዳነምህረት እናቴ በለተ ቀንሽ ወደዚች ምድር እንዳመጣሽኝ በሰማይም በምድርም ዋስ ጠበቃ አች ሁኝኝ❤ አሜን❤🎉

  • @RahmatRahmat-xs3up

    @RahmatRahmat-xs3up

    3 ай бұрын

    መልካም ልደት 🥰🥰🥰

  • @hawiizedi2386

    @hawiizedi2386

    3 ай бұрын

    ዋዉ እንኳን ተወለድሽልን ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን🎉❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍫🍫🍫🍫🍫🍡🍡🍡🍡💚💚💚💚💚💚💚HBD🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alami5787

    @alami5787

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መልካም ልደት ውደ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pw4bx2ek4hbirte

    @user-pw4bx2ek4hbirte

    3 ай бұрын

    @@hawiizedi2386 thank you wude

  • @genetbekle7858
    @genetbekle78584 күн бұрын

    የኢትዮጵያ ፊልም ገደል ይግበ ሁል ግዜ ሰዉን የምያሰዝን ተግበር ነዉ የምተለለፈዉ በጣም ነዉ የምያሰዝነዉ ብዙ ኤሄን ፊልም የምያያዉ ወጣት እነቶች ልሆኑ ይችለሉ ኤሆ ፊልም ተስፈን ያጨልመል በህይወቴ እንደዝህ አይነት ነገር አልገጣመኝ አይገጥምም እግዚአብሔር የሁል ግዜ ከለለችን ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia114 ай бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን አሚን

  • @user-uh3ey8xp9q

    @user-uh3ey8xp9q

    3 ай бұрын

    አሚንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aishasaeed1565

    @aishasaeed1565

    3 ай бұрын

    አሚን

  • @Enamamer
    @Enamamer4 ай бұрын

    ልየውና እኮምታለው ተረጋጉ ቅመሞች ግን ሁለተኛ ነኝ ❤😅😊

  • @zeynebaendris4457

    @zeynebaendris4457

    3 ай бұрын

    😂😂😂እመዋ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki3 ай бұрын

    በጣም አስተማሪ ምርጥ ፌልም ነዉ አቢጊዬ ባትሞት😢😢

  • @user-wc1lq4xm6q
    @user-wc1lq4xm6q2 ай бұрын

    ባላየሁት ይሻለኝ ነበረ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ks3vy4jf6k
    @user-ks3vy4jf6k3 ай бұрын

    ዳዊይት ደግም ባደረገው ነገር ፀፀት ሆነው ስለ ዚህ ከምንም በላይ ፀፀት ከባድ ነው እሂ ነው ትርፉ

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk2 ай бұрын

    በጠም ስየስጠለ የወለጆች መጠለት ትርፉ ኤሄነዉ መልቀስ ምንም ጥቅም ዬለዉም መጀመሪየ ቆም ብሎ መሠብ ነበረበቹ

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi23863 ай бұрын

    መጨረሻዉ ምንድነዉ አቦ አሁን ምን ይባላል😢😢😢

  • @user-qm6pc7km5u
    @user-qm6pc7km5u2 ай бұрын

    ቤቱን ባቀይሩ አካባቢውን ቀይሩ ባቀይሩአካባቢውንቀይሩ

  • @user-et1tj6xx1d
    @user-et1tj6xx1dАй бұрын

    መጨረሻ ሰደረሰ ደበርኝ😢😢

  • @user-py3ow2ll1j
    @user-py3ow2ll1j2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-lu9sj7cv1h
    @user-lu9sj7cv1h4 ай бұрын

    ሶስተኛ ነኝ ።

  • @tonyhasrouny8809
    @tonyhasrouny88094 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BarkoteTasefaye
    @BarkoteTasefaye2 ай бұрын

    Enateyawe Mareta gojtomen temaselalachi

  • @user-hp6ck8bj3e
    @user-hp6ck8bj3e4 ай бұрын

    Wwwww andegna negn

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv95303 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo51264 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k4 ай бұрын

    መቼም ሄኒ ስላለበት ልየው እንጂ አዲስ የመጡ ምንም ሙድ የላቸውም

  • @marsofunion
    @marsofunion3 ай бұрын

    Endatayut mechereahaw yastelal sad😢

  • @Haileditz19
    @Haileditz193 ай бұрын

    Konjo film nw❤😢

  • @user-ks3vy4jf6k
    @user-ks3vy4jf6k3 ай бұрын

    እኔ ሳላይ መጨረሻውን ኮሚት ላይ አፃፊት ጋይስ😢

  • @user-ks3vy4jf6k
    @user-ks3vy4jf6k3 ай бұрын

    እናትየዋ ነች ጥፋተኛ ።

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi23863 ай бұрын

    ካለ ሄኖክ ፊልም አይሰራም አይደል😊😊

  • @animallife8337
    @animallife83374 ай бұрын

    አንድ አይነት ቤት ፣ አካባቢ ፣ ይዛት ወይም ጭብጥ ፣ ተመሣሣይ ተዋንያን ሁል ጊዜ ማየት ይሰለቻል ።

  • @user-qm6pc7km5u

    @user-qm6pc7km5u

    2 ай бұрын

    በጣም ሁሌም አድይነት

  • @user-cs7jj2cy4u
    @user-cs7jj2cy4u4 ай бұрын

    5 negn desi sil insti ineyewu

  • @burtukalhammuddh9362
    @burtukalhammuddh93623 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢👈

  • @zelalemtesmma8555
    @zelalemtesmma85554 ай бұрын

    🎉😅😅

  • @mezmur_z_tewahdo
    @mezmur_z_tewahdo3 ай бұрын

    Ljun asekayew ecoo

  • @mekedesasefa2165
    @mekedesasefa21653 ай бұрын

    filme lay B:L:S ;Basic Life Support ? etiopha genanen batelu ? Demo enat lijwane lemot mekineyat lehonwe sekarame baltebey medanite weha le mestete akime yeleneme !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Ethio11937
    @Ethio119373 ай бұрын

    እብድ መሆን አያምርብህም 🤭

  • @user-cs7jj2cy4u
    @user-cs7jj2cy4u4 ай бұрын

    መጨረሻው ስያስጠላ አቢጊይ ባትሞት የምያምር movie ነበር 😭😭😭

  • @felekechnebso2731
    @felekechnebso27313 ай бұрын

    እነዚህ የዚህ ዘመን ፊልም ሰሪዎች ልጆቹን ገድለው ጨረሷቸው ምድረ ሟርተኛ ምነው እንዲህ ጨካኝ ሆናችሁ

  • @rosarose2433

    @rosarose2433

    3 ай бұрын

    ፊልም ነው

  • @user-bl2mn6by7l
    @user-bl2mn6by7l3 ай бұрын

    የወንድ ልጅ ስህተቱ

  • @animallife8337
    @animallife83374 ай бұрын

    ሄኖክ ዲንቄሳ ዱጉማ

  • @user-nt9cd2pr2j

    @user-nt9cd2pr2j

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sosotete425
    @sosotete4253 ай бұрын

    ተጃጃላችሁ 😏😏

  • @user-oz8gu7li4f
    @user-oz8gu7li4f3 ай бұрын

    ጅል መሆንህ አላማረም ይለያል😢😅😅😅😅😅

  • @Haileditz19
    @Haileditz193 ай бұрын

    Konjo film nw❤😢

  • @Haileditz19
    @Haileditz193 ай бұрын

    Konjo film nw❤😢

Келесі