ተማሪዎችና አዲስ ቢዝነስ ለመጀመር ያሰባችሁ ሁሉ ህይወታችሁን ለአሰቃቂ ስቃይና መከራ የሚዳርገውን ታላቅ ስህተት

👉 መክሊቴና ተፈጥሯዊ ስጦታዬ ምንድነው ለሚለው የስኬታችሁ መሰረት ለሆነው አንገብጋቢ ጥያቄያችሁ ሳይንሳዊ መልስ በማግኘት ስኬታማ መሆን ይፈልጋሉ;
👉ትክክለኛ ባልሆነው፣ ባልተፈጠርንለት ፣ መክሊታችን፣ ጠንካራ ጎናችን ባልሆነ፣በምንጠላው ፣ፍላጎት በሌለን ነገር ላይ ነገር (ትምህርት ወይም ሙያ) ኑሮን ለማሸነፍ ሲባል ተገዶ ረዥም ግዜ አጥፍቶ ፣ተምሮ፣ሰርቶ፣ለፍቶ…. ሀሪፍ ኤክስፐርት እንደመሆን የሚያሳዝን መጥፎ ነገር የለም፡፡
👉በአለማችን ላይ ትልቁ ትራጄዲ..ረሀብ፣ጦርነት፣በሽታ፣ወዘተ…ሳይሆን እውነተኛው ማንም ያላስተዋለው ታላቅ ትራጄዲ ራስን አለማወቅ ነው!
👉 በቅርቡ የወጣ አንድ ሪሰርች እንዳስቀመጠው አብዛኛውቸ የአለማችን ህዝብ ሰማንያ ስምንት ፐርሰንት የሚሆውን የቀኑን ግዜ የህይወቱን እያንዳንዱን ቀን የሚያሳልፈው የማይፈልገውንና አጥብቆ የሚጠላውን ስራ(ሙያ) ኑሮን ለማሸነፍ ሲል ተገዶ የሚሰራ ወይም የማይፈልገውን ትምህርት የሚማር ነው
👉 ያ ማለት የቀረውን አስራ ሁለት ፐርሰንት ግዜውን ብቻ ነው ማለት ነው የሚወደውንና የሚያስድተውን የሚሰራው ፡፡ ይህም ትልቅ የመንፈስ ድህነትን ፈጥሮ የብዙ ቢልየን ሰዎችን ደስታ በመንጠቅ ሰዎች የባዶነት ስሜት እንዲሰማቸው እንዲሁም በሱስና በስንፍና እንዲጠቁ ያረገ ነው እኔና አንተን ጨምሮ፡፡ራሱን የማያውቅ ሰው የትም አይደርስም፡፤

Пікірлер: 1

  • @tigistmitke3972
    @tigistmitke3972 Жыл бұрын

    I'm glad to hear you

Келесі