"አትማል"...የንግግር መርህ በፓ/ር ቸሬ

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Пікірлер: 51

  • @raphaeltawil8867
    @raphaeltawil88679 ай бұрын

    ፓ/ር ቸሬ ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ይባረክህ ዘመን ይለምሊም በጣም ድንቅ ትምህርት ነው❤❤❤❤

  • @redeitatnafu5573
    @redeitatnafu5573 Жыл бұрын

    ትምርትህ ለሁሉም ነው ተባረክ i am ኦርቶዶክስ

  • @burtefan

    @burtefan

    Жыл бұрын

    አንች ኦርትዶክሰ ከሆንሸ የመናፍቅ ትምትህርት ከተዋህዶ ጋር አይገናኝም እነሱ ክርሰቶሰን አማላጅ ይሉታል እኛ ደግሞ ፈራጅ ነዉ ከአብ ጋር እኩል ሰልጣን ያለዉ ነዉ ብለን የምናምነዉ ምኑ ነዉ አንድ የሚሆነዉ እናቱ ልብ ይሰጥሸ

  • @dawitnegussie3390

    @dawitnegussie3390

    Жыл бұрын

    ​@@burtefan የኔ ወንድም እስኪ እኔ የጥፋት መንገድ ላይ ነኝ ... እስኪ እባክህ ወደ ትክክለኛው መንገድ መልሰኝ ምን ላድርግ?

  • @selamamare9571
    @selamamare9571 Жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ይመስገን፡ ጌታ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ።

  • @melateworkyosseph9510
    @melateworkyosseph951011 ай бұрын

    Betam lib yemineka timihirt new Pastor. Egziabher abizto yikarkih

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 Жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @millionwoldemariam8417
    @millionwoldemariam8417 Жыл бұрын

    Great job pastor🙏

  • @Tube-md6xh
    @Tube-md6xh Жыл бұрын

    የኔ መምህር😍😘ፀጋውን ያብዛልህ እውነት በቃ ምንም ማለት አልችልም ብቻ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ😇🙏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያስማልን የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ዘመንህን ይባርከው🙏🏾🙏🏾🙏🏾 መጽሀፍ ቅዱስ የገባኝ አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ በሀላ ነው ማለትም የማስተማር ዘይቤህ ጥርት ብሎ ይገባል ቀልዱም ቁምነገሩም ሲጨማመር ጥሩ ትምህርት ነው እንዳንተ አይነቶችን የማያካብዱ የወንጌል አስተማሪዎችን ያብዛልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤

  • @selamawitbelayneh1417
    @selamawitbelayneh1417 Жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ

  • @demissietigist
    @demissietigist Жыл бұрын

    Thank you, pastor ቸሬ

  • @deresehabte567
    @deresehabte567 Жыл бұрын

    ፓስተር ቸሬ፤ አንተ እኮ ቢሰሙህ የማትሰለች ነህ እኮ፤ በጣም ጣፋጭ፤ ከአዲስ አበባ ወጣ በል እስቲ፤ ወደ ሀዋሳ፤ወደ ዱራሜ…..

  • @meroncheru1724
    @meroncheru1724 Жыл бұрын

    Tebarek

  • @hannagetachew1288
    @hannagetachew1288 Жыл бұрын

    Kalte yatregnale yanten sebket semeche Altehebem bekkaa tebrek !

  • @yeshibelete8533
    @yeshibelete8533 Жыл бұрын

    There is power in the name of Jesus There is power in the name of Jesus There is power in the name of Jesus To break every chain, break every chain, break every chain…

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl Жыл бұрын

    ያስተማረን የመከረን ጌታየሱስ ይባረክ በሰማንበት መሰረት መኖር እንድንችል እርሱ ይርዳን ተባረክ ፓስተር ጌታየሱስ ይባርክህ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Жыл бұрын

    እየሱስ ቢኦን በኔ ቦታ ምንድነው የሚያደርገው???????ፓስተር ቸሬ ትልቅ መረዳት ነው!!!!ስላበራእልን እውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክኸ!!!!!አንተን ለቤተክርስቲያን የሠጠ እግዚአብሔርን አመሠግነዋለው👏👏💞👏👊👊👌👌👌👌👌👌💓💕👌👌

  • @hewantesfaye4410

    @hewantesfaye4410

    Жыл бұрын

    Pp0

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ የክርስቶስን ልብ ስጠኝ !

  • @makida_gulilat100
    @makida_gulilat100 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፓስተርዬ። የክፉቀናች ፣ መካሪያችን ክበርልን። ስምህ ሁሌም ይግነን በሌላውም ሀይማኖት ተከታይ

  • @billyangish6011
    @billyangish6011 Жыл бұрын

    Powerfull message God bless you man of God .

  • @elei417
    @elei417 Жыл бұрын

    God bless you

  • @hanaaragawaragaw3399
    @hanaaragawaragaw3399 Жыл бұрын

    Amen geta yibarkih

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 Жыл бұрын

    Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk

  • @Tgtde-jk8mm
    @Tgtde-jk8mm Жыл бұрын

    አቤት የማልኩት መሀላ የናቴን ስጋ ድንጋይ ያድርገኝ ለመኪና አደጋ ይዳርገኝ እናቴ ትሙት መለአክት ያልጠራሁት የለም አርሴማን ያልጠራሁት ከተያዝኩበት ከተላቀኩ ቦሃላ ነዉ ስሟን የሰማሁት

  • @emutiiihabesha8821
    @emutiiihabesha8821 Жыл бұрын

    My mentor

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Жыл бұрын

    Ftari ybarkeh btame tmerabetalehu

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 Жыл бұрын

    U are blessed from God👌🙏

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Жыл бұрын

    Ameeeeen taberk 👍👍👍👍

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s Жыл бұрын

    Tabarekh❤😭😭😘😘😘

  • @seblekidane2114
    @seblekidane2114 Жыл бұрын

    Thank you brother 🙏 kebalewa tetarek weyim satageba tenur new yemilew🙏

  • @solomonmulugeta9590
    @solomonmulugeta9590 Жыл бұрын

    Zemenehe bemulu Dengele Mareye tela keleka tehunhe. Ende Dimend yekeberk nehe Paster Chere

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 Жыл бұрын

    Amen!!!

  • @almazlegesse4181
    @almazlegesse4181 Жыл бұрын

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @elsabetalemayehu375
    @elsabetalemayehu375 Жыл бұрын

    Geta yebarekhe paster cherea temertu hulu tekami astemari nashewe yezarwe demo leneaa new

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 Жыл бұрын

    👍

  • @martef6435
    @martef6435 Жыл бұрын

    Zare belibe yemimelalesewun kal tenagerk Temesgen🙏bro

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 Жыл бұрын

    እውነት ነው ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ! 3000 ታሪክ አለን so what? ምን ጠቀመን ? በድህነት በረሀብ በዘረኝነት በክፋት ያለ ህዝብ እግዚአብሔር ይፍታን ?

  • @kfersha1407

    @kfersha1407

    Жыл бұрын

    Yes, let the history a history, nothing else, and let spread love and help each other, follow our lord.

  • @ashenafimesfin6329
    @ashenafimesfin6329 Жыл бұрын

    ፓስተር ያለዝሙትምክኒያትካልሆነበቀርማለትምንመለትነው?

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Жыл бұрын

    እሄን ስሰማ ስለኔ እያወራህ መሰለኝ እዋሻለሁ አመንዝራለሁ ለመተው ሞክሪያለሁ ግን አልቻልኩም

  • @ethiopiakebede5931

    @ethiopiakebede5931

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ ( ሽ ) ጸልይ ከጸሎት መልስ አለ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም ክብር ለሱ ይሁን🙏🏾🙏🏾😭

  • @yeshibelete8533

    @yeshibelete8533

    Жыл бұрын

    Fasil checken wesen..stain guroro laye kume.yane Geta yerdhal..ende Hegar *yemayeyegene ayhute*tilalhe.ayzohe wesen Geta yerdahal

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын

    ሕጉ በአዲስ ኪዳን በደንብ ጠብቆአል::ያልገባን ይህ ነው::የሁሉም መነሻ ሐሳብ ስለሆነ አዱስ ኪዳንም ያሚያጠነጥነው ሐሳብ ላይ ነው::አንድ ድርጊት ከመፈፀማችን በፊት ሐሳብ ነው የሚመጣው::ሐሳብ ከዚያም ድርጊት ይቀጥላል:: ስለዚ የኛም ትኩረት የሚሆነው ሐሳብን በማጥፋት ላይ ነው:: ውሸት ደግሞ በጊዜ መላ ካልተፈለገለት አመል ሆኖ ነው የሚያርፈው:: ከዚያም ሰው መሆን ቀርቶ የውሸት ማምረቻ ፋብሪካ ሆኖ እርፍ ነው:: በተለይ በውጪ በአሜሪካ የሚኖር ሐበሻ የውሸት ፋብሪካ ነው:: ከዚ የተነሳ በተለይ የክርስትና ሕይወት ፈተና ላይ ነው::ሰው ከእውነት ጋር ተለያይቶአል::እኔ በበኩሌ በጣም ተቸግሬአለው:: ኡውነትን የሚናገር ሰው ማግኘት አልቻልኩም::ለማንኛውም ውሸታሙም በውሸቱ ይቀጥል እውነት ተናጋሪውም በእውነት ንግግር ይቀጥል:: ጉዱ ውጢቱ ላይ ስለሆነ::በጣም አስተማሪ ና አንቂ ትምህርተ ነው ፀጋው በብዙ እጥፍ ይብዛልህ::

  • @burtefan
    @burtefan Жыл бұрын

    👎👎👎 መናፍቅ ብፆረ ማርያሞች በጣም ነዉ የምጠላችሁ

  • @azebfikremariam5651

    @azebfikremariam5651

    Жыл бұрын

    ከ እየሱስ የተማርሽው ጥላቻን ነው?

  • @samrawitgetachew2578

    @samrawitgetachew2578

    Жыл бұрын

    🤔

  • @burtefan

    @burtefan

    Жыл бұрын

    @@azebfikremariam5651 ፍቅርን ነዉ እናንተ ጴንጤ ግን በጣም ነዉ የምታሰጠሉኝ ለምን የድንግል ማርያም ጠላቶች ሰለሆናችሁ እናንተን ክርሰትያን ለማለት ይከብደኛል

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ Жыл бұрын

    በርቱ ቤተሠቦች ጎራ በሉ የኔንም ቤት ተቀላቀሉ

Келесі