ትልቁ መዳኔ - ፌቨን ካሳሁን // Telku Medane - Feven Kassahun

Published November 21 2022
Feven kassahun “ትልቁ መዳኔ” //Telku Medane// ፌቨን ካሳሁን
"“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
- ኢሳይያስ 53፥5
“But he was wounded for our transgressions, he was bruised for our iniquities: the chastisement of our peace was upon him; and with his stripes we are healed.”
- Isaiah 53:5 (KJV)
ይህን ዝማሬ ስለተመለከታችሁ አመሰግናለሁ! በዚህ ዝማሬ ከተባረካችሁ ላይክ 👍ሼር ↪️እና ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቴን ደግፉ
Thanks for watching. Like 👍,share ↪️ & subscribe for more videos
Instagram: @fevina_kassahun

Пікірлер: 51

  • @fevenkassahunbekele5703
    @fevenkassahunbekele5703 Жыл бұрын

    ከሰማይ የወረደ የህይወት መና ለሀጢያቴ የታረደ የነፍሴ ቤዛ(*2) ትልቁ መዳኔ ሀያሉ መትረፌ የበረታው ማዳንህ ሞትህ ነው ጌታዬ(*2) ያነፃኝ የበግ ደም አይደለም ያዳነኝ መስዋዕቴ አይደለም የዋኖስ ደም ከቶ አላዳነኝም ቅዱስ ደምህ ንፁህ ደምህ እርሱ ነው የዋጀኝ ሲመሽ ሲነጋ አስባለው የዳንኩበትን ዋጋ መዋጀቴን መንፃቴን በመስቀል ስራ(*2) ስለኔ ቆስሎ ዋጋ ከፍሎልኝ አበሳዬ አበቃ ነፃ ወጣሁኝ ተፋፀመ አለ በመስቀል ላይ ሆኖ ኩነኔ የለብኝ ፅድቅ ሆኖልኛ እርሱ ሲመሽ ሲነጋ አስባለው የዳንኩበትን ዋጋ መዋጀቴን መንፃቴን በመስቀል ስራ(*2) ይገርመኛል ይደንቀኛል እጄን በአፌ አስጭኖኛል(*2)

  • @kassahunbekele8490
    @kassahunbekele8490 Жыл бұрын

    wow የኔ ውድ ልጅ በጣም ያምራል እድግ በይልኝ ተባረክ ለበረከት ሁኝ

  • @masimasi1715
    @masimasi1715 Жыл бұрын

    አሜን

  • @ayanateferi1075

    @ayanateferi1075

    Жыл бұрын

    ተባረኪ ጌታይባርክሽ

  • @hassetabinet7677
    @hassetabinet7677 Жыл бұрын

    Fevuye God bless you yene konjo migerm song nw tebarekilgn

  • @petrosbekeleofficial7365
    @petrosbekeleofficial7365 Жыл бұрын

    Fevuye ehete enkuan geta redash betam dink mezmure new tebarukebetalew yabzalish geta eyesus bedemu yishefinesh

  • @natiabera2484
    @natiabera2484 Жыл бұрын

    wow febuye betam new yewededkut tebareki

  • @yordanosyirgalemgelaw9811
    @yordanosyirgalemgelaw9811 Жыл бұрын

    Fevuyee dink eko nesh blessed ema

  • @tube-nl2zb
    @tube-nl2zb Жыл бұрын

    Feven big glory a head of you

  • @ambesmohammed7061
    @ambesmohammed7061 Жыл бұрын

    Tebareki 😍😍

  • @christianbrothersd.d6936
    @christianbrothersd.d6936 Жыл бұрын

    ማኛዬ አንደኛ ነው ። ተባርከናል ተባሪኪ 🙏🙏🙏

  • @fevenkassahunbekele5703

    @fevenkassahunbekele5703

    Жыл бұрын

    Amen abiye ❤️

  • @dawitwendimagegnehu989
    @dawitwendimagegnehu989 Жыл бұрын

    ድንቅ መልዕክት ነው ፌቨን ካሳሁን የረዳሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፀጋ ይብዛልሽ 🙏

  • @negakassa
    @negakassa5 ай бұрын

    Bless you more 🙏

  • @M.berhane-7
    @M.berhane-7 Жыл бұрын

    Well done Febi tebarekee .

  • @mahletmekete5309
    @mahletmekete5309 Жыл бұрын

    😍 geta eyesus ybarkshi ehte yabzalshi leberekt hugi

  • @lijalemadane3683
    @lijalemadane3683 Жыл бұрын

    ድንቅ ነው በጣም ልጅ ሆነሽ ስትዘምሪ አድገሽ እንደዚህ ዘማሪ እንደምትሆኚ አውቅ ነበር

  • @serkmeles8649
    @serkmeles8649 Жыл бұрын

    I am so glad to see you this way. የኔ ውድ ለምልሚልኝ😍😍

  • @amirr1156
    @amirr1156 Жыл бұрын

    ytanasch Wendemi lj Febye Akestesch nen tebareki geta abzto yebreksch!!!!!

  • @abelmathewos2239
    @abelmathewos2239 Жыл бұрын

    #May_God_Bless_You❤🙏❤

  • @Addis630
    @Addis630 Жыл бұрын

    Favuyeee btmmm blessed miyadrg mezmur nw tebarki be bezu❤️❤️

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Жыл бұрын

    የካስዬ ቆንጆ ውብ ድምፅ ድንቅ ዝማሬ ዋው ጌታ ብርክ ያርግሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ😍

  • @mesayseifu4753
    @mesayseifu4753 Жыл бұрын

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @yeshumedessalegn7841
    @yeshumedessalegn7841 Жыл бұрын

    Yene mare tebareki

  • @kaleabnegusse2696
    @kaleabnegusse2696 Жыл бұрын

    Betam harif mezmur new tebareki yene wd ehit

  • @bisratfeshay9533
    @bisratfeshay9533 Жыл бұрын

    wow God bless you Febuye

  • @belaynehbogale
    @belaynehbogale Жыл бұрын

    ፌቡ ተባረኪ ተባርከንበታል መዳናችን ከምንም በላይ ነው!!!

  • @fevenkassahunbekele5703

    @fevenkassahunbekele5703

    Жыл бұрын

    Amen

  • @kawseromali2310
    @kawseromali2310 Жыл бұрын

    Zersh ybarek feve

  • @dawitgirmafufa
    @dawitgirmafufa Жыл бұрын

    OMG🔥🔥 Yoo ilaalanis yoo dhaggeeffatanis hojii nama boqochiisudha waaqayyo gooftaan bara keessan haa eebbisu 🙏

  • @habtomyohanis5723
    @habtomyohanis5723 Жыл бұрын

    አቦ ተባረኪ

  • @tgeeyassu2737
    @tgeeyassu2737 Жыл бұрын

    Tebareki bereche tsegaw eyebeza yibezaleshe

  • @belaynehbogale
    @belaynehbogale Жыл бұрын

    አሁን የሚያስፈልጉን እንደዚህ አይነት መዝሙር ነው

  • @hannashiferaw1879
    @hannashiferaw1879 Жыл бұрын

    Well done Feven its beautiful song 🙏

  • @user-ze4kv5gf1t
    @user-ze4kv5gf1t Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን!! ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ የአባቴ ልጅ ❤❤

  • @meronhalefom2673
    @meronhalefom2673 Жыл бұрын

    Zemenesh yebarek lebereket huni❤❤❤❤❤

  • @endaleteshome6980
    @endaleteshome6980 Жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛልሽ መዝሙርሽ ስብከት ነው እንዲሁ ይብዛልሽ ፀጋው።

  • @philmongezaiyohannes1336
    @philmongezaiyohannes1336 Жыл бұрын

    Be Blessed Full Of Salvation Song

  • @martaharmanot6729
    @martaharmanot6729 Жыл бұрын

    ፌቩ ተባረኪልን !!!

  • @yishakmehari6422
    @yishakmehari6422 Жыл бұрын

    reduye beka brk beylgn mnm allshm 🥰🥰

  • @NOUHNOUHNOUNOUHNOUHNOUNOUH6234
    @NOUHNOUHNOUNOUHNOUHNOUNOUH6234 Жыл бұрын

    Feviye abrodega berchelegn 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sharonleyikun
    @sharonleyikun Жыл бұрын

    🥰 Kezih belay yabzalish zemenishin lesu eyezemerish cherishiw 😇🙌🏾🙏🏾 My dear💜

  • @michaelterefe4182
    @michaelterefe4182 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @eyobameke9922
    @eyobameke9922 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @guramaylepictures4123
    @guramaylepictures4123 Жыл бұрын

    Tebarkilgn fevuye

  • @efrataabdulahi3927
    @efrataabdulahi3927 Жыл бұрын

    Tebarekilg ehta❤❤❤❤

  • @adwapictures8562
    @adwapictures8562 Жыл бұрын

    Wow 🎉🎉🎉

  • @berekate2925
    @berekate2925 Жыл бұрын

    zemnish Yebatek Redu Be Blessed

  • @denismth
    @denismth Жыл бұрын

    ጥሩ መልእክት ጥሩ ዜማ ይባርካል። በርቺ እህቴ።

  • @helenseyoum5594
    @helenseyoum5594 Жыл бұрын

    Bless u 🙏fevuye😍😍🔥🔥

  • @masimasi1715
    @masimasi1715 Жыл бұрын

    አሜን

Келесі